ቤኑና መንደር የ'ይቻላል' እምነት ቋሚ ምስክር ነው።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @Turme..
    @Turme.. 18 днів тому +5

    ቆመን አጨብጭበናል ለሪዞርቱ እና ለሀሳቡ! Amazing 👏 🤩

  • @Tinsae-nk9
    @Tinsae-nk9 19 днів тому +17

    ጌታ ሆይ ተመስገን የሚያይ መሪ ስለሰጠእን

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 15 днів тому +4

    አብያችን አይምሮህ ይባረክ ጨዋ የስራ ሰው❤❤❤

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 17 днів тому +3

    አገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ውላ ሰላም ትደርልኝ

  • @surafelgebreselassie8666
    @surafelgebreselassie8666 19 днів тому +9

    ልዪ ነው መቼስ
    ሰላም ቢሰፍን በሀገራችን እኛስ በየጊዜው በመጣን ነበር። እባካችሁ ከዚህ ባላነሰ ትኩረት ሰላም ላይ ስሩ!

  • @KhaledBaboud-sb9hp
    @KhaledBaboud-sb9hp 17 днів тому +1

    يا الله بارك وحفظ اثيوبيا
    الجمال ورح الحية مع طبيعة ابى احمد لن يتوقف من الازدهار نحن معك قلبن وقالبن

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 14 днів тому +1

    ቤኑና መንደር በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት ደስታ ከምድሬ አይጥፋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉
    Am so happy God bless Dr Abiye ❤❤❤🎉🎉🎉 congratulations Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 14 днів тому

    ለመላው ፡ አገሬ ፡ ሰላምን ፡ ፍቅርን ፡ አንድነትን ፡ እመኛለሁ ፡ የሰሩእጆች ፡ የተባረኩ ፡ ይሁኑ🇪🇹🇪🇹

  • @tes-techagropreneurplc7897
    @tes-techagropreneurplc7897 19 днів тому +26

    ለካስ ቀን ይመጣል፥ ለሁሉም ጊዜ አለው። ኢትዮጵያም የምትጎበኝ፣ የትናፈቅ ድንቅ ምድር ሆነች። ይሄ በሥራ ብቻ አይመጣም የእግዚአብሔር ዕጅ ካልታከለበት። አንዳንዱን ነገር ልንገምተው በማንችለው መጠን አሣምሮት ስናይ ይህ እንዴት ይሆናል እንላለን፤ ያስገርመናል። በእርግጥም በጊዜው ፈጣሪ ብድራትን ቆጥሮ ኢትዮጵያን ሲጎበኝ፣ ሲታደጋት ማየት ፍሬው ጣፋጭ ነው።

    • @IRegan
      @IRegan 17 днів тому

      😢😢😢🥰

    • @TemesgenWondimagegnehu
      @TemesgenWondimagegnehu 17 днів тому

      ፀጥታና ሰላምም በሌለበት ብልፅግና በታንክ ታጅቦ ስብሰባ ካልመራበት በስተቀር ሸረሪት ያደራበታል። በዘራፊ ምድር ቱሪስት????። ለemarate ካልሆነ???!😂

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 17 днів тому

      Fxari fqer anedeneti ❤❤❤❤❤😢😢😢ysxene

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 19 днів тому +5

    አረ መጣን ሀገሬ 🤗🤗🤗😘😘😘😘😘

  • @Hassabe-sk2qx
    @Hassabe-sk2qx 18 днів тому +9

    ሳላም ብቻ አጣን እንጂ ኢትዮጵያ ታድጋለች እባካችሁ ነፍጥ ያነሳችሁ ወገኖች ወደሰላም ኑ ይህ የዋህ ህዝብ እፎይ ይበል?አንድነት መተሳሰብን ካሳደግን እድገቱ ቅርብ ነው።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 17 днів тому

      ❤❤❤❤❤tikekele❤❤❤

    • @mekiyaabdella7131
      @mekiyaabdella7131 17 днів тому

      wanaw eko selam new, selam bicha atan enji?????????????????????? eski zewer zewer eyalachu wedetach wered eyalachu eyu sin hizb eyaleke endehone

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 14 днів тому

    እነዚህ ፡ ሁሉመልካም ፡ ያደረገውን ፡ እግዚአብሔር ፡ የተመሰገነ ፡ ይሁን ፡ ሰላም ፡ ፡ ለኢትዮጵያ ፡ ሕዝቦች ፡ ከጥላቻ ና ፡ ከዘር ፡ በሸታ ፡ ጌታ ፡ ይፈውሰን ፡ ፈጣሪ ፡ ፡ ድህነትና ፡ ረሀብን ፡ ጦርነትን ፡ ጉሰቁልናን ፡ ከመላ ፡ አገራችን ፡ ይጥፋልን ፡ አሜን🙏🙏🙏

  • @TedyKiflee
    @TedyKiflee 18 днів тому +4

    ፈጣሪ መረያችንን ይባርከው

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 16 днів тому +1

    🇪🇹🏅😍Dr Abiy❤❤❤

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 18 днів тому +2

    ውብ ነሽ አገሬ

  • @mvab3252
    @mvab3252 19 днів тому +8

    wOw 🤩
    🌾ኢ💚ት💛ዮ🕊ጵ❤️ያ🍎ች🥂ን🤗
    እምር በይ :: የሰሩ እጆች #ይባረኩ 🙏🏽❤️✌️

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 19 днів тому +2

    Egzihabher yimesgen Ethiopia selam tihun bertu

  • @RobelDestaw-i5j
    @RobelDestaw-i5j 16 днів тому +2

    ኢትዮጲያውያን መሪ ላለመቀየር አሪፍ ምክንያት አለን።አሁን ትክክለኛ መሪ ነው ያለን አጠፋም አለማምም በደንብ እናስተውል ነፍጥ ይቅርብን ጦርነት ይብቃን ማማረር ይቁም

  • @Burtukan-12691
    @Burtukan-12691 18 днів тому

    ዋዉ እጅጉን ማረከኝ በጣም ወደድኩት😍😍

  • @embibelayele1729
    @embibelayele1729 19 днів тому +4

    ግንባታቸው እንዲህ በምሥጢር የተያዘላቸውና አንድ ባልታሰበ ቀን ብቅ የሚሉልን ‹ተዓምራዊ› ግንባታዎች ስንት ሌሎች ይኖሩ ይሆን?

  • @SolomonGudu
    @SolomonGudu 15 днів тому

    wow go head

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 19 днів тому +1

    Tesfa chilanchil lasayehen fetari msgana yegebaw abucheye tebarek ene mnm kal yelegnim. Becha hager atfi ebitegnochen fetariye yatifalen.

  • @Amoraw-sv8tx3mf2u
    @Amoraw-sv8tx3mf2u 13 днів тому

    በበሰቃ ሀይቅ ውስጥ በሰው ላይ ጥቃት እያደረሰ ያለ ማክ የሚባል ግድንግድ አዞ እንዳለስ ያውቃሉ ባልደረቦችም አሉት ከአርባ ምንጭም በፊት እንዳመጧቸው ይታወቃል በመተሀራ ሰዎች የተረጋገጠ ነው ለጥንቃቄ ያክል

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 19 днів тому +4

    ቻው ዱባይ

  • @tekletravel27
    @tekletravel27 15 днів тому

    The problem still there is no relevant security to make one his destination there.

  • @DareBeyena
    @DareBeyena 19 днів тому +3

    Ye Ethiopia xelati yehi endayimexa ithiophiya wedefiti endatihedi be Banda lijochuwa waga enditikefil biyaregunim yeferuti yiwerisal endemibal ithiophiya ye Africa qunco haftam ena hayilegna Hager tihonalechi faxar misikinu wudu ethiopiaya hizib yixebiqati .

  • @johnnsamba3564
    @johnnsamba3564 19 днів тому +2

    How do we book as there seems to be no booking website for the village.

    • @MrAlem11
      @MrAlem11 19 днів тому

      Don’t be fooled. This is only for show and there is no viable transportation options or security in the country and in this area in particular. There are similar resorts built in the past, non of them are in service due to security concerns.

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 18 днів тому +2

    ሁሉም ቦታ ሪዞርትና የመዝናኛ ስፍራዎች እየተገነቡ ነው ጥሩ ነው ህዝባችን ኑሮ ከብዶታል 5% ኢትዮጵያዊ ቢኖር ነው በሪዞርት የሚዝናናው የውጪው ቱሪስት በሰላም የተነሳ ርቃል አገራችን ሰላም ይስጥልን ።

    • @user345-d2k
      @user345-d2k 18 днів тому +1

      Tourism bedemb keteserrabbet be Million yemmiqotter ye sira iddilin yifetral , hager tadgallech dihinnet yiqennisal .

  • @BekeleArgo
    @BekeleArgo 18 днів тому

    yihe liyu new; gena bizu yiqerenal ; degimo indeminasakawu alixeraxerim..

  • @dagnachewadmas8176
    @dagnachewadmas8176 12 днів тому

    ቤኑና ትክክለኛ ቦታው የት ነው?

  • @yakobbetey
    @yakobbetey 16 днів тому

    ስንት ሰዉ ነዉ የሚዝናናዉ ከ100ሚሊየን ላይ

  • @MarthaSilkebo
    @MarthaSilkebo 18 днів тому

    Bill Please

  • @youssibra4919
    @youssibra4919 18 днів тому

    This resort is built NOT with Ethiopian in mind. Guess who is coming for dinner........

  • @ዛሞስዛ
    @ዛሞስዛ 16 днів тому

    ቤኑና ልዩ ነው እዛ ስንደርስ የሚቀበለን ሸኔና ነው?😢

  • @Ethiopi400
    @Ethiopi400 18 днів тому +1

    አባቴ ይሄ ያለመደበት ህዝብ አዳዲስ ፕሮጀክት ባናት ባናቱ እያልከው ኩሽናዬን ካላጸዳህልኝ እንዳይልክ።