ተፈጥሯችን ይለያል ወደ ውስጥ ነው የምንደማው::ወጣቶቹ ለ2 አስጨንቀው ያዙኝ! ....ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 тра 2024
  • መድማት መዉደድ::ባለ ታሪክ ፋቻ ተስፋዬ እና አቡበከር መሀመድ...

КОМЕНТАРІ • 22

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 Місяць тому +9

    ማስታወቂያ ሲበዛ መከታተል አይቻልም ፕሮግራምሽን እንዲጠላ ያደርገዋል። በተለይ እንዲህ አይነት በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ፕሮግራም ሲሆን ብዙም ባይቋረጥ። በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ነገር እንዳስታውስ አድርጎኛል መከታተሉ በጣም ያማል። እግዚአብሔር ምሕረቱን ያድርግላችሁ ወገኖቼ ወይኔ።

    • @user-kv8lk3rh4g
      @user-kv8lk3rh4g Місяць тому

      ይሄኮ ገዘብ ማገኛወነው ማሳለፍ ይቻላል ማስታወቂያውን።

    • @tinbitayele9797
      @tinbitayele9797 Місяць тому +1

      እውነት ነው ይቻላል ግን ይሰለቻል።

  • @dhvfuh1387
    @dhvfuh1387 Місяць тому +1

    ገኒየ ማስታወቂአው😂 በዛብን በተረፈ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @MeriMTube
    @MeriMTube Місяць тому +3

    አሠላምአለይኩምእራህመቱላህወበረከቱ
    ሠላምፍቅርአድነትለሀገርሰላምለሀገርአችን
    የታመመውንምአላህያሺራቸው።የአጣውንም
    እርዚቅይሰጠውሁሉንምችግርያለበትሁሉአላህይፋረጀው።ወቶተመቅረትአላህይጠብቀን
    ሰደተኛሁሉበሰላምለሀገርያብቃንእምትሉ

    • @walaywa2238
      @walaywa2238 Місяць тому

      አሚን ለሰዉልጆችየተመኘሽውንጥሩነገርላችም ይወፍቅሽ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Місяць тому

      @@walaywa2238 ለሁላችንም

  • @semuandtemutube4490
    @semuandtemutube4490 Місяць тому

    አላህ ይጠብቃችሁ አኗርን ጠይቁት ብቸኛነው ከጎኑሁኑ ብቸኛነው

  • @sijoooh8772
    @sijoooh8772 Місяць тому +2

    ማስተዋወቂያው በጣም በዝቷል ቀንሽ ገንየ

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Місяць тому +4

    ገኒዬ ትንሿ ልጅሽ ስንት አመት ሆኖአት ነው ስለፍቅር እናውራ የምትለን?😮

    • @myoutube6311
      @myoutube6311 Місяць тому +2

      ከ ሀያ በላይ ሆናትኮ

    • @NurraNurra-fi6tq
      @NurraNurra-fi6tq Місяць тому +1

      የመጀመሬያ ልጇናት ትንሽ አይደለችም 22 ይሆናታል

  • @umabdolahtube5077
    @umabdolahtube5077 Місяць тому

    Alahe yasherachu yareb anewarey beanet sebeb new yaweqnew yehen besheta alahe yasheracheu hulachewm bezihe hememe yeteyazachu

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Місяць тому

    ገኒየ መልካም እናት ነሽ በርች😍

  • @user-gf8bt3xm2n
    @user-gf8bt3xm2n Місяць тому +1

    መክሊት አሁን ስለፍቅር ውሬ ምን ታውቃለች ለምድ ያለው ነው ነው እንጂ መምራት ያለበት

  • @sendel413
    @sendel413 25 днів тому

    Eyam alen

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n Місяць тому +2

    ማስታወቂያው ኦፍፍፍፍፍፍ ፕሮግራሙ አሰልቺ እየሆነ ነዉ ከቻልሽ ከንሽዉ

  • @Beki5uy9er8r
    @Beki5uy9er8r Місяць тому +2

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Місяць тому

      አሚን።ዊናእደነህ

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w Місяць тому

    ምነው አንድ ማስታወቂአ ተደጋገመ ቀንሺ ሆ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Місяць тому

    ማስታወቂያ ማስታወቂያ የምትሉ ሰዎች ብር ያስገኛል እኮ ተዋት አርፍችሁ አታዮም