አሰቃቂ…መታየት ያለበት የ25 ዓመቷ ጠንቋይ ጥልቅ ሴራ-MAN OF GOD PROPHET DERESSE LAKEW

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @ክብነሺየጌተልጅ
    @ክብነሺየጌተልጅ 6 років тому +6

    በጌታ በኢየሱስ ስም የጠላት ስራ ይፊራስ ኢየሱስ ለዘላለም ይድናል ይታደጋል ውድ እህታችን ጌተ እንኳን ደስ አለሽ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @gg5092
    @gg5092 4 роки тому +14

    ኮሜቶች አትሳደብ እኔኦክቶዶክስነኝ ነገርግን ኤሄውሸትአይደለም እየሱስ ያድናል ጌታይባረክ

    • @ofijanzerubabel3582
      @ofijanzerubabel3582 3 роки тому

      do you now what are you doing you are standing for his side

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 3 роки тому

      Yegebashe💞💞💞💋💋💋💖💯💯

  • @elsaelsa6585
    @elsaelsa6585 6 років тому +10

    አሜንንንንንንንንንን ክብር ለጌታ ይሁንለትትትትትትት ሀሌሉያ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላልል እረ እየሱስየየየየየየ አንተኮ ቸር ነሀ አባብየ የድሀ አምላክ እህቴ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ ነብይ ደረሰ ዘመንክ ይባረክ ተባረክልን አሜንንንንንንንንንንን

  • @habetesh16tube
    @habetesh16tube 3 роки тому +5

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም

    • @rachidhaddach5593
      @rachidhaddach5593 3 роки тому +1

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (MOSES MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on+2349139193695) tell him I sent an you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you.

    • @fevitesfalem3548
      @fevitesfalem3548 3 роки тому

      @@rachidhaddach5593 god bless you

  • @bitbit9243
    @bitbit9243 5 років тому +20

    በሥመአብ ወወድ ወመፈሥቁዱስ አቢቱ ማረን ተምንሠማው አተእግዛቤሄሬ ሰውረን አሜን 🙇🙇🙆🙆😭

  • @tselattsegay7699
    @tselattsegay7699 4 роки тому +13

    እግዜኣብሄር ያመነ ያፈረ የለምና የቀረ ዘመንሽ ይባርከዋል

  • @kidistbayu2135
    @kidistbayu2135 4 роки тому +22

    እንኳን ተፈወሽ በጌታችን በፈጣሪችን እየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን አሜን አሜን

  • @mimisam3242
    @mimisam3242 3 роки тому +5

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ክብር. ሁሉ እግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏💯💯

  • @getachewfekadu1054
    @getachewfekadu1054 3 роки тому +5

    ጥሩ ተዋንያን ናችሁ። ፓስሩም ጎበዝ ደራሲ፣ ዳይሬክተር ና አቀናባሪ ነው። ድራማው ተመችቶኛል።

    • @lilyan9772
      @lilyan9772 2 роки тому

      Ke ewqet nexa zm btl nuro mn alebet ato getachew

  • @bisiratewenigeli
    @bisiratewenigeli 5 років тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን!! ጌታ ድንቅ ነው ወደሱ የሚመጡትን አያሳፍርም
    የእግዚአብሄር ሰው ዘመንህ የበረከት ይሁን!! በስሙ ያመኑት ነፃ ይወጣሉ አሜን!! በነገራችን ላይ ተሳዳቢዎች አስቡበት በመጨረሻም
    ለአውሬው ተሳዳቢ ምላስ ተሰጠው በስሙ የሚያምኑትንም እየዞረ መሳደብ ጀመረ የማይሻረው ቃሉ ላይ ተፅፏል

  • @YoYoHoneySinghThanksforletting
    @YoYoHoneySinghThanksforletting 5 років тому +9

    አሜንን ቃል አውጣልኝ የእግዚአብሔር ሰው እኔያሁበት ቦታ አረብ አገር ሀይለኛ ጠቋይ እየተዋጋኝ ነው ሜላተ ብለህ እኔ አገሬሰመጣ እመሰክራለው እመጣለው አስከዛ በፀሎታቹ አስቡኝ።።።።።።።

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 4 роки тому +1

      የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል ተብሎ እንደተፃፈ የጌታ ኢየሱስን ስም ጥሪ! እመን እንጂ አትፍራ ተብሎ ተፅፏል። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው!!!!

  • @azalechgensayewongelichana8280
    @azalechgensayewongelichana8280 6 років тому +10

    በጌታ በኢየሱስ ከርስቶስ ሰሚ ሰራሁ ይፍረስ ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @gghhhvggg6964
    @gghhhvggg6964 6 років тому +5

    ጌታ እግዝብሄር ስሙ ብሩክ ይሁን አሜን በጣም ዬሚገርምም አስተማሪ ዬሆነ ምስክርነት ተባረክ ዬእግዝብሄር ሰው

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ስም የገልበጥ ነብይ ተባረክ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር የምንሰራውን አናውቅም እና አንተ ማሰተዋሉን አድለን

  • @እናትክፉአይካት
    @እናትክፉአይካት 4 роки тому +16

    እሰተውፊረላህ አላህ ሂደአ ይስጣችሁ ተአላህ በስተቀር የሚመለክ አምላክ የለም አልሀምዱ ሊላህ እስላም ላደረከኚ ጌታ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው ለአላህ ሱበሀነሁ ተአላ

    • @እናትዩቱብEnatTube
      @እናትዩቱብEnatTube 3 роки тому +1

      እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር አላችሁ የኢስላም ልጆች

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 роки тому +1

      ከአላህ ውጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ወላሂ ላአዚም ዝብላችሁ በድራማ ግዜችሁን አትፍጁ በአዱንያም በአኸይራም በሁለቱም ሀገር ከሳሪ እዳንሆን አላህ ይጠብቀን 😢😢💞💞💞

  • @meazaznaye5706
    @meazaznaye5706 5 років тому +35

    የኦርቶዶክስ ተዎህዶ እምነት ተከታይ በመሆኔ እግዚያብሔርን አመሰገንኩት ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን::

    • @almasdinagde2981
      @almasdinagde2981 5 років тому

      Beti mechei titoshe ye hedal he menfas

    • @jaddbouk2300
      @jaddbouk2300 5 років тому

      Amennnn

    • @thankthank985
      @thankthank985 5 років тому

      meaza znaye
      አስተምሩኝ
      ወገኖቼ እኔ የሚገርመኝ በፈረንጅ ሀገር ተዘዋውሬም ኖሬም አይቻለሁ ግን ብዳ የሰው ዓይን ሰይጣን ያዘው ተብሌ የፈረንጅ ቄስ ሲፀሊይለት አላየሁም ፈረንጁ በሙሉ በየመንገዱ ነው እየ በላ የሚሆደው
      አዋቂም ልጃገረድም ትንንሽ ልጆች ራቁታቸውን ነው የሚሆዱት በብዳ ተበልተው የሰው ስም ሲጠሩ ሰምተንም አይተንም አናውቅም።
      ታድያ ለምን ብዳ ነው የበላት ሴይጣን ያዛት የሰው ዓይን ነው ተብሌ ለምን ሰው በየ ፀበል ቦታው ይሄዳል
      ፈረንጅ ሀገር ሴይጣን ይፈራልን????
      ወይስ እኛ ጋ ቄሶች ሰዉ እንከተላቸው የፈጠሩት ዘባዝኬ ነው ????
      እስቲ አስተምሩኝ

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 5 років тому +2

    God bless you Prophet and the lady. Sister you are brave for telling this . God is using you to save people. May God protect you and cover you In Jesus name Amen.

    • @rachidhaddach5593
      @rachidhaddach5593 3 роки тому

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (MOSES MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on+2349139193695) tell him I sent an you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you..

  • @HayatHayat-gq8mb
    @HayatHayat-gq8mb 5 років тому +4

    አንቺ ነገ ትልቅ አገልጋይ ነው የምትሆኝው ጌታ በንቺ ብዙ ነብስ ያሰመልጣል

  • @adistamrat4762
    @adistamrat4762 5 років тому +6

    ወይኔ የኔ እህት አይዛሽ አንቺ ብቻ ከጌታ ጋር ተጣበቂ እንጂ እግዚአብሔር ላንቺ የሚሆን ሰው ጋ እራሱ ይመራሻል ማንንም እዳታምኝ እሱንብቻ እመኝ ሰውም ይሰጥሻል ፀልዬ በርቺ እወድሻለሁ

  • @hananhanan3299
    @hananhanan3299 6 років тому +27

    የሙዋርተኞችን ስራ የሚያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባረክ

    • @jiraawaqaayyonkoomiskinaam755
      @jiraawaqaayyonkoomiskinaam755 6 років тому

      amen amen amen thank you jesus woow woow ameen

    • @haile952
      @haile952 5 років тому

      እናነንተ እግዚያብሄርን ይባረክ ማለት አትቼሉም እሱ ብሩክ ቅዱስ ሀያል መካር አምላክነው ሰማይን ያለባላ ምድርን የለካስማ ያቆመ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነውው

  • @asmareasmare7739
    @asmareasmare7739 3 роки тому +1

    በጌታ በኢየሱስ ስም ትክክለኛ ትምህርት ነዉ ጌታ ምስክሬ ነዉ ብዙ ትምህርት ተምርያለዉ ተባረኪ

  • @መሲመሰረት-ዘ7ወ
    @መሲመሰረት-ዘ7ወ 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ አንቴ ጠብቀን ጌታዬ

  • @ayedaayeda216
    @ayedaayeda216 5 років тому +12

    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እማይሰማ የለም አደራህ አምላኬ የትንቢትህ መፈፀሚያ አታድርገን!!!

  • @samennaxy
    @samennaxy 6 років тому +13

    What I can say? All Glory to the Father, Jesus & Holy Spirit to one God. He set us free from all unclean spirit. Amen

  • @apka4160
    @apka4160 4 роки тому +4

    ክብር ለጌት ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ለጌታምን ይሳነዋል

  • @aisahaisa5989
    @aisahaisa5989 6 років тому +5

    ነፃ ያወጣሽ ጌታ ይባረክ

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 роки тому +2

    ልዑል አምላኬ ክብር ይሁንለት እሂ የአንገት መስቀል የሴጣን መጠቀሚያ ሆነ መስቀል አርጎ ጥንቆላ እንጨቱን ትተን የተሰቀለው ክርስቶስን እናስብ የምንለው እኮ ለዚ ነው

  • @melatwaye4254
    @melatwaye4254 6 років тому +8

    Jesus, thank you, Lord, for saving/delivering us from the bondage that Satan put on us!

  • @tibeletshagos6733
    @tibeletshagos6733 3 роки тому +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለ እናት ብለህ ከጥፋት ሰውረን, ካሰተኛ መእላአክቶች ሰውረን, ጠብቀን!!!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 років тому +8

    የኔ እናት እንኳን ጌታ አስመለጠሽ ከሱጋር ተጣበቂ እሱን ይዞ ያፈረ የለም

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 4 роки тому +2

    አንዳንድ ደብተራዎች እድሜያቸውን ለተንኮል ይጠቀሙታል

    • @سارهس-ح8ن
      @سارهس-ح8ن 3 роки тому

      ኦው አምላኬ ሆይ አተ ጠብቀን

  • @ft8938
    @ft8938 6 років тому +6

    ኣባተ ትልቅ ነው ኣባየይ ትልቅ ነው ሃሌሉያ ሃሌሊያ

  • @imissmeinefamiliy2994
    @imissmeinefamiliy2994 5 років тому +1

    Amen Amen Amen tebarekeleye

    • @rachidhaddach5593
      @rachidhaddach5593 3 роки тому

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (MOSES MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on+2349139193695) tell him I sent an you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you..

  • @asefaamente3543
    @asefaamente3543 5 років тому +13

    የእ/ር ሥራ ድንቅ ነዉ

  • @mimethio7945
    @mimethio7945 3 роки тому

    Tebareku Gin bedenb aliteredahum kale mililiswa lay

  • @zionyonasweracho1449
    @zionyonasweracho1449 5 років тому +3

    Egziabeher besera lay new!!!! Temesgen! Temesgen!!

    • @rachidhaddach5593
      @rachidhaddach5593 3 роки тому

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (MOSES MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on+2349139193695) tell him I sent an you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you.

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ምክር ስለሰጠሽን

  • @እግዚአብሔርትልቅነ
    @እግዚአብሔርትልቅነ 5 років тому +5

    ክብር ለጌታ ኢየሱሰ ይሁን እህቴ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ በበቀል ቅባት ሰይጣንን የምትበቀይ በዚህ ዕሥራት ያሉትን ነፃ እንዲወጡ ጌታ ይጠቀምብሽ በጌታ ፀንተሽ የምትቆሚበት ፀጋ ይብዛልሽ ። አሜንንንን ሃሌሉያ !!!!

  • @sifanoliijiraiyesus449
    @sifanoliijiraiyesus449 3 роки тому

    Eleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleellelelelelelelelelelelelele.iyeesus geta new

  • @ሮቤልሃብታሙ-በ1ዘ
    @ሮቤልሃብታሙ-በ1ዘ 3 роки тому +3

    ማን እንደ ኦርቶዶክስ እምዬ እናቴ መደሃኒያለም አለልኝ

  • @helenrobel2293
    @helenrobel2293 4 роки тому

    Tebareku

  • @adiyedngllijadiyedngllij5872
    @adiyedngllijadiyedngllij5872 6 років тому +126

    እባካቹህ አንሳደብ እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ፕሮግራሙ ትልቅ አስተማሪ ነው ድክመቶች ሲነገረን ለማረም ለማስተካከል ከመነሳት ለመሳደብ ምላሳችን ይቀድማል ልቦና ይስጠን ለምሳሌ ደብተራዎች የሚሰሩት ስራ ከሰይጣን ጋር ነው ግኑኙነታቸው እንጂ ከፈጠራቸው አምላክ ጋር አይደለም ስለዚህ እንደነሱ አይነቶች ደሞ ኦርቶዶክስ እንድትነሳ ያደርጋታል ስለዚህ ቢቻል አባቶች የድብትርናን ትምህርት ማለቴም ለመጥፎ ነገር የሚማሩትን ቢያወግዙ የሚል አስተያየት ነው ያለኝ ለመሆኑ ማነው ንፁሁ በፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ብሎ እዛው ጠንቋይ ስር የሚርመጠመጥ ስንት አለ ኦርቶዶክስም ውስጥ እንደዛው ሌላም ሀይማኖት ውስጥ የምን ማለባበስ ነው አውነቱን እያወቅን እህቴ እንኳን ተፈወሺ

    • @batilove5069
      @batilove5069 5 років тому +2

      ውይ ትክክል አስተዋይ

    • @mesijesusislord4434
      @mesijesusislord4434 5 років тому +1

      Eyesus bichaun yadinal geta new

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 5 років тому

      Ewnet new yen mar tebarkhi yen ehet enenm yegel bezhu geza bwusxa yneber new

    • @salamsalam3634
      @salamsalam3634 5 років тому +1

      በትክክል

    • @mazgebbaley4516
      @mazgebbaley4516 5 років тому

      Tabarakii geta yee barkish ete hunet nawu

  • @eyesusegetanewueyesuseyade3430
    @eyesusegetanewueyesuseyade3430 4 роки тому

    Hiyi,Gobezi,Zemenishi,Yibareki,Unikuwani,Nexa,Woxashi

  • @mesilove5177
    @mesilove5177 6 років тому +7

    እልልልልልልልልልልልልል ክብርርርር ክብርርርርር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን አሜንንንንን በጌታ በኢየሱስ ስም ሰራክ ይፈረስ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ እህቴ ተባረክ የእግ/ር ስው💞💞💞💞

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 4 роки тому +1

    Amen hallelujah thank you holey esprit thank Jeaseu in the name of Jeaseu Yesber serawe yefres

    • @rachidhaddach5593
      @rachidhaddach5593 3 роки тому

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (MOSES MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on+2349139193695) tell him I sent an you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you..

  • @nejatbtyasin973
    @nejatbtyasin973 4 роки тому +7

    አድ አላህ ብቻና ብቻነው ሌላ አምላክ የለም በፍፁም

  • @darartuudarartulelisaa7522
    @darartuudarartulelisaa7522 3 роки тому

    getaa Jesus tebarek

  • @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ
    @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ 6 років тому +102

    በጌታ በኢየሱስም የጠላት ስራ ለዘላለም ይፍረስ።

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 4 роки тому

    Geta enkwam ketasershebate fetashe badamu yeshafeneshe tebarkiii

  • @almaztamirat1453
    @almaztamirat1453 6 років тому +5

    An amazing testimony!!!

    • @jadielmarvin6725
      @jadielmarvin6725 3 роки тому

      I realize it's pretty randomly asking but does anybody know of a good site to stream newly released tv shows online?

  • @hiwotethiopia9839
    @hiwotethiopia9839 4 роки тому +1

    Are geta hugi uuuuuffff 😭😭😭😭😭😭batami yegrimali geta Simi thank you jesus God bless

  • @maskeremkebede1614
    @maskeremkebede1614 6 років тому +3

    አስመሳይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

    • @yevuj6579
      @yevuj6579 3 роки тому

      ልቦና ይስጣችሁ እናንተ እኮ ድራም እምትሰሩ ናቺሁ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 3 роки тому

      lbshenkfechetebesacheshelemn

    • @blacklivesmattergaming3215
      @blacklivesmattergaming3215 3 роки тому

      ua-cam.com/video/nYR5M1Ipm2w/v-deo.html

  • @adishanan9611
    @adishanan9611 5 років тому

    እህቴ ተባረኪ በእምነትሽ ጸንተሽ ቅሪ በጣም ይገርማል ክብር ለጌታ ይሁን

  • @kukuargeta306
    @kukuargeta306 6 років тому +7

    ጌታ ይችላል!!አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን!!

  • @berkeneshtasfe5459
    @berkeneshtasfe5459 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ አስመልጢን እንኳን እህት አስናቁ ናጽ ወጣሽ በእውነት በሥራ ላይ ነው ጣላት በሻብሪ ላይ ነው ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንላት በጌታ ስም ህይወት ዘመንክህ በጌታ ስም ይላምልም አትያዝ አትግዳቢ መሄድ መሻጋራ ዓመት ይሁንልክህ ነብይ ስለ አንቴ የእግዚአብሔር ስም ይባርክ

    • @zahraahmad2296
      @zahraahmad2296 2 роки тому

      ጌታ ሆይ ሁለየም ተመስገን 💒 ኣሜን💒 ኣሜን💒 ኣሜን 🤲🤲🤲እልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺

  • @rukyaabdo4784
    @rukyaabdo4784 6 років тому +9

    ሀስቢንአለሁ፣ወንእመል፣ወኪል፣አለህ፣ሂደዪስጠቹ፣ጥንቁልነ፣በሁሉም፣ሀይመኑት፣አጢየትነው፣አለህ፣ይጠብቀን

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 5 років тому +1

    ጌታሆይ አድነን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከሀሳውይ መሲ ሁልሉ አንተጠብቀን ሲጀመር ሳይጣን ሳይጣንን አያወጣውም

  • @mireymmnmm1062
    @mireymmnmm1062 6 років тому +7

    እግዞዞዞዞዞዞዞዞዞ ማርን ክርስቶስ አድነኝ ጌታዬ

  • @mebratugebisa7565
    @mebratugebisa7565 Рік тому

    የጌታ፡እየሱስ፡ስም፡ይባረክ።ለዘላለም፡ሰይጣን፡ይቃጠል።

  • @እቱየተክልዬልጅ
    @እቱየተክልዬልጅ 5 років тому +7

    እኔ እሚገርመኝ ነገር ፔጤዎች መቼ እና ላማን ማጨብጨብ እዳለባቸው አያስተውሉም አጋንቱም ሲናገር አሜን ማጨብጨብ ፓስተሩም ሲናገር አሜን

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 3 роки тому +1

    Wow amazing testimony, thank you Jesus for delivering her.

    • @rachidhaddach5593
      @rachidhaddach5593 3 роки тому

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (MOSES MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on+2349139193695) tell him I sent an you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you..

  • @abebachekol3611
    @abebachekol3611 6 років тому +4

    ጌታ ይመስገን አሜን አሜን

  • @SelomieDangew-jh9ks
    @SelomieDangew-jh9ks 8 місяців тому

    God bless you man of God

  • @mrjorgeyotina9840
    @mrjorgeyotina9840 4 роки тому +35

    ወዳጄ አደለም 10 ቢሊየን ሙሉ ኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ገና አንድ ቢሊየን አይደርስም መጀመሪያ ከቀረጻ በፊት ድራማውን በደንብ ተለማመዱት ውሸታሞች

  • @hasnaasnakech1529
    @hasnaasnakech1529 3 роки тому +1

    አሜን አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @romanyilma6043
    @romanyilma6043 4 роки тому +6

    እኔን የገረመኝ መንፈሱን ውጣ አልከው ፡ወጣ እንበል ግን ወደዬት ነው የኼደው?ወዴት ሰደድከው???????ይገርማል ጥሩ ድራማ ነው

    • @mazaenidal6930
      @mazaenidal6930 3 роки тому +1

      ምን ያረግልሻል የሔደበት በሱዳን አርጎ ወደሊቢያ ነው የሔደው

    • @afewerkireda8183
      @afewerkireda8183 3 роки тому

      እንዴት ማለት ? መንፈሱ ፥ መንፈስ ቅዱስ ኣንቆ ግሃነብ እሳት ውስጥ ይወረውረዋል ።

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 3 роки тому

      WedeAnchyTekebey😜😘🤣

  • @luchia3835
    @luchia3835 4 роки тому +1

    Amen hallelujah praise the lord

  • @selemunsolo8798
    @selemunsolo8798 5 років тому +6

    ልጅሽ ትባረክ አንችም ተባረኪ በእየሱስ ስም ከክብር ወደ ክብር ሕጂ

  • @ሰለማነውሁሉከጌታእግዚቤሐ

    Amnee
    Tebarkiiii. Tesgwu yicmrlka.

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 6 років тому +6

    Jesus is Lord 🙏🏿 😍

  • @TigstbulachTigstbulacho-jc8cc
    @TigstbulachTigstbulacho-jc8cc 7 місяців тому

    Amennnnnnn beye hageru yalewu xenqyochun yamita

  • @زهراءبنتإبراهيمإثيوبيا

    لا إله إلا الله محمد رسول الله☝️ወላሂ ከአንድ አላህ ዉጭ በእዉነት የሚመለክ አምላክ የለም ላትከዝቡ

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 5 років тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መቶ በመቶ ሙሉ ክብሩን ብቻውን ይውሰድ፡፡ የዚህን ቻናል ባለራዕይ እና አገልጋዮች ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ከዲያቢሎስ የበቀል ሴራ አገልግሎታችሁ፣ እናንተ እና የእናንተ የሆነ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ክፉ ፈጽሞ ላያገኘው ለዘለዓለም የተሸፈነ ይሁን፡፡ ጌታ ይባርካችሁ፡፡

  • @kelelakelela2675
    @kelelakelela2675 5 років тому +22

    ከዛ ሂወት መውጣትሸ አሪፍ ነው ግን ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ብትመለሸ አሪፍ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @ethiofunnyviralvideo6696
      @ethiofunnyviralvideo6696 3 роки тому +3

      Haymanot ymeslishal endea medagna metsaf endeza ylal? Medan be kristos nw

    • @ethiofunnyviralvideo6696
      @ethiofunnyviralvideo6696 3 роки тому

      Kayeshat meskel adirgalech ye ortodox meleyawn gn medan be liju nw atisasache metsaf kidus lay felige

    • @shewitsara6440
      @shewitsara6440 3 роки тому

      Ehte raso stagni tenkoy aregat rasom ezi metu yilefelifel yawi new

    • @ethiofunnyviralvideo6696
      @ethiofunnyviralvideo6696 3 роки тому

      @@shewitsara6440 malet algebagne shewit este gilts adirgelegn

    • @shewitsara6440
      @shewitsara6440 3 роки тому

      @@ethiofunnyviralvideo6696 መጀመርያም ራሱ ነው ጠንቋይ ያረጋት ከዛም ለሰው መሰናክል አንድትሆን ደሞ አዚ ኣምጥቶ ያሰለፈልፋታል አና ያው ነው

  • @mesijesusislord4434
    @mesijesusislord4434 5 років тому

    Wow yene konjo ayzosh geta yiredashal enkan des alesh betam des bilognal sile tefetash geta ymesgen

  • @eyersalemasmelash7250
    @eyersalemasmelash7250 5 років тому +3

    እግዝአብሄር ስራህን ያፈርስዎ

  • @GalaxyAs-gf6tu
    @GalaxyAs-gf6tu 4 роки тому +1

    ተባርኪ

  • @koki1872
    @koki1872 4 роки тому +3

    የኔእናት እንኳን ተፈወሺ
    ትክክልነሺአንዳንድ ደብተሮችነን ባዪች ብዙ ሰዉ እየጎዱነዉ ስለዚህ የሰይጣን ስራ መቆም አለበት አሁንማ ዳቆን ተብዬችም ጀምረዉልናል በዉነት ሊቆም የሚገባነዉ

  • @tsaganashishifaraw625
    @tsaganashishifaraw625 5 років тому

    amennnn amennnnnn geta kibiruni yiwusadi God bless you

  • @Makey-bn5lf
    @Makey-bn5lf 5 років тому +5

    ሱባነላህ ካአላህ መጣላት ይከብዳል ግን ህሱ ይታረቀን ውዶቼ

  • @ingodwetrust2600
    @ingodwetrust2600 5 років тому

    Wonderful man of God gletew gene Aban kud yediyablosn sera liyafers Yenazretu Eyesus tekelete

  • @betehappy8450
    @betehappy8450 6 років тому +14

    መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ና በእናቱ በእናታችን በእመቤታችን በአማላጃችን በንጽህተ ንጹሀን በቅድስተ ቅዱስን በቅድስት ድንግል ማርያም እንደሆነ ጠንቅቄ አውቃለሁ አንተ እንደምትለው አይደለም ቅዱሳን ሐዋርያት እንኳን በስሙ ነበር እንዳንተ አይነት ጋኔንና ሀሰተኛ ነቢያትን ያወጡ እና ያጠምቁ የነበሩት አንተ የምትናገረውን እስኪ ራስህ መልሰህ አድምጠው የቀደሙ አባቶቻችን ሐዋርያት ና ነብያት ን ተመልከታቸው ልብሳቸው እንኳን በስሙ ድውይ ይፈውስ ነበር እንዳንተን አይነት ሀሰተኛና ፍንዳታ ቢዝነስ ሴንተር የከፈተ ነቢይ ነኝ ባይ ያድን ነበር የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብንና አንተም ይፈውስህ ሌላ ምንም አይባልም ለነገሩ ድንጋይ ድንጋይነቱን አይለውጥም ኦርቶዶክስ እንደሆነ የፈለገ ቢሆን አትናወጥም ምንም ስም ብታጠፉ አይሆንም መሰረቷ ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና በቢዝነስ የተከፈተ እንዳንተና ኢዩ ጩፋ የተባለ የዱርየ ስብስብ የተመሰረተ አይደለምና ሲጀመር አንተ ቤተ ክርስቲያን ብለህ መጥራት አትችልም ምክንያቱም ክርስቲያን አይደለህም ቤተ ክርስቲያን ማለት የክርስቲያን ቤት ማለት ሲሆን በክርስቶስ ክርስቲያን ተብለናልና ያንተ ደግሞ ቤተ ቢዝነስ ነው መባል ያለበት ለምን ቢዝነስ ነው የምትሰራበት እስኪ ግን ውስጥህን አድምጠው እውነት አንተ እንደምትለው አጋንንት እያወጣህ ነው?? ህሊናህን ጠይቅ ራስህን ባታታልል እመክርሃለው እንዴ እናንተኮ አንተና መሰሎችህ አጭበርባሪዎች ሙት እናነሳለን በማለት መቃብር አስቆፍራችሁ ሳይሳካ ሲቀር ባደባባይ የምትሮጡ እልም ያላችሁ ማፍያዎች አንተ ደግሞ እሳት አዘንማለሁ ትላለህ እስኪ እሳት አውርድና እንይህ ለመሆኑስ የትኛው ክህነትህ ነው ማሰር መፍታት የምትችል አይ አለማፈር ለነገሩ ሌጌዎን የሚወጣው በሌጌዎን ነው ይላል መጽሐፍ ቅዱስ እሷንኮ በገንዘብ እንደገዛሃት አነጋገሯ ያስታውቃል

    • @እመብረሀን.አማላጀትጠብቀ
      @እመብረሀን.አማላጀትጠብቀ 6 років тому +2

      ውይ ትክክል ድራማነው. መዳንያለም. ይባርክሽ. እመብርሀን በምልጀዋ ትጠብቅሽ.

    • @betehappy8450
      @betehappy8450 6 років тому +1

      አሜን ሁላችንም ትባርከን በረከትዋ ረድኤትዋ ይደርብን

    • @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500
      @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500 6 років тому

      እራሱ ነብይ ባዩ እራሱ ደንበኛ ጠንቆይ ነው

    • @Hanna-im1sc
      @Hanna-im1sc 5 років тому

      tkekl ewnetshn new yena konjo

    • @hiwottedla1189
      @hiwottedla1189 5 років тому

      Wenidime Selam kanite yihun egziyaber abizito yibarikih gin setiyowa ewunet Tarik new yawerachiw police Eko involve marege alebet ye sew dem eyafesesu new tariku ewunet kehone Orthodox lezelalem tinur

  • @ndamulelonengovhela3659
    @ndamulelonengovhela3659 4 роки тому

    Thanks gooD josse

    • @rachidhaddach5593
      @rachidhaddach5593 3 роки тому

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (MOSES MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on+2349139193695) tell him I sent an you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you..

  • @yewyalehkasa761
    @yewyalehkasa761 6 років тому +6

    ዋው ዋው እረ እ/ር በዙፋኑ ላይ ነው ስሙ ለዘላለም ይባረክ

  • @mimisam3242
    @mimisam3242 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @genetserer771
    @genetserer771 6 років тому +8

    እዉነት ነዉ ጠዋት ቤተክርስትያን ተሳልመዉ ከሰአት ደብተራቤት ይሄዳሉ

  • @MegraNura
    @MegraNura 4 місяці тому

    እውነተኛ ታርክ ነው እንኳን ጌታ ደረሰልሽ የአጋንት ስራው ነወ።

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 6 років тому +4

    ሰይጣን ስራው ተጋለጠ
    ይሄ ነገር ትክክል ነው የኔ እህትም በእንደዚህ አይነት ነገር ነው የሞተችብኝ ጌታ ያጋልጥልን ጌታ ጣልቃ ይግባ ለህዝቡ

  • @lyamoges4743
    @lyamoges4743 4 роки тому

    Getea hoye .Tebareke .wendemyea. E/Gzabher.segawene. yabezalhe

  • @Godisgood-fv6fg
    @Godisgood-fv6fg 6 років тому +5

    Be Eyesus Sem Sarah yefrs lezelalm.

    • @rachidhaddach5593
      @rachidhaddach5593 3 роки тому

      Child of God, I don't know you in person but God knows you. God ministered to me in a revelation when I was on your profile to see things around you,I saw blessings but spiritual attacks holding onto them,in prayers,i saw a woman in the realm of the spirit monitoring and plotting delay in your life, with an evil mirror, and with a motive to destroy. But as I speak to you now her time is up, Render hand of favour with Anything you can afford or give to these motherless foundation (MOSES MOTHERLESS FOUNDATION) in kebbi state nigeria before 2DAYS with faith, as I Rise my hands towards heaven and pray for you they shall serve as point of contact wherever you are, you will receive double portion of grace to excel and total restoration of breakthrough in your life and in the life of your family. Ask for their acct details and help them call the MD in charge of the orphanage to get their details on (WhatsApp or call them now on+2349139193695) tell him I sent an you. For it is not by might nor by in power but of the spirit saith the lord (zechariah 4:6). You shall testify to the Glory of God in your life.God bless you.

  • @aberashhaile7710
    @aberashhaile7710 6 років тому +1

    Amen Eyesus geta new

  • @yoditgechulhu2846
    @yoditgechulhu2846 5 років тому +4

    በእየሱስም የጠላት ስራ የተመታ ይሁን

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 роки тому

    እህቴ እንኳንም ነፃ ወጣሽ ሰው እውነት ሰው ክፌ ነው ለዛውም ልጁን እንዴት ለሚያልፍ እና ለሚጠፋ ነገር ልጁን አሳልፎ መሰዋት ያረጋል

  • @tigistmohammed8566
    @tigistmohammed8566 3 роки тому +4

    በጣም ነው የገረመኝ በጌታ በኢየሱስ ስም 🤭
    ብዙ ትምህርት ተምሬአለሁ

  • @የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ

    የጣላት ስራው የፈረሰ ይሁን የጨለማው ሀይል የተሰበረ ይሁን

  • @ለእኔሁሌምእግዚአብሔ-ጀ4የ

    ከዚህ ስራ ነፃ የወጣሽ ጌታ ይባረክ

  • @እናቴንናፋቂእማእወድሻለሁ

    አሜን አሜን ክብር ይገባሀል ጌታ

  • @belaynehabebe7965
    @belaynehabebe7965 4 роки тому +7

    ሰይጣንን በስሙ ገሰፆ ማስወጣት እንጂ ይህን ያህል ማስለፍለፉ ለምን ይጠቅማል
    ለታዘበ ሰው ለቢዝነስ የሚደረግ ቅስቀሳ
    ይመስላል።

    • @tigistgirma575
      @tigistgirma575 3 роки тому

      Meskerenet yebalal legata keber new wendema bezo neger kezech leg altemarkem ahon seytan endat besewoch lay endat endemetekem

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 3 роки тому

      Mnewtezetezeshe

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 2 роки тому

    Thank you God bless you pray for me and my son to My family Amen Amen 🙏