ብዙዎችን ያሳዘነው የጀንበር እናት ውሳኔ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Рік тому +209

    ብሩ መታገድ አለበት ኢትዮጵያ ያሉ ጠበቆችይርዱህ

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ

    የመዳም ቅመሞች ከዚህ የምንርዳው ነገር ቢኖር ለራሳችን ያለነው እኛ ብቻ ነን እድሜና ቡልበቷን ለገበርችለትና ለበሽታ ለወደቀችለት ቤተሰብ ምላሽ ይሄን ሲሆን ያማል ጀበሬ እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኝሽ

    • @Dodi-n5v
      @Dodi-n5v Рік тому

      የማዳም ቅመሞች አገባችሆለሁ ለሚላችሁ ወንድ ብራችሁን አትስጡ ሲያታልላችሁ ነው

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 Рік тому +147

    ከልጅቶ ገንዘብ በለጠባችሁ አቤት ዘመን በስደት ላለን ይህ ትልቅ ትምህርት ነው😭

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 Рік тому +2

      Tekekele

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም Рік тому +1

      በጣም. ሰው መክርዋቸው ይሆናል

    • @sada-nr5bi
      @sada-nr5bi Рік тому +4

      ወላሂ ሤትዮዋን እኔ በደንብ ነው ማቃቸው ሠወቹን እናቲቱ የመጨረሻ አረመኔ ነች በተዋጣው ብር ለልጆቹዋ ሞተር የገዛች አረመኔ ነች ሤትዮዋ ሤጣን ነች ጎርቤቴ ነች ግን ታሪከኛ ነች

    • @sada-nr5bi
      @sada-nr5bi Рік тому

      ​@@ወለተማርይምወለተማርያም ላ ውደ ባትመከርም ሤትዮዋ የናት ሤጣን ነች ጎሮቤቴ ነች በተዋጣው ብር ለልጆቹዋን ሞተር ገዝታ ብሩ ጎሎል ያለች ሥትለምን ነበር ፈለቁ አረመኔ ነች

    • @abbyharegu8421
      @abbyharegu8421 Рік тому +2

      @@sada-nr5bi እንዴት ይገርማል የእኔ እናት ነብሶን ይማራትና😭 ከወንድምና እህቶቼ ጋር እየተጣላች የምልከውን ብር አጠራቅማ ምን የመሰለ ቤት የገዛችልኝ🙏

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 Рік тому +64

    የኢትዮጵያ ደጋግ ህዝብ እባካችሁ ፍጠኑና ይህችን መስኪን አድኗት

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 Рік тому +19

    አረብ ሀገር ያላቹ ልጆች እባካቹ ለራሳቹ ቅድሚያ፣ እባካቹ

  • @aaaminaali3064
    @aaaminaali3064 Рік тому +37

    ፍቃዱ ኑርልን ያንተ አይነቶችን ጥሩ ልብ ያላቸውን አላህ ያብዛልን እነዚህ አረመኔ አሰዳቢዎች ለህግ ይቅረቡ

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Рік тому +10

    ፍቂ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ የእውነት እናት ናቸው ገንዘቡ መታገድ ይቻላል ጀምበሪ መዳን አለባት ፍትህ እግዚአብሔር ይማራት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Рік тому +27

    እግዚኦ እናት በልጇ የጨከነችበት ዘመን እንደው በዘመን እና በጊዜ እናመሀኛለን እንጂ ትልቅ ሰይጣን ኢትዬጵያ ላይ ገብቷል

    • @abuhamdantube3149
      @abuhamdantube3149 Рік тому +2

      ብሩን ልትጠቀም ነዋ አድንም ብላ ይች ሆዳም አላህ አፊያዋን ይመልስላት ለልጅቷ

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 Рік тому

      @@abuhamdantube3149 አሜን

    • @jciciciufufuf8227
      @jciciciufufuf8227 Рік тому

      TKUKL.KLUJTU.BIRBLTBACHWE..YGRMAL.EWNTBLSAL.SAYTANMA.CURAENEYSARA.NAWE...AHUNMA.YKNABNAL.BCURCUN

    • @dinkitudxb3308
      @dinkitudxb3308 Рік тому

      እውነት ነው

  • @commemoratedemissie3521
    @commemoratedemissie3521 Рік тому +127

    ገንዘቡ ይታገድና እሱዋን ወድ ሆስፒታል አስገብቶ ሙሉ ሃላፊነቱን ለሆስፒታሉ ይሰጥ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Рік тому +7

      አሁን እኮ በዝህን ስአት ኢትዮጵያ ውስጥ ማንንም ማመን ከባድ ነው ሆስፕታሎችን ማን ያምናል

    • @mariamebrahim5500
      @mariamebrahim5500 Рік тому +3

      ትክክል ውድ አሚን ሆሰፔታል መመልሰ አልባት ብሮ ታገዶ

    • @senifikirtup5550
      @senifikirtup5550 Рік тому

      Astamami bikterlat arif new

  • @Mjemal25
    @Mjemal25 Рік тому +8

    የኢትዮጵያን ቤተሰቦች አውሬዎች ናቸው። እህቶቼ ለራሳችሁ ኑሩ የራሳችሁን ህይወት አስተካክሉ

    • @semira6773
      @semira6773 Рік тому

      ቲሺሁሉአንድአይደለም

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ Рік тому

      @@semira6773 ኧረ ሰንት ወርቅ የሆነ እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ የተባረከ ቤተሰብ አለ ሁሉም አንድ አይደለም እኒህ እናትም ዙሮባቸው ነው

  • @sss-pl8do
    @sss-pl8do Рік тому +61

    ብሩን መነጠቅ አለበት ይች ጅብ

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ Рік тому +7

      ምነ ው ቀምታችሁ። ብታሳክሞት አቡ😢😢😢😢

    • @gfgv9953
      @gfgv9953 Рік тому +1

      ሳታገባ ከማርገዝ ወታ አሰራም ይቺ ለመኝ ገዘቡን አሳግዱ አደራ

  • @betybety8490
    @betybety8490 Рік тому +10

    ለደሴወች ሸር አድርጎ ሂሳባቸውን ማዘጋት አሉ ጎበዝ ጎበዝ ጠበቆች

    • @eqbalameen662
      @eqbalameen662 Рік тому

      Daisa Ayedalon Akahawe aliho kadaisa 5 kelomate wata yelal Leyo botawe Fate gaineda yebalel

    • @eqbalameen662
      @eqbalameen662 Рік тому

      Ena yamenorew Jordan nawe yagel selek yalenem Edaledawel yehenen berogeram yayewot baleiohe selek tadabek Eteyoub yagebahot

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Рік тому +31

    ይቺ እናት አይደለችም በህግ መጠየቅና ገንዘቡን መመለስ አለባት

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube Рік тому +38

    ብሩ በህግ እደሰመለስ እና ልጅቱ በመግሰት ሀላፊነት እድትታከም ማድረግ አለብን ሰውድ የሰራችበትንም ብር ጪምር ይጠየቁ

    • @yosib5335
      @yosib5335 Рік тому +3

      የተረገሙ እናት የሌላ ሰዉ እድል እየዘጉ ነዉ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Рік тому

      መንግስት ይገላል እንጂ ያሳክማል?

    • @አሰታራቂYoutube
      @አሰታራቂYoutube Рік тому +2

      @@tewekeltuaellah6638 አብይ ሳይሆን ዶከተሮቹ ናቸው ሚአክሞት

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው Рік тому +18

    ዛሪ ግን ጥሩ ነገር ስማን ለልጅቱ አላህ ይርዳት ፍቄን ሳላደንቅ እላልፍም❤❤❤❤❤

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 Рік тому +30

    አሁንም እባካችሁ ድረሱላት በህግ ጠይቃችሁ አድኗት መሥዬና ፍቃድ እባካችሁ! እባካችሁ!! ሴትዬዋ ገንዘቡን ሲያዩ ከልጃቸው በለጠባቸው በጣም የማል ምቾትንስ ለሳቸው ምን ያስፈልጋል

  • @commemoratedemissie3521
    @commemoratedemissie3521 Рік тому +135

    እነሱን ለፍርድ አቅርቡልን እባካቹ ብዙ ህዝብ ይማርበታል።

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 Рік тому +28

    ፍቄ አንተ መልካም ወንድም ሀሣብህ ብዙ ነበር ለጀንበሬ መዳን አይዞህ አትበሣጭ አንተ እና በአንተ ዙሪያ ያሉት እህቶቻችን እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላቹ🙏🙏🙏 ምናልባት ጀንበሬን አልወለዷትም ይሆናል እንጂ ቢወልዳት በሒወቷ አይፈርዱም ነበር በጣም ያሣዝናል😥💔💔

    • @lemlemlemlem5130
      @lemlemlemlem5130 Рік тому

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 Рік тому

      ቢሆንስ ይደርገላል እንደ እደዝህ ባዳ ብትሆንስ ሰው መሆኗብቻ በቄ ነበር

    • @dkddmkmzmdkx5969
      @dkddmkmzmdkx5969 Рік тому

      ​😅😅😅😅😅😅😅

  • @batelhemmekonen7973
    @batelhemmekonen7973 Рік тому +5

    ፍቄዋ ወንድሜ አንተን የምገልፅበት ቃላት አይበቃኝም በእውነት ህመምህን አይቼዋለሁ በእውነት ፈጣሪን የምለምነው ልፋታችሁን አይቶ እህታችንን ጀንበርን አድኖልን ለደስታና ለምስጋና ያብቃን እኔ በእውነት ትላንትና የሰሩት ድራማ በሰው ሂውት ሲቀልዱ ያውም በስጋቸው እኔ የራሴን ቤተሰብ ነው የተጠራጠርኩት ትላንትና የጀንበሬን ወዳጅ በሙሉ ገለውናል በእውነት ብቻ አምላክ ጀንበር ድናልን ለደስታ ያብቃን መስዬ አንቺንም እናመሰግናለን

  • @medinaadem7102
    @medinaadem7102 Рік тому +66

    በአላህ ብሩን እንዳያወጡ አሳግዱ በፈጠራችሁ 😢😢😢😢

  • @milan8639
    @milan8639 Рік тому +4

    ፍቄ እንዲሁ ሳየው ጥሩ ሰው እንደሆነ ይሰማኝ ነበር አልትሳሳትኩም እግዚአብሔር በልጆችህ ይክፈልህ ልጆችህ ይባረኩልህ አንተም ሁሌም አትቀየር❤

  • @zufanelala3546
    @zufanelala3546 Рік тому +8

    ጌታ ይባርክህ! አንተ የሚጠበቅብህን አድርገሀል.

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +36

    ሌላውም ሰው እንዳይረዳ እያደረጉ ነው ታማኝነት ያሳጣል ገንዘቡን አሳግዱ።

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Рік тому +47

    😢😢😢ከምኑ ዘመን ደረስን 😢😢😢😢😢

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    እናቴቱቱ መጠየቅ አለባት እደት በልጆ ትጨክናለች ብር አሽነፋቸው 😢😢😢😢😢እኛ ስደተኞች እኮ ስንታመም ሁሉም ነው እሜጠሉን በደህናችን ብቻ ነው ገዘባችንን እሜወዱት

  • @tsionsileshi5735
    @tsionsileshi5735 Рік тому +2

    በጣም የሚያዝን ነው እናትና እህት ተባብረው ሊገድሏት ስለሆነ እባካችሁ ጀምበሬን እርዷት ።😢😢😢

  • @rer4733
    @rer4733 Рік тому +69

    ያ የተዋጣብር ደሞ በህግ ትጠየቅ እና ልጂቱም ህግ ባለበት ሀገር እንዳውም ልጂቱ ያለእድሜዋ ስደት እንድትውጣ ያደረጉት እናትናት ማለት ይቻላል መብቷይከበርላት ልጂቱ. ህግ ታለ ይችን ልጂ ፍትህ ይስጣት

    • @tsegagirma288
      @tsegagirma288 Рік тому +1

      Amelak esat yargewe gabechawn weldeshi atesame fetari yeferdebachu. geta zemenachuhun ye seqaye yargebachu.enateywem&Merida.

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 Рік тому +3

      እነሱ በመርዝ ይገድላታል መሲ መሲ ጠብቂ ይህ ባይሆን

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 Рік тому +2

      እባካችው ገንዙቡን ሳይጨሩሱ አሳግዴቸው

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Рік тому +2

      ከአሁን በፊትም እንዚህ ታሞ ልጁ እርዳታ ተጠይቆላቸው ብዙ ብር ሲረዱ ከዛ ልጁን እግሩን መቆረጥ ነበረበትና እቢ አሉ ከሞተም እንቀብረዋለን ብለው እቢ አሉ አሁን እንደት እንደሆነ ልጁ አላውቅም ያሳዝናል ብር ያስበልጣሉ አንዳንዶቹ ብዙ ብር ሲረዱ ይሳሳሉ

    • @sewalemmaru1270
      @sewalemmaru1270 Рік тому

      I’m so happy you found her a little sister she looks just a lot older now I hope she’s having an awesome birthday she was born born with the best of me she has no problems at this age

  • @deborah9291
    @deborah9291 Рік тому +15

    ለህግ ይቅረብ እናት እና ልጃቸው በጣም ያሳዝናል ምን ጊዜ መጥብን እናት በልጆ እንዲህ ስትጨክን ልብ ይስብራል back account Block ቢቻል ከህግ ጋር የምትስትሩ እባካችሁ ድረሱ ላት ይህ ለገዘብ ብላ ልጆን መግደል እትችልም እግዚአብሔር ይድርስላት🙏🏿

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Рік тому +8

    ውይ በጣም ልብ ይሰብራል ያማል በዝህ ደረጃ እናት ሥጨክን ወንዱሚ ፍቂ አይዞህ ለበጎነው

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Рік тому +8

    የመጨረሻው ዘመን እናት በልጇ መጨከን እግዞ
    ብሩን ማሳገድ ነው ያኔ የሚሆኑትን ማየት ነው ክፉ እናት

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 Рік тому +4

    እናትየዉ መክረዋት ነዉ ልጆቿ ስግብግቦች

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Рік тому +19

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ልቦና ይስጣቸው እናት እንዴት በልጇ ትጨክናለች ጉድ እኮ ነው አንዳንድ ሰዎች ከሰው ነፍስ ይልቅ ገንዘብ ያስበልጣሉ ልጅቷን የማያሳክሟት ከሆነ በእጃቸው ያለውን ብር መንጠቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ምህረትን ይላክላት ወንድማችን ፍቄ አንተም መልካም ሥራ ነው የምትሰራው ፈጣሪ ይባርክ 😢😢😢

    • @fatimaksa
      @fatimaksa Рік тому

      እዴ እኛ ከእዚህ ሀገር ለማስገባትኮ ብዙ መከራችንን አይተን ነው የላክናት እናቷም መልሳችሁ ውለዱኝ ልጀን እጀ አስገቡልኝ ምናምን ብለው መከራችን አሳዩኝ በጉሩብ አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ሲደርስልን ህዝብ ላሳክማት ብሎ እናት እና እህት ግን ለሷ የተጠራቀመውን ብር ታላጠፋን እየየ በጣም ነው እሚያሳዝነው😢😢 ወላሂ የስቅ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራችዋ ሀያት ናት ለእዚህ ያደረሰቻት ለሚድያ ያመጣቻት እሷን አሁን ጥርግርግ አርገው ሰደባት😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +3

    መስዬ በዙ @ ይሄን ወንድማችን... ዘመናችሁ..ጤናችሁ... እድሜያችሁን እንደ.. ምድር አሽዋ ያብዛልን... ወገን ምን
    አይነት ዘመን ነው.... የጭካሄ
    ጥግ:: 💔💔💔🙏

  • @eijleeij
    @eijleeij Рік тому +11

    በፍጥነት መያዝ አለባቸዉ
    እነዚህ ወራዶች ሰዉ ተርፎት መሠላቸዉ
    በጣም ጨካኝ ናቸዉ ወላሂ እፍፍፍፍፍፍ ጌታዬ ለስደት ጓደኞቸ ጤናችንን እድሜያችንን አብዛልን ሰዉ የለንም አንተ ደግፈን ያረብ😭😭😭😭😭

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ምን ይሳኘዎል እሷን አድኖ እነሱን ወደሱ ይጠራቸው ይሆናል እግዚአብሔር ምን ይሳነዎል የኔዎ ከርታታ ጀንበሬ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሸ 🤲🤲🤲

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Рік тому +13

    አኡዙ ቢላህ ይገርማል ትልቅ የሀገርን ትብብር ያለሁበት መልካም ሰወችን ያየሁበት ነበር በስተመጨረሻ ይሄ መሆኑ ያሳፍራል ወዳጆቸ አይጉደልብን አላህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን እንጂ ሰው በሰው ላይ እየጨከነ ነው ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው የመዳም ቅመሞች አላህ በያለንበት ይጠብቀን ከነቤተሰባችን!!

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Рік тому +12

    #እንደው በፈጠረሽ ሂጂና #ጠይቄቸው መሲየ አዋርጂልን😢😢😢#ብር ከቸገረሽ የትራን እስፖርት እናዋጣልሽ

    • @seidoumer7231
      @seidoumer7231 Рік тому

      ጀበሬ ሀገር ተገባች ብኋላ የተሰበሰበ ብር ካልሆነ በቀር በፊት ወደ እናቱዋ የገባው በሪያል ተቀይሮ ለትኬት አውለናል

  • @ዑስሚ
    @ዑስሚ Рік тому +7

    የገጠር ሰው እኮ ከሃኪም ጠንቋይ ይሻላቸዋል ።

  • @adeesadees9259
    @adeesadees9259 Рік тому +12

    ብሩ መታገድ አለበት

  • @Dallol253
    @Dallol253 Рік тому +2

    የጭካኔ አይነትና የክፋት ጥግን መስማትና ማየት ከተለማምደነዉ ቆየን አይደል የሚመጣዉ ይብሳል ወንድሜ የምን እናት አባትና ወንድም ሀ ለራስ ብቻ ነዉ

  • @imanseid
    @imanseid Рік тому +11

    እውነት ይቼ ልጂ ድና ቆማ እሄንን ቪዶወ አይታ እናቴ ብላ ትጠራታለች ወይ ጉድ

  • @ሰሙነኚየሀይቋ
    @ሰሙነኚየሀይቋ Рік тому +6

    አካውቷ ይዘጋ የምትሉ በላይክ

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Рік тому +15

    እግዚአብሔር ሆይ ፍራጅ እንዳልሆን አንተ ጠብቀኝ😥😥
    በጣም ነው ያመመኝ. 😢 መስማት ስላለብኝ ነው የሰማሁት😢😢

  • @emebetbekele2306
    @emebetbekele2306 Рік тому +9

    አምላክ ምህረትን ይላክላት ወንድሜ የአንተንና በአንተ ዙሪያ ያሉትን ልፋት ይቁጠርላችሁ፡፡ አቤቱ አምላክ ሆይ ይሄንን ክፉ ዘመን አሳልፍልን

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Рік тому +3

    አላህ አፊያዋን ይመልስላት እነሱ በህግ መጠየቅ አለባቸዉ ይሄን ያክል ጭካኔ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @userphone9487
    @userphone9487 Рік тому +5

    ቲክቶክን ለመልካም ነገር ከሚጠቀሙ አንድ ወንድማችን ፍቄ ፈጣሪ ያክብርልን❤

  • @seidjila838
    @seidjila838 Рік тому +4

    ስንት እይነት ፈጣሪን የማይፈራና ህሊና የሌላቸው ስዎች እውነት እናት ናቸው

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 Рік тому +7

    እግዚአብሔር አፈር ያስበላቸው

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d Рік тому +31

    አንዳንድ እናቶች በጣም ገንዘብ ወዳድ ናቸው።
    ለእንደዚህ ዓይነት ራስ ወዳድ ቤተሰብ ስትል ለዚህ መዳረጓ በጣም ያሳዝናል😢

    • @ilfneshsolomon
      @ilfneshsolomon Рік тому +1

      wud subcirebr bee mareg tebaberun

    • @fatumaahmed8406
      @fatumaahmed8406 Рік тому

      My mother likes money than her children; this lady is the same as my mother u guys be careful no body care

    • @aaaminaali3064
      @aaaminaali3064 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hawaabera2280
    @hawaabera2280 Рік тому

    ምናይነት ዘመን ደረስን ያአላህ እናትለልጆ የጨከነችበት ዘመን

  • @ዕባይባሕሪፀባደቡቡ

    አቤት ስናሳዝን እኛ ስደተኞች ገንዘባች እንጂ ህወታኝ ማንም አይፈልገንም አይ ጌታ ሆይ እባክህ ሰደተኛ ልጅህ ማራት ዳብሳት😢😢😢

  • @ኤልሲባለማህተቧ
    @ኤልሲባለማህተቧ Рік тому +2

    ምን አይነት ጊዜ ነው እናት የጨከነችበት ጊዜ 😭😭😭😭😭

  • @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል

    እባካችሁ እናትየዋን አሲዟት ፍትህ ገዘቡን አሳግዱ እባካችሁ ተባበሯትትት😢😢😢

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Рік тому +2

    ፍቄ አይዞህ እግዚአብሔር ይባርክህ ስላደረግኽው መልካም ነገር በጣም ልብ የሚስብር ታሬክ ነው እርግጠኛ ነኝ እናትዋን ስው አስገድዋቸው እንዳይሆን እናት በልጅ እንዲህ አይጨክንም

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +38

    ገንዘቡን አሳግዱ።

  • @naomikatze5598
    @naomikatze5598 Рік тому +3

    አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅቷን አምላክ ይድረስላት

  • @hayatseid3565
    @hayatseid3565 Рік тому +5

    ጅብ ናቸው

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 Рік тому +17

    ብሩን ማሥረጃ አቅርባችሁ አሣግዱት እሦን ካላሣከሟት😢😢😢

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Рік тому

      አይዞህ ውንድማችን ገንዘቡን አሳግዱት

    • @يربيساءني
      @يربيساءني Рік тому

      ላኢላሀኢለላህ የማይሰማጉድየለም አይይይይይ ለኸአዉለዉለቅወተኢላቢላ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    መሲ ብሩ አውጥተው ሳይደብቁት እዳይወጣ ብሎክ ይደረግ ያማል 😢😢

  • @beetyube
    @beetyube Рік тому

    ስላም ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣቸሁ እፍፍፍፍፍፍፍ ወይኔ 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ልቤና የሰጣን 😢😢

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +3

    💔💔💔😭😭😭😭ስደተኛ እህቶቸ እባካችሁ መጀመሪያ ለራሳችን እንሁን እኔ ቤተስብም አላምንም የአላህ እናት በልጆ

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ Рік тому +1

    እፍፍፍፍ😢😢😢😢 እረ ኡኡኡ 😢 ምን ጉድ ነዉ

  • @ZeynebaSeid-on7wc
    @ZeynebaSeid-on7wc Рік тому +4

    ለመስማት ዘገነነኝ ግን እህቷ መጥፎ አስባ ከሆነ ኢንሻአላህ አላህ ከጀርባዋ እድሜ ልኳን የማይድን ልጅ ይስጣት የጀበሬን ስቃይ ለሷ ያድርገው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому +1

      ኧረአይባልም ልጁ በምንእዳው በማይመለከታው ጉዳይ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Рік тому +1

    ፈጣሪ ይማራት የኔ እናት እናትየዋን ግን ባንድ ግዜ የተቀየሩት ሰዎች መክረዋቸው ነው 😢😢😢

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Рік тому +10

    ብሩን አሳግዱባቸው አቦ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ባይኖር ይሻላል

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Рік тому +31

    እኛ ሰተደኞት እህቶቼ መማር አለብን ሰው ቁመን ሰንሄድ ብቻ ነው ሚወደን እና ነገምን እደሚገጥመን ምንም አናቅም እና ወገኖቼ እንማረበት ፈጣሪ ከክፉ ይጠበቀን እኛ ሰደተኞችን😢😢😢 ፈጣሪ ይማራት😢🙏

  • @commemoratedemissie3521
    @commemoratedemissie3521 Рік тому +11

    ለገንዘቡ ሲሉ አፍነው እንዳይገሉዋት እፈራለው

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 Рік тому +1

    ፈጣሪ በእጥፍ ይክፈላቸው የተረገሙ ናቸው። መአት በላያቸው ላይ ያውርድ።

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 Рік тому +3

    በህግ መጠየቅ አለባት እናቷ የአላህ😢😢😢

  • @mimigirma9610
    @mimigirma9610 Рік тому +7

    እውነታውን ህዝብ ይወቀው ይፍረድ በእውነት ተሰፋ ያስቆርጣሉ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Рік тому +9

    እናትየዋ ለምን በህግ አትጠየቅም መረጃ አላችሁ እኮ ቶሎ ብላችሁ ብሩን አሳግዱ እሳቸው እንቢ ካሉ አስታማሚ ቀጥሮ መታከም ትችላለች

  • @ሁለገብYouTube-w3g
    @ሁለገብYouTube-w3g Рік тому +1

    እውነት በጣም ያሣዝናል እናትየዎ ምንም ጫና ቢኖርባቸውም መከልከል አይችሉም እነሡ በጥቅሉ ብሩን ለራሣቸው ሊያውሉት ነው

  • @mesitube9880
    @mesitube9880 Рік тому +8

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እናትየውን አስፍራርተው ይሆናል እንጂ እናት አትጨክንም ሙስታሂል😢😢😢😢😢😢😢ብሩን ማገድ ነው።

    • @bamlakfikadu390
      @bamlakfikadu390 Рік тому +1

      10 gize maseferarate bideresebatem le lejuwa setel hiwetuwane mesewate mehone alebate. Asamage aiedelem.

  • @bmm72
    @bmm72 Рік тому

    እግዚአብሔር ይማራት ጀበሬን ለነሱም ልቦና ይስጣቸው

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም Рік тому +2

    ፣ፍቄ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ የረዱትን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Рік тому +7

    _ምንድነው የምሰማው እናት በልጇ የዚን ጥግ የጨከነች ታድያ_
    _ስንቱ መጭበርበሩ አይገርምም አይ ብር ስንቱን ፈተነ መታገድ_ _አለበት አሁንም ወደጤናዋ ይመልሳት_

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አሜን እውነት ነው ምን ግዜ ደራስን

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Рік тому +4

    እንደ ፍቄ አይነት ወንድም ያብዛልን 🙏

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 Рік тому +1

    ኢየሱስ ያድናል በመገረፉ ቁስል ትፈወስ ሰው ቢጥል እግዚአብሔር ያነሳል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ እራራላት አብ አባት ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal Рік тому +6

    🙆እግዞ🙆እግዞ🙆እግዞ🙆
    ምን አይነት ጊዜና አስተዛዛቢ ጊዜ ደረስን🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
    👉ፍቄ፥ ለምን ተሎ ገንዘቡን አታሳግዱትም❓
    👉ፍቄ፣ እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ👏አሜን/3ና

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Рік тому +2

      ፈቄ ለአንተ ስል እግዚአብሔር ይማረት አንተ ነህ አባት ምትመስላዉ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Рік тому +1

    የያወጣችሁ ሁሉ ባወጣችሁት ይተካችሁ አብሽሩ የተተባበራችሁም እንደዚሁ ወንድማችንም መሲም ሁላችሁ አብሽሩ አላህጤናዋን ይመልሥላት ሠው የሚችለውን አርጎል ሁላችንም በዱዓ አንርሣት ትረፊካላት ትተርፋላይ አብሽሩ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Рік тому +5

    ኡኡኡኡኡ እንዲመጨከን አውሬነት😢😢😢😢 እግዚአብሔር ተሪክዋን ቀይራት ለጅበጣም የረሳዝናል😢😢 ገዘብ ይታገድ።ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij463 Рік тому

    ኦ ሀገሬ እግዚአብሔር ይማርሽ በጣም ያሳዝናል

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Рік тому +8

    እነዚ ነብሰ ገዳዮች ናቸው ገና ለገና ቤተሰብናቸው ተብሎ ልጅቷ መሞት አለባት እንዴ ፉትህ ለበሽተኛዋ

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 Рік тому +2

    በጣም ያሳዝናል💔እናትየው ግፊት እየተደረገባቸው እንጂ እንደዚህ የእናት ኣንጀት በልጇ ኣይጨክንም እህትየው እና ባሏ ይሆናሉ እንዲህ እንዲሆን ሚያደርጉት ብቻ ዘንድሮ ጆሮ ጭው ሚያደርግ ነገር ነው እየሰማን ያለነው ፈጣሪ መልካሙን ጊዜ ያምጣልን በስደት የምንኖር እሱ በደም ሸፍኖ ከክፉ ነገር ጠብቆ ወደሀገራችን ይመልሰን🙏 እህታችንን ፈጣሪ ይማርልን😇 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በዚህ ጉዳይ የተባበራችሁ ሁሉ ብድሩን እሱ ይክፈላችሁ😇 🙏

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Рік тому +6

    ብሩ መታገድ አለበት ማናችንም እኮ ብር ተርፎን ሳይሆን እንረዳዳ በሚለው እህታችን ትዳን ነው
    ግን አንድ አንድ ቤተሰብ ብርን እንጂ ልጃቸውን አይፈልጉም በተለይ በገጠር ያሉ ወላጆች ብር እንጂ ልጅ አይፈልጉም እኔም ውስጥ የማረሳው ስሜት አለ ስለ ወላጆች ያው የገጠር ልጅ ስለሆንኩኝ አውቀዋለሁ
    እኒህ ቤተሰብ ለህግ መቅረብ አለባቸው ለእራሳችምው ነበር ለካ ሲለምኑ የነበሩት ቀዳሚውን ደግሞ አሏህ ነው የሚያውቀው እናትየውን ወስዶ ልጂቱን ማዳን ይችላል
    እኔ ግን ከዚህ ቡኋላ አንድም ሰው ላረዳ ከራሴ ጋ ተስማምቻለሁ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Рік тому +1

    በጣም ያሣዝናል አየ ብር እኛ ሥደተኞችኮ ተወደቅን እደቆሻሻ ነው የሚያዩን እናት በልጇ መጨከን ይዘገንናል ለተባበሯችሆት ወገኖቸ አላህ ከክፎ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @nesanetgebru7912
    @nesanetgebru7912 Рік тому +50

    ፍቄና ሌሎችም በሰው ሀገር ላይ ሆናችሁ ከምትችሉት በላይ ለፍታችኋል ጀግኖች ናችሁ ብድራችሁን ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ🙏🙏

  • @mirtedesalegn6971
    @mirtedesalegn6971 Рік тому +1

    ፍቄ አንተ የሚገባህን አርገሀል አንተ ግን ደግ ኢትዮጵያዊ አንተን እግዚአብሔር ይባርክ ጀንበሬ ልድን ትችላለች እግዚአብሔር ይችላል

  • @amarche5385
    @amarche5385 Рік тому +14

    በስመአብ ጉድ ነው😢 ከልጅ ገዘብ በለጠ እግዚኦ😮 ብዙ የታመሙ አሉ ለመዳን የሚጓጉ ለነሱ ብሩ ይስጥ የወጣው ብር መታገድ አለበት።
    ደሞ እዳስድቡኝ ሐሳቤን ነው የገለፅኩት 😊😊😊

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Рік тому

    ብሩ ይታገድ እንዳይወጣ ፍቄ ተባረክ ከሌሎች ጋር በመተባበር

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Рік тому +12

    ወይጊዜ እናትነትም ጭካኔ ከሆነ እንግዲህ ምን አለ ወንድም ሲክድ አባት ሲደፍር እህት የክፉ ቀን ስትርቅ አይተናል ሰምተናል እናት ነበረች የቀረች አሷም ይኼው በክፋት ተገለፀች ታዲየ ማንቀረ ምንስ ቀረ የማትለዋወጥ እግዚያብሔር ሆይ በታምራትን ይህቺ ልጅ ማራትና ህዝቡን የምታመሰግን እናቷን ታዝባ ይቅር የምትል አድርጋት 😢😢😢😢

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Рік тому +1

      Manim yelem tamgn Allah bicha new gin enatiyewim ehitiyewim bemidirim besemayim teteyaki nachew esat new yemehonibachew.

    • @aaaminaali3064
      @aaaminaali3064 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ghh5860
    @ghh5860 Рік тому +2

    ያረብ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን😭😭😭😭😭😭እናት በልጇ መጨከን😭😭😭😭😭

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 Рік тому +8

    ጨካኝ ጨካኝ አረመኔ ናቸው

  • @mahimahimahi6629
    @mahimahimahi6629 Рік тому +2

    ሁፍፍፍፍ መጥፎ ጊዜ እናት በልጆ መጨከን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ ይማርሽ ጨርሾ🙏

  • @የወሎአልማዝ
    @የወሎአልማዝ Рік тому +7

    አካውንቱ ይታገድ ገንዘቡ ለሌላ መታከሚያ ይሆናል

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Рік тому +1

    እግዚኦ እግዚኦ የሆነብን አስብ ያህሩሩህ እናት የሚያስጨክን ዘመን ደረስን ጌታ ሆይ አንደ ደርሰህ ሰው አርገን

  • @seblegmariam9133
    @seblegmariam9133 Рік тому +6

    አቤት የሚያስጨንቅ ዘመን ጭካኔ

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 Рік тому +2

    እደው እግዚአብሔር ሆይ 😢ታረቀን

  • @መድናmedina
    @መድናmedina Рік тому +4

    ፍቄ እባክህ እንጀመርከው ተከታተሏት የኔ ምስኪን😭
    ደሴ ያላችሁ ወጣቶች ይቺን ልጅ ታደጓት😭😭😭