በስላሴ ዙሪያ የተደረገ ውይይት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @ImamHossin-hl9rc
    @ImamHossin-hl9rc 2 місяці тому +2

    ሱበሀን አሏህ

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 2 місяці тому +1

    ባይብል ውስጥ እግዛቤርን ያይው ማንም የለም ይላል ።

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 2 місяці тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ውዱ ወንድሜ ሞ

  • @huda._.010
    @huda._.010 2 місяці тому

    ወይ ሀይልሻ ባልና ሚስት ታዲያ ሁለት አይደሉም እያለ ነውኮ አይ ምስኪን

  • @bedrumohammed1582
    @bedrumohammed1582 2 місяці тому +2

    ዮሐንስ5-7 የላከኝ አብ አለ
    እኔ አብ ነኝ አላለም
    እሱ ስለ እኔ መስክሮዋል
    እናንተ ግን ድምጹን ከቶ አልሰማችውም መልኩንም አላያችሁም ሲል በዛ ስአት ማንን እያዩ ነበር እየሱስን እያዩ ነበር እየሱስ አብ ስላልሆነ የላከኝን አብ አላያችውትም እኔን ግን እያያችውኝ ነው ብሎ አብ አለመሆኑን ገለጸ
    ክርስትያንኖች ፣እግዚአብሔር በስው አምሳል ተመስሎ እየሱስን ሆኖ፣ ስጋ ለብሶ፣ስው፣ሆኖ ራስ እግዚአብሔር ወደዚህ ምድር ተለውጦ መጣ ብለው ያምናሉ
    ትልቅ ክህደት ወይም ጥመት
    1ኛ ጢሞቴዎስ 6::16
    እግዚአብሔር እንዲህ ይላል እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፣ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል አንድ ስው እንኳን አላየውም ሊያይም አይችልም ፣ለሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን
    ሉቃስ 10_22
    ውሉ ካባቴ ዘንድ ተስጥቶኛል
    ካባቱ ዘንድ ስለተስጠው እንጂ
    በራሱ ስላለው አይደለም
    የራሱ ንብረት የራሱ ይሆናል እንጂ የአብ አይሆንም ነበር

  • @drawyourlife-mx3en
    @drawyourlife-mx3en 15 днів тому

    እኔን ያየ ኣብን አየ ሳይሆን እኔ ኣ ብነኝ ለምን አላለም ? እነሱም ኣብን አሳየን ስሉ ኣብ እንዳልሆነ ያውቁ ነበር :: ሀቅ እያዩ ከመካድ አላህ ይጠብቀን ❤

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 2 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @huda._.010
    @huda._.010 2 місяці тому +4

    ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ የሚል መረጃ ከመፅሀፍ ቅዱስ ማስረጃ ማምጣት አቃታችሁኮ ውሸታሞች

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 2 місяці тому

      😂😂 bataam achberbariwoch

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 2 місяці тому

    ገርሞ ገራሚ ነው

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 2 місяці тому +1

    ሂዳያ ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል

  • @huda._.010
    @huda._.010 2 місяці тому

    ፖስተር ሀይሉ ነብዩ ሙሴን ና ብሉይ ኪዳንን ጭምር እየተቃወመ ነው እስልምናን ብቻ ሳይሆን ?