Hachalu Hundesa & Addis Mulat Emma Wude Ethiopian New Music 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 917

  • @Oromia24
    @Oromia24  2 роки тому +11

    Suuraa Galchuun Qofa Umuriikee ykn Kan Hiriyyaakee Beekuu Yoo Barbaadde App Kana Fayyadami.
    app.ethiojob.info/face-scanner-age-calculator/

  • @yenunigatu8249
    @yenunigatu8249 3 роки тому +225

    የዚህን ልጅ እድሜ የቀጠፋችሁ ከውድ ባለቤቱና ልጆቹ የነጠላችሁ እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @ነጃትየወሎልጅ
    @ነጃትየወሎልጅ 3 роки тому +21

    አይ ሀጫሉ ወድሜ ምርጥ ኢትዮጵያውይ ነበር መቸም ደህናሰው አይኖርበት ኢትዮጵያን የባንዳ መኖሪያናት ልጆቺህን ፈጣሪ ያሳድግልህ የኔ ምርጥ ወንድም

  • @fitsum5623
    @fitsum5623 3 роки тому +29

    The lyrics is so deep and heartwarming!! I love that our artists are preaching love and unity amongst Ethiopians. This what God calls us to do. Thank you Hacchalu. Nefsun yemarilin:( Addis Mulat did great too! Excellent collaboration. May God heal our people and bring peace to Ethiopia Biyya kiyya🙏. Oromos, Amhara's, Tigrayan's, Gurage's, Wolayta, Harari, Somalis in Ogaden, our people all over the Omo valley Ari, Mursi, Hamer, Dassanach and all those I haven't mentioned deserve justice and peace ♥. Sending love to all. Fiqir yashenifal::

  • @selahadintesfaye6826
    @selahadintesfaye6826 3 роки тому +39

    ጀግና ደፋር ውብ ፍቅር ሁሉንም ያሟሏ የኢትዬጵያ ድንቅ ልጅ

  • @nebiblue
    @nebiblue 3 роки тому +77

    RIP Hachalu a lot of respect from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @papesnoop4953
    @papesnoop4953 3 роки тому +1

    አጩን በሕይወት እያለ ቢረዱት ኖሮ ብዬ ተመኘው አጩ በጣም ሲበዛ ተጫዋች ደግ ለሰው ያለው ክብር ልዩ ነበር ልክ እደ ድሮው ሰላምተኛ ታዋቂ ሆኛለው ብሎ የማይኮሮ ምርጥ ሰው ነበር ግን ምያደርጋል ባጭር አስቀሩት የአጩ አዘን መቼም ከልብ ሚወጣ አይደለም ማንም ይሁን ማን ገዳዩ ወቶ አጩ የቀመሰውን አፈር ካልቀመሰ እሳቱ አይጠፍም ከልብ ላይ አጩ ያገሬልጅ በጣም ነው ምኖድክ የዘመኔ ጀግናዬ ነክ

  • @solomonzeleke3534
    @solomonzeleke3534 3 роки тому +67

    He is still one of the great artist of Ethiopia. I enjoyed his songs especially when I jog evenifI don't know Oromiga. Now, after I heard this music and the program at SeifuFantthun EBS interview with his decent wife and his friends, I vividly noticed the loving, compassionate nature of Achalu. I can say Achalu was misunderstood by many Ethiopians. Let God rest his soul in peace along with Abraham, Issac and Jacob.

    • @ayyotube5224
      @ayyotube5224 2 роки тому

      All Oromos are misunderstood we don’t have nothing but love for everyone

  • @hannamekonnencell1099
    @hannamekonnencell1099 3 роки тому +86

    እኔም acahlun ብዙም አልተረዳውትም ነበር አሁን ነው ልቤን የነካው የኔጌታ ያሳስናል የገደሉት ፈጣሪይ የሶራቸውን ይስጠጥ ነፉስን ይማርልን 😭😭😭😭

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 3 роки тому +27

    ጅቦች ወንድማችንን ነጠቁን እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!

  • @tigistgelana1245
    @tigistgelana1245 3 роки тому +6

    ምርጥ የማይሠለች የማይጠገብ ዘፈን ሃጫሉ አንተ አልሞትክም ዘላለም በልባችን ነግሠክ ትኖራለክ ነብሥክን በገነት ያኑረው ጀግና

  • @samrawihussle5232
    @samrawihussle5232 3 роки тому +27

    RIP KING Hachalu from Eri🇪🇷

  • @medhanltdemere6100
    @medhanltdemere6100 3 роки тому +12

    ኡፍፍፍፍፍፍ እኔዘፍን አልውድም ግን ይሄን ዘፍን ስሰማው ውስጤ። ምን እንደተሰማኝ መናገር አቃተኝ። ነብስክን ይማርው ከማለት ውጪ ምን እላለው መልካም ስው ለአድናቅውችክ እንዲውም ለባለቤትክ መፅናናትን ተመኛው

  • @amsaluasn4292
    @amsaluasn4292 3 роки тому +77

    I love his songs. I don't understand why they kill this great artist. Eventhough I don't speak AfanOromo I can't stop listening his beautiful song. We missed a great artist.

    • @rasrif1978
      @rasrif1978 3 роки тому +1

      It's Amharic not Afanoromo!!

    • @amsaluasn4292
      @amsaluasn4292 3 роки тому +5

      You need to learn how to read and understand. Don't rush to comment. I said , "I love his songs " please ask you friends to translate for you.

    • @teferakekeba4652
      @teferakekeba4652 3 роки тому

      @@amsaluasn4292 j

    • @liyuwerksamule241
      @liyuwerksamule241 2 роки тому

      K y g g jb iib kbvgggkvbbbvvkgb

    • @muradahmed3673
      @muradahmed3673 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢 betem yesazinal

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 9 місяців тому

    This young artist was gifted artist. No question he was going to be the next Tilahun. So sad we are loosing our great children in Ethiopia . RIP Hchalu!

  • @iyobgirma429
    @iyobgirma429 3 роки тому +4

    Haaccee koo dhaloonnii kee maratee garraan keenyaa gubbannee jiraa hace❤❤❤❤☝️🙏🙏🤲🤲😭😭😭😭

  • @Hነኝወለየዋለዛዉምየደሴ

    አፈር ብሉ እደዉ ድፍት ያርጋችሁ ይሄንን ምርጥ ሀገር ወዳድ ምርጥ የኢቶቢያ ልጅ የገደላችሁ እኔ ሀጫሉን አላቀዉም ዘፈኑንም አላቀዉም ከሞተ ቡሀላ ነዉ ያወኩት 😭

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 2 роки тому

      Are enan endanchy new Kemot bhla zerga endalhon yawekit yewntttt

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 3 роки тому +5

    እኔን ወድሜየ በጣም ነው ምውደው በፊትም አሁንም የጎንደር ልጅ ነኝ I love him so much before I after my brother

  • @getnetali1130
    @getnetali1130 3 роки тому +16

    ይህን ጀግና የገደለ ሀገር አፍራሽ እና የፍቅር ፀር መሆን አለበት:: ኦሮምኛ ባልችልም የዘፈኖቹ አድናቂ ነበርኩኝ:: ነፍስህን በገነት ያኑራት ወንድሜ:: እኛንም መልእክትህን በልቦናችን ያሳድርልን እና የምኞትህ ይሁን::

  • @sarahazeb580
    @sarahazeb580 3 роки тому +3

    አጩኮ የኛ ጀግና ምርጥ የኦሮሞ ልጅ በስጋ ብትለየኝም በመንፈስ ከኛ ጋ ነህ ታሪክ አይረሳህም። መላው ቤተሰቦቹ የጀግናው ባለቤት ኪያ ውድ ልጆቹ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣቹ የወንድማችንን ነብስ ይማር ልን የኦሮሚያ ምድር አቦዎች ዘር ይውጣላቹ አጫሉን የመሰለ ሌሎች የሚወጣባት ይሁን ገለቶማ።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 роки тому +37

    አፈር ይብሉ ፓለቲከኞቹ በሉህ እግዚአብሔር አምላክ የደምህን ዋጋ ይክፈል የልጆችህን እንባ ያብስ 😭😭😭😭😭💔

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 роки тому +20

    ወንድሜ ነብሰ በአፀደ ገነት የኑረልን

  • @oromoonjaalallaa9652
    @oromoonjaalallaa9652 3 роки тому +17

    Lubbuu kee mirgaa qulqulootaa nuuf haa boqaachissuu waaqan haacee ani siif osoo tanee kan sii ajeesseef bo'ee waaraa yoo jirataan biyyaa lafaa irraaf sammittii gubaataan😭

  • @adgirl9980
    @adgirl9980 3 роки тому +4

    ሀጬ ናረክ ይሄን ብታይ ደስ ይለን ነበር
    የአንተን ነፍስ የነጠቁትን እግዚያብሄን የሚወዱትን ይንጠቃቸዉ
    የልጆችህን እና የቤተሰብህን እንባ ያብሰዉ።አሜን

  • @TheVoiceofLosha
    @TheVoiceofLosha 9 місяців тому

    I just discovered this song today. Quite emotional to say the least. He is one of the kind. May his soul rest in peace.

  • @mimisha3676
    @mimisha3676 3 роки тому +13

    የኔ ጌታ ምነው በሂወት ኖረህ ባየህው ይሄን የሰውን ፍቅር ❤😭😭

    • @huwaiehuwvie432
      @huwaiehuwvie432 3 роки тому +1

      Uuuuufffffffffff tekataln eko

    • @fjhfdggddt5436
      @fjhfdggddt5436 3 роки тому

      @@huwaiehuwvie432 zzzzzzzzźz

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 роки тому

      ቢኖርማ እሥካሁን አማራና ኦሮሞን ያጫርሥነበር

    • @mimisha3676
      @mimisha3676 3 роки тому

      @@genitube1438 pls የኔ ቆንጆ እንዲ አይባልም ፍቅር ያሸንፋል 🙏

  • @adamabdusalam3564
    @adamabdusalam3564 3 роки тому +10

    One of my favorite Ethiopian and Oromo singer allah nabsun bejennat yanurow 💔💔😭😭😭😭😭

    • @yohyoh4306
      @yohyoh4306 3 роки тому

      Astafuruallha 😳😳😳😳😳😳

  • @darointalabishee5394
    @darointalabishee5394 3 роки тому +15

    Wayyooo hacee koo garraami namaa waaqayyo lubbu kee jennata bara bara ha boqachiisu, Yomillee onnee saba kee keessa jiraatta 💔💔😭😭

  • @wondimufanta6372
    @wondimufanta6372 3 роки тому +13

    Can't stop tearing, May your soul RIP.
    The legends never die you will live forever in our heart

  • @messayhadero2954
    @messayhadero2954 3 роки тому +9

    After i listened this music he was a unique and lovely guy.We Ethiopians love you.You are the the best

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 роки тому +24

    ✨Hachalu always be Ethiopia's Hero
    Rest in Heaven WENDEM ALEM ✨

  • @tesfayegetachew8419
    @tesfayegetachew8419 3 роки тому +26

    This guy was loving Ethiopia....RIP

  • @tsigeredaadmassu3589
    @tsigeredaadmassu3589 3 роки тому

    ባልወድህም ይህን ዘፈን ግን አንደኛ ነው ወድጄዋለው ስለሀገሬ ስለሆነ💚💛❤

    • @milionabera7985
      @milionabera7985 3 роки тому

      telacha kemeqber behulla ayikebedem??libona yiseten ayayazachen ayamerm.

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 роки тому +33

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አጫሉ በሉህ ድጉ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑራት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tilahunwenidimu-se8so
    @tilahunwenidimu-se8so Рік тому +1

    አረ ናፈከኝ ይሄን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ይመጣል በውነት

  • @almimucaashawaa3472
    @almimucaashawaa3472 3 роки тому +8

    Uuuuuuffff haccee koo biyyoon sitti haa salphatuu gubadhee 😭😭😭😭😭

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 3 роки тому +2

    የኔ ሚስኪን ነብስክን ባፀደ ገነት ያኑረው እኛ እዲህ የሆን ቤተሰብክ እዴት ይሆን መፅናናቱን ይስጣቸው ለገዳይም ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጣቸው

  • @ትዝታ-ዐ7ወ
    @ትዝታ-ዐ7ወ 3 роки тому +9

    ምነው ለእደገና ሀዘን ይህን ባትተውልን ሀጫሉ? እንድሁ ብዙ ነገር እንደመሰልከን ብንቀር?ኡፍፍፍፍ የሚዳሰስ ሀዘን ነው ያንተስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selammake4139
    @selammake4139 3 роки тому +35

    ሳያውቁት ሳይረዱት አረዱት አጩኮ ነብስህ በገነት ያኑረው!

  • @fasilyemanebrehan7275
    @fasilyemanebrehan7275 3 роки тому +5

    የምዬ የአፄ ሚኒኒልክ አምላክ ነብስህን በገነት ያኑራት።

    • @soliyanachalaa4397
      @soliyanachalaa4397 3 роки тому +1

      nagernya.aheyanh.

    • @heriakleguzaye7935
      @heriakleguzaye7935 3 роки тому +1

      Fasil Matreba dedeb neke

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 3 роки тому +1

      አይ ጁንታ ከተንኮል ሌላ የማታዉቁ ለሞተ ሰው እንኳን ክብር የላችሁ።

    • @yemanehabeshawi1592
      @yemanehabeshawi1592 Місяць тому

      ኣንተ ራስህ ውሻ ነህ ጁንታ ነው እንዴ የፃፈው ቆምጨ እንጂ

  • @thufeekthufeek9756
    @thufeekthufeek9756 3 роки тому +1

    በጣም በጣም ያማል አይ የኛ ክፋት አይ የኛ ረስ ወዳድነት አይ የኛ አረኔነት ከቤተሰብ ከልጆቹ እንዲነጠል ከፈጣሪ በታች የድርሻችን ሚነ ተወጣን የኛ ክፋታችን ይህን የህል ነዉ

  • @alwayslove4770
    @alwayslove4770 3 роки тому +16

    I got chills in my skin . Oh my !! Rest in power brother!!

  • @tadesseb
    @tadesseb 3 роки тому +2

    ብዙ ምርጥ የሀገርቱ ዜጎች በችኩል ፖለትከኞች ከተገደሉ በሁዋላ ገዳዮች ሳይቀሩ ከፍተኛ ጸጸት ዉስጥ የገቡበት ብዙ የታሪክ አጋጣሚዎች አሉ፡፡ በጣም የተራራቁ የምመስሉ ፍላጎታችን ተቀራርበን ብንወያይ መጠናኛ ሆኖ ልገኙ ይችላሉ፡፡ ፈርዎች አና መሀይሞች ግን አጠቃለይ ዉይይትን አይሹም፡፡

  • @daudimohammed5839
    @daudimohammed5839 3 роки тому +5

    Dhugaa atin oromoof qaalidhaa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭💔💔😭💔💔💔😭

    • @lalisejaleta5423
      @lalisejaleta5423 3 роки тому

      Mati naf time sanyi too

    • @zaramusaendirszaramusaendi7936
      @zaramusaendirszaramusaendi7936 3 роки тому

      Qalidhaa nutuu haacceef ta'uu dhigaa isaa basuu dadhabnee mallee gaaruu maaliif ta'ee caarran haccekoo uuuuuuuuufff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 роки тому +2

    አጫሉ አልሞተም🙆🏾‍♂️👆🏾እንወድሀለን❤️አጫሉ ምርጥ ኢትዬጵያዊ

  • @amiandarge2605
    @amiandarge2605 3 роки тому +14

    He is 100%unit believe one Ethiopia rip my hero you unforgettable

    • @lrn2-lrn224
      @lrn2-lrn224 3 роки тому +2

      yesss 100% That's why TPLF Killed him

  • @aregawikalayu890
    @aregawikalayu890 3 роки тому

    Yegedlwen hulum ethiopiwe yawekewal 😢😢😢
    gn hulum yalfal wedm wendmun yakfal endalew adis
    Hache ahunm wedfitm belbachen yenoral😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @simbascar1011
    @simbascar1011 3 роки тому +4

    Wow Hachaluye you nailed it. You are always in our heart.😭😭😭

  • @jonnyleo5355
    @jonnyleo5355 29 днів тому

    እምባዬን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ RIP ሀጫሉ ነብስ ነግር 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abdulg2088
    @abdulg2088 3 роки тому +5

    Hacee Koo millions are missing you 😭😭😭

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ

    ሀጩ አንተን የሚተካ አለሰተፋጣረም አይፋጣርም ፋጣሪ ያጫልምበቸው ህይቶቸው ሙሉ ይጫልም አንተን ካጣን ደስተ እረቀን ናፍስክን ይማር የሰው ልጅ ይወለዳል ይሞተል በናዚ ተልካሾች በመሞትክ እጅግ በጣም ያሰዝናል ያንገበግባል 😢😢

  • @አጣ-ሙዲ
    @አጣ-ሙዲ 3 роки тому +286

    አጫሉን ሳላዉቀዉ በጣም ነበር የምጠላዉ ዘረኛ ይመስለኝ ነበረ አሁን ግን በራሴ አፈርኩኝ

    • @blatob8799
      @blatob8799 3 роки тому +11

      እኔም በራሴ ተፀፅቻለሁ ነፍሱ ይማርልን ባጭር አስቀሩት ልጆቹን ስሞ ሳይጠግብ

    • @altudz4055
      @altudz4055 3 роки тому +10

      @@jusamjemal9138 ነብስ ይማር በሉ አትባሉ ባለፈ ነገር ልጁ ሲወልድ እየተለወጠ ነበር የዋህነቱን ተጠቅመው ኦነጎች አስበሉት ልጁን እንዚ ጭራቆች የነሱን ባንዲራ ይዞ ዘፈነላቹው በቃ ልጁ ተቀጨ እድሜአቸው ይጠር ኢትዮጵያ ውስጥም ውጪ ያሉ ጭራቆች ፖርቲ ነኝ ነፃ አውጪ ሚሉ ወሬ ናቸው ገደል ግቡ ምትሳደቡ እሽ አልሰማቹም

    • @የፂዮን
      @የፂዮን 3 роки тому +27

      ሙት ወቃሽ መሆን አልፈልግም ነገር ግን ልጁ በጣም ዘረኛ ነዉ ። ሌላው ቢቀር እምዬ ሚኒሊክን የሰደበ ደፋር ነበር ከዘነጋችሁት ለማስታወስ ያህል ነው።ኦሮምኛ ካልሰማችሁ የሱን ዘፈኖች ኣስተርጉማችሁ አዳምጡ ይሄ አዲሱ ሙዚቃ ግን እንዴት እንደስራው እስካሁን አልገባኝም 🤔 ሞቱ ግን ኣንገብግቦኛል, ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድም ኣለም!

    • @istme4224
      @istme4224 3 роки тому +6

      @@የፂዮን ya hodan tanagershlgi💚💛❤️

    • @weynishettadesse4309
      @weynishettadesse4309 3 роки тому +3

      @@የፂዮን ያንቺ እምዬ ጡት እጅ ሲቆርጥ የኖረ ክፉ አውሬ እውነቱን ተጋችው::

  • @FasigaAlihu
    @FasigaAlihu Рік тому

    Min laderg Haceen mersat alchalkum ?Hulum Yalfal betamnew yemnewedih berta Anduko ❤❤❤❤❤❤

  • @mskrh640
    @mskrh640 3 роки тому +33

    ያልሺኝን አትርሺ ተይ አስቢበት
    መቼም ፍርድ አያውቅም ሲያዝን የ'ናት አንጀት።
    ነፍስ ይማር።

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 2 роки тому +2

    We love our brother Acalu. He is so beautiful inside out. May God 🙏 bless his wife and his Sweet family 🙏

  • @neimuneimu3253
    @neimuneimu3253 3 роки тому +8

    በርቱ ሀጫ አልሞተም ፈጣሪ ልጆቹን ያሳድግለት

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 3 роки тому +1

    ስላም አላህ ይፈርዳል እኔ የምለው ስለአጫሉ በሉት ነው ያልኩት ግን አላ የሱን ድም አይቀርም ያወጣዋል የባለቤቱ አንጀት እንዳረረ አይቀርም የልጆቹ አምላከ ይፍርዳል ብያለሁ ምንግዜም ለባለቤቱ መፅናናትንና መጠንከርን እመኝላታለሁ

  • @samuelkebedemilket7983
    @samuelkebedemilket7983 3 роки тому +9

    oromia is part of ethiopia.u r oromo but u r also ethiopian.love peace and prosperity for ethiopia. RIP hacheko.our beloved brother.

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 3 роки тому

      One Ethiopia 🇪🇹 one love ❤️
      Rest In Peace yene geta 🙏🏾🇪🇹😭❤️

    • @aregawikalayu890
      @aregawikalayu890 3 роки тому

      No prosperity shit 😠😠😠😠😠
      We have one now

  • @sarass2644
    @sarass2644 3 роки тому +2

    Ufff hacu mecam atresam khesan eskeaeke yenten musica ymydemt yelem abet betelye yehe yamrecha demshe endet anjet endembela tenshe norek bnber nbeshe bselam tref 😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭❤

  • @henokreta4872
    @henokreta4872 3 роки тому +96

    Hacchalu was born and raised in Ambo, How could he possibly be a racist? Loving your village, language, culture, and ethnicity is not being a racist. He was fighting for freedom of his brothers and sisters, fighting for the freedom of Oromo people is by default fighting for the freedom of Ethiopians, because oromo is an Ethiopian, His ancestors was fighting Italian fascist in Oromiya, not in gondor or Mekele, because Oromiya is part of Ethiopia, infact his distant ancestors were in adwa and mekele, because Adwa and mekele are part of Ethiopia, his generation was fighting shabiya in bademe, most of all his village ambo was fighting TPLF from the beginning, by supporting Ethiopian military during weyene and Derg fighting. Regarding his opinion regarding Minilik 2, he wasn't insult him in particular, infact he said that Ethiopians* not only oromo has been suffering from dictatorship leadership during the past, not only is the regime of Minilik, but in all regimes, he also added that it does not necessarily mean that they didn't do any good. Even when he was talking about Minilik he was calling his name respectfully "esachew eyale" unlike other rude guys. There for the problem is from the observers, not from the Hacchalu, our eyes sees what we wanted to see, and our ears listens what we wanted to listen. And gus if he were a resist and selfish he would be in USA and Europe talking all the bla bla on UA-cam and these money oriented media's, but the truth is we lost him because he wasn't a racist and selfish. And you guys take a lesson from him and don't judge people's from the perspective of what your ego is filled with, rather judge people's from the perspective of truth.

    • @simbascar1011
      @simbascar1011 3 роки тому +3

      Absolutely right.

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 3 роки тому +8

      @@ET-sl1iq To be honest he did say some racist things, at one point he would never sing in Amharic. But I see he was changing. Maybe that's why they killed him. He was a hero and so talented. Gone too soon ነፍስ ይማር 🙏

    • @zinanasir8057
      @zinanasir8057 3 роки тому +1

      Emmawude

    • @yayamohamedabdulle4832
      @yayamohamedabdulle4832 3 роки тому +1

      Please email me henok

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 3 роки тому +1

      @@Ghp7657 he Is Not Recisit He Was Just An Angry Boy Who Loved His People He Grouw Up In Abo In Ambo There Are Amahars, Gurageas And Walitas In AMbo Every Where

  • @kibretgirma4439
    @kibretgirma4439 Рік тому

    I heard the song with my grandma and still it is my best
    music ever

  • @አርሴማየወሴፎ
    @አርሴማየወሴፎ 3 роки тому +4

    ይህንን አላምንም በፍጹም
    በሀጫሉ ምክንያትም ያላየነው
    ጉድ የለም ።

  • @abujibril4187
    @abujibril4187 2 місяці тому

    Ufff hachuyee maren maren maren, sileferedinbih sanawk, ebakih maren, kefetarih amalden❤❤❤😢

  • @sultanasultana554
    @sultanasultana554 3 роки тому +6

    ነብስህን በገነት ያኑር ።😭😭😭😭

  • @ycycycyfufgggcycycycyfvgct7155
    @ycycycyfufgggcycycycyfvgct7155 3 роки тому

    ሱብሀን አላህ እኔ አላቀውም ነበረ ሞተ ሠሉ ነው የሠማሁት ሙዚቃ አልወድም ግን ድምፅ እንድት ያምራል በልጅነቱ ገላችሁ ምንትጠቀማላችሁ የሠው ጀቦች

  • @abelfikre655
    @abelfikre655 3 роки тому +12

    what we can do now, but you are in our heart forever!

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 3 роки тому +1

    ዘረኛ ነበር ቢሉም የሀጫሉ ሞት በጣም ነበር ያንገበገበኝ አሁን ደግሞ በጣም ትሁትና ሁሉን ወዳድ እንደሆነ ስሰማ ሀዘኔ በእጥፍ ጨምሮአል 😭😭😭

    • @sarass2644
      @sarass2644 3 роки тому

      Swe bamrecha kalzefna zerecha nwe end esw zerecha aydelem mote wekashe athoecha eheta 😥😥😭😭😭

  • @meseratcherenate8120
    @meseratcherenate8120 3 роки тому +11

    Rest in peace my condolences for your family and friends he got beautiful wife and kids .

  • @merytube9234
    @merytube9234 3 роки тому

    አኔ ጉራጌ ነኝ ግን ኦሮሞኛ በጣም ነው የምወደው መውደድ ብቻ ሳይሆን የምግባባው የኦሮሞ ልጆች ፍቅር ናችው hachu koo sinnjaleda ❤️😭😭

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 3 роки тому +17

    ይሄን ዘፈን ላይክ ያደረገው የወደደው ነው ዲስ ላይክ ያደረጉት ግን ምን ሆነው ነው ዘፋኙን ጠልተውት ነው ወይስ ዘፈኑን ጠልተውት ነው አልገባኝም ዘፈኑን ጠልተውት ከሆነ ግን አንደኛ የሀገር ጠላት ናቸው ምን ግራ ነን ግን

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 роки тому +1

      Hizb malet Hager new hageren mewuded yaw sew honew sewun mewuded new. Sega lebash setan beztoal Ethiopia wusti Egziabher hizb Ena Hagerachen Yetebkelen Enji 🙏☝

    • @ruhamayechristosyegeta3915
      @ruhamayechristosyegeta3915 3 роки тому +1

      ዘፋኙ ሞቶም ሞቱ ያላረካቸው ሰዎች ናቸው ዲስላይክ የሚያደርጉት

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 роки тому +2

      ዘፈኑ ሣይሆን ዘፋኙን ነው እንኳን አየነው ኦሮምኛውንም ሣናቀው ደሥ ሥለሚል ብቻ እንወደው ነበር

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 3 роки тому

      ኦነጎች ናቸው👎ያደረጉት የአማርኛ ፎቢያ ስላለባቸው

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 3 роки тому

    ነፍስህን በገነት ያኖርው እኔ ዘፈኑን በጣም ነው የምወደው ዘርኛም አይደል። ትርጉሙን ስለማላውቀው ሰው አስተርጉማለው ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ

  • @belayeyfu4109
    @belayeyfu4109 3 роки тому +5

    ወይ አጫሉ ምለው ጠፍኛ ነብስን በገነት ያኑርል

  • @alamiiyoomiilataguyyaanboq8784
    @alamiiyoomiilataguyyaanboq8784 3 роки тому +1

    😭😭😭😭💔💔💔💔
    Haccee koo wanumtii naa gammaachisuu hin jiruu mee onnee nuu badaa'e ergaa sii dhabnee garu haccee atii hin dunee mee.🙏

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 3 роки тому +4

    Beautiful song 🎧
    Rest In Peace yene geta 😭🙏🏾🇪🇹❤️

  • @biruk8736
    @biruk8736 2 роки тому

    Mn yetkemacheweal gn 😭😭😭 egzyabeher yeserachone yesetacho 🙏

  • @senayg
    @senayg 3 роки тому +5

    Sorry ache Emma wude totally changed my mind set!

  • @kalabethiopiatube1343
    @kalabethiopiatube1343 2 роки тому +1

    ነፋስህን በ ገነት ያኑረው 🏆🏆🏆😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 3 роки тому +8

    ሀጫሉ 💔በጣም የሳዝናል 😭😭😭

  • @aymenmusa3638
    @aymenmusa3638 6 місяців тому

    Legend lives for ever hache big love from tigray
    Rest in peace legend ❤😢

  • @ahmadrteil9449
    @ahmadrteil9449 3 роки тому +3

    Hacee koo ati onee kenya keessaa jirta yomu onee kenya keessaa mana qabda

  • @jonnyleo5355
    @jonnyleo5355 29 днів тому

    😢😢😢 የምወደው ዘፋኝ የገደላቹህት ሺግዜ በእሳት ያቃጥላቹህ

  • @hanagetu8065
    @hanagetu8065 3 роки тому +27

    I feel sorry for he's wife and his kids 😢 😔

  • @alekrespo4694
    @alekrespo4694 3 роки тому +1

    Am eritrean hachalu was one of the best artist in ethiopia .....listen how wonderfull was his sound ,his word.....

  • @bareduusalaleesanyiitaddee1406
    @bareduusalaleesanyiitaddee1406 3 роки тому +3

    Ayii yaa haacee koo 😭😭😭😭maalif garaa nutti jabatee garuu 😭😭😭

  • @Someone43038
    @Someone43038 3 роки тому

    Uffff Hacee koo 😭😭😭💔💔💔💔 yene geta hulem belibachin wust negiseh tinoraleh

  • @imranmohammed4288
    @imranmohammed4288 3 роки тому +5

    Hacce we missed you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    We love you for ever

  • @abdugutojebi7606
    @abdugutojebi7606 3 роки тому +1

    Our Hero! You are special Gift of the World! Kan si ajjeese Rabbi haa gubu!

  • @mzsyoutube4356
    @mzsyoutube4356 3 роки тому +4

    ሐጫሉ ከመሞቱ በፊት። እንሽ ነዉ እማቀዉ ግን ጠልቸዉ አላዉቅም። ከሞተ በብዙ። አወኩት። ብቻ በጣም። ያማል ሞል። ገዳይወች። አላህ። በጀሐነም። እሣት ይቅጣቸዉ ከልጆቹ ለነጠሉት።።

  • @halimamuhammed6592
    @halimamuhammed6592 3 роки тому +1

    Gadheen sii nyaatee kaaℹ️ℹ️
    Hacce Malii jenuu ree 😢😢Hacce imimaanii Qofaa tanee hafanee

    • @zaramusaendirszaramusaendi7936
      @zaramusaendirszaramusaendi7936 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 akkasumati haafnan dhukubaa samuu dhukubsachaa hafudhaka wayyooo gota gota caaluuu gaaruu kan akkaa haccee hin dhalatu hin jirus aaaaaaaaaaa wayyoo maalii yaa rabbikoo😭😭😭😭😭😭😭

    • @halimamuhammed6592
      @halimamuhammed6592 3 роки тому +1

      @@zaramusaendirszaramusaendi7936 😭😭😭😭😭😭😭😭nasuu gafa saniii

  • @heluviews8599
    @heluviews8599 3 роки тому +5

    Rest In Peace ! You were a lover of Ethiopia

  • @zelalemabera4419
    @zelalemabera4419 3 роки тому

    Ayemegerm hasab yalew music new!! Sisemaw betam aslekesegn!! Hacha nebsiken yimarew!!!

  • @fantuhailu6974
    @fantuhailu6974 3 роки тому +3

    We love you HACHALU rest in peace ✌they cut you early in life, bad people.

  • @shafigeda2625
    @shafigeda2625 3 роки тому +1

    ሀጬ የኔ ጀገና በህይወት እያለህ ያልተረዱህ ቢኖሩም ጊዜው ደርሶ ሲረዱህ ሳይ የምንጊዜም ጀግና መሆንህን አስመሰክረሀል

  • @abdulazizsfyane6161
    @abdulazizsfyane6161 3 роки тому +19

    አጫሎ አልሞትክ ከኛው ጋር ነህ

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 роки тому +1

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @ኮክኪያዘኦርቶዶክስ
    @ኮክኪያዘኦርቶዶክስ 3 роки тому +8

    You always in our heart ❤

  • @meratisiyyumi345
    @meratisiyyumi345 3 роки тому +2

    wayoo hacee koo garani na gubatee mlumaa sifii tahuu hadhoo ko😭😭😭😭😭

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 3 роки тому +3

    ሀጫሉ ጀግና ነበርክ ።

  • @raheltefera2417
    @raheltefera2417 3 роки тому

    በግፍ ብትሰዋም የፈሰሰው ደምህ ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ የተከፈለ ውድ ዋጋ ሆኖ እምዬ የኢትዬጵያን በማይናወፅ መሰረት ላይ እንድትፀና ትልቅ ድርሻ አለው።

  • @asterintalashawaa6618
    @asterintalashawaa6618 3 роки тому +12

    Uuuuuuuffff hacee ko du'aa kee ammanu dhadhabee malo uuuff garaa nu gubatee 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @obseyoutube2531
      @obseyoutube2531 3 роки тому

      Kotu matii annfi ta'a me baredu too

    • @biran7535
      @biran7535 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭👈😭😭