ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያውቃል!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 місяці тому +469

    አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤

    • @TeyeFuad
      @TeyeFuad 3 місяці тому +4

      Alahe wkebr s a w❤

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y 3 місяці тому +10

      አላሁ አክበር
      ሱበሀነላህ ወቢሀምድህ ሱበሀነሏሂል አዚም
      አላሁመ ሶሊይ አላ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @KhanKhan-xw1hn
      @KhanKhan-xw1hn 3 місяці тому +4

      መልአክእግዛብሔር እየስሱ ክርስቶስ ነዉ 🙏

    • @RahamaRahama-c6t
      @RahamaRahama-c6t 3 місяці тому +6

      ሱለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @neimayesuf-n2q
    @neimayesuf-n2q 3 місяці тому +73

    የኔ እናት ለካ የሳቀሁሉ ደስተኛ አይደለም ለካ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 місяці тому +202

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

  • @Salma2020-hr4nu
    @Salma2020-hr4nu 3 місяці тому +52

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምድሊላህ
    አላሁ አክበር

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 3 місяці тому +96

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 3 місяці тому +1

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

  • @Abeni
    @Abeni 3 місяці тому +50

    "ወደ አላህ ከተጣራና መልካምንም ከሰራ "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው??""

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 3 місяці тому

      mahamede saw welllaho aeleme

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 місяці тому

      ሳህ

    • @zematube8985
      @zematube8985 3 місяці тому

      Jesus is the way the truth and the life

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف 3 місяці тому +131

    ወላሂ በሄሉ ውስጤ ነው የተሰበረው ብቻ ወኪልሽን ያብዛልሽ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲አፊያሽንም አላህ ይምልስልሽ ማር

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 місяці тому +97

    መልከም ንግግር ሰደቃ ነው ብለዋል የኛ ውዱ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 3 місяці тому +118

    ስብሀን አላህ አልሀምዱሊላ
    ለኢላሀኢለላህ አላሁአክበር
    🎉🎉🎉 ❤ውድ እህት ወድሞቸ 1000k አስገቡኝ ስወዳቹ❤❤

    • @Lulutube-r1i
      @Lulutube-r1i 3 місяці тому

      አርጌሻለሁ መልሽ

    • @Zeynuube2559
      @Zeynuube2559 3 місяці тому

      @@Lulutube-r1i ግብዥሽን አይቸ መልሸ መጥቻለሁ 🌹

    • @Lulutube-r1i
      @Lulutube-r1i 3 місяці тому

      @@Zeynuube2559 አልቀመሽውም

    • @AlifAbirar
      @AlifAbirar 3 місяці тому

      ​@@Zeynuube2559❤5:16

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 3 місяці тому +1

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

  • @EthiopiaHamra
    @EthiopiaHamra 3 місяці тому +11

    በጣም የገርመኘ ነቡታጅራ ልጆች ለምን እራቃችኋት😢😢አዝናለሁ

  • @TamratTam
    @TamratTam 3 місяці тому +49

    የእውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ እመቤታችን እቅፍ ታርግሽ

  • @ሀይማኖት-ፐ5ረ
    @ሀይማኖት-ፐ5ረ 3 місяці тому +95

    የኔ እናት ድንግል ማርያም ምህረቱን ትላክልሽ አይዞሽ 😢😢😢😢

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 3 місяці тому +109

    ያአላህ ትላንትና ዊና ሲናገር ሑለቱምነዉ ያሳዘኑኝ አይዞኝ ሔሉ አብሽሪ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому

      ደምረኝ,,በቅንነት

    • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
      @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 3 місяці тому

      እህቴ ለድራማ እዳታዚኒ ውሸት እሚሠራሠው መጨረሻው ኣያምሪም መጀመሪያም ለድራማነው የተሳሠሩት ለ1 ኣመትነው የተዋዋሉት ዊና ትናት ያዋራው ውሸትነው ኣባታችን ልጆቸ እያለ የተወኑላቸው ብሪ እየተሠጣቸውነው ሲጀመሪ ልጆቸ የሚላቸው ሠውየ ሙስሊምነው የልጆች ኣባትነው ለነዚህ ከምታዚኑ ለራሳችሁ እዘኑ ዊና ያለፈውን ውሸት ለመደበቅ ዳግም ውሸት ምናለ ኣባታችንን ስም ባያጠፋ ቆሻሾች😮😮😮

    • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
      @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 3 місяці тому

      ድራማነው መጀመሪም እቱ ኣደለችም ያየምታዮት ሽማግሌ ደሞ ሙስሊምነው የልጆች ኣባትነው ብሪ እየተከፈለውነውእሚተውነው ዊና ትናት ድጋሜ ዋሸ የበፊቱ ውሸት ሳያሠው😮

    • @ኸይሪያ
      @ኸይሪያ 3 місяці тому

      ​@ኢክሩወለየዋ
      ወለሂ እውነትሽ ነው ብሆን ደስ ይለኝ ነበር

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 3 місяці тому +1

      ​@ኢክሩወለየዋድራማነው ያባታዋልጅከሆነ ምንአለያቸው እሽ በተሰብዘመድ እደትዝምአሎ ይህ ፊልምለይነውያየነውትወናአደኛ

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 3 місяці тому +21

    ሶፊ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሶፊ እህቴ ጉርዱ አየሺው በአላህ ለብሰው ያለበሱት ሚባለው ነዉ ሄሉዬ አላህ አፍያ ያርግሽ

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 3 місяці тому +25

    የኔ ዉድ ማርያምን ስታዛዚን ሄሉዩ ፈጣር ካት ጋር ይሁን❤🙏🙏🙏

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 3 місяці тому +50

    በስዴት ላይ ሁናችሁ የቤተሰብ ሞት እንደመስማት ከባድ ነገር የለም አላህ ይጠብቅላችሁ አባቴ ሙቶብኝ ሀዘን ላይነኝ እስኪ አፅናኑኝ 😢😢😢

    • @Dhahave
      @Dhahave 3 місяці тому

      አላህ ሰብር ይስጥሺ የኔህት አባትሺንም አላህ ይራኼማቸው አብሺሪ

    • @Hgfy187
      @Hgfy187 3 місяці тому

      ውይይይ የኔ እህት አይዞሽ አላህ ይሶብርሽ አባትሽን አላህ ጀነትን ይወፍቃቼው ያረብ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 3 місяці тому

      የኔወደአላህይሰብረሸአቀወአለሁእኔምአባቴንበሰደትነወየአጣህት

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك 3 місяці тому

      ተይኝ እስኪ ሸክሙ ከባድ ነው😢😢😢😢😢

    • @Jameela123Kuwait
      @Jameela123Kuwait 3 місяці тому

      አአአአአ አይዞሽ

  • @FekerteWyohanes
    @FekerteWyohanes 3 місяці тому +32

    የኔ እናት እግዚያብሄር ይማርሽ የአላዛርን ድካምና የሶፊ ልን ድካም አይቶ ፈጣሪ ጨርሶው ይማርሽ አይዞን የኔ ጨዋ ❤❤❤❤❤❤

  • @fateya1237
    @fateya1237 3 місяці тому +21

    ሂሉዬ አላህ ጨርሶ አፍያ ያርግሽ አላዘር ምርጥ ሰው ሶፍ የኔ እህት ጀዛከላህ ኸይረን

  • @diborakoyshagodana
    @diborakoyshagodana 3 місяці тому +17

    አላዘር እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርካችሁ ሶፊያ ጌታ ዘመን ይባረክሽ ተባረኪ

  • @ገንዘብ-ኰ6ተ
    @ገንዘብ-ኰ6ተ 3 місяці тому +6

    ፀበልአጠጦትበማርያ

  • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
    @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ 3 місяці тому +15

    የእውነት ሄሉ እማምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ የኔ እናት ማርያምን ትናትና ወንድምሽ የተናገረው ልቤን ነው የተሰበረው እና ሶፍየ አደራሽን ካጠገቧ አትለያት

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 місяці тому +612

    ማነዉ እንደኔ ሄሉ የምታሳዝነዉ እስኪ የሄሉ ወዳጆች የት ናችሁ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому +10

      እረ,እኔአጀቴን,ነወ,የምተበላኝ😊😊😊
      ደምረኝ

    • @HavanHavan-k8q
      @HavanHavan-k8q 3 місяці тому +3

      Betamdegmowendm yelatmtebale enable kemarkgar degmobetesebnachiw tebalebetamnew yasazenechigi

    • @የድንግልልጂ-ረ5ሐ
      @የድንግልልጂ-ረ5ሐ 3 місяці тому +1

      እኔ

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 3 місяці тому +1

      ኧር አንጀትነዉ ምትበላዉ❤❤❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 3 місяці тому +1

      😢😢😢😢

  • @SadaAmaan
    @SadaAmaan 3 місяці тому

    አልሂሰላም

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 3 місяці тому +11

    እመብርሃን በምህረት እጇ ትዳብስሽ እህቴ አይዞሽ

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 3 місяці тому +11

    እፍፍፍ እናተን ስለሠጣት እግዚከብሔር ይመስገን ቃል የለኝም አላዛርየ ሶፌየ ሺ አመት ኑሩልን አቦ ሂሉየ ጤናሺን ይመልስልሺ❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 місяці тому +16

    ውስጤ ተሰብሯል በሔሉ 😢😢😢
    እግዚመብሔር ሙሉ ጤናሽን ይልጥሽ ሔልዬ
    ለካ አንቺ በውስጥሽ ብዙ ችግር ተሸክመሽ ነው ሔልዬ እንደዚህ የሆንሽብሽ😢😢😢
    ብቻ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 місяці тому +19

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሄሉየ ሶፊ እና አላዛር መልካም ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 місяці тому +320

    ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ሄሉየ ደምሩኝ ጋይስ

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y 3 місяці тому +13

      ❤❤በአላህ ምነው ተውካት

    • @EmanBes-m2m
      @EmanBes-m2m 3 місяці тому +1

      Hyzo wademe tidenalechi 😢😢

    • @Hana-qb6oo
      @Hana-qb6oo 3 місяці тому +1

      ዊይናየ የእመቤታችን ፀበልና እምነት የስዉሯ ማሪያም ነበር መርካቶ ነዉ ያለዉና ተቀበልና ስጣት ብለዉ በደዉል ቴክስት ባደርግት አይመልስም እንግድህ እመቤቴ መድሀኒቷ ሁና ይሆናል እቢ ያለኝ በጣም ነዉ ያናደደኝ እኔ ያለሁት ስደት ግን ቤተሠብ ደዉየ እንድደዉሉለት ሁሉ አድርጌ ነበር ግን አያነሣም ክፋ ነዉ እሺ

    • @halwillal8222
      @halwillal8222 3 місяці тому +6

      ዊና በአላህ ተጎኖ ሁንላት😢😢😢😢

    • @HappyChowChow-hd2qp
      @HappyChowChow-hd2qp 3 місяці тому

      ❤😢🎉

  • @VipA04e
    @VipA04e 3 місяці тому +14

    የሄሉ ነገር እግዚአብሄር ይማርሽ የኔማር የሆነ ነገር አድርጉ

  • @MereamMuhammed
    @MereamMuhammed 3 місяці тому +10

    ኦፍፍፍፍፍፍ ሄሉየ ሁሉምነገር ገባድነው ይሄላች የሚገባ አልነበረም ግን አላህያለውነውየሚሆነው ስለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ ላላህስጡት እሱያውቃል ግን በአላህአበርቷትጅ ምንም መጥፍኮሜትአትፃፉ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 місяці тому +6

    የኔ እናት ሄሉዬ አላህ ያሽርሽ የኔ ማር❤❤❤አላዘር ምርጥ ሰው አቦ ይመችህ ሶፊ ሁሌም ከጎኗ ሁኑ🎉🎉🎉🎉

  • @werkineshmeskeleyoutub
    @werkineshmeskeleyoutub 3 місяці тому +15

    አለዘርዬ የኔ ሩሩ ፈጣሪ ውለታክን ይመልስልክ

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 3 місяці тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 місяці тому +20

    እመቤቴ ማርያም ማሪት እናቴ ሄሉዬ የኔ እናት😢😢😢😢እኔ በጨንቀት ሙትሁ😢😢😢

  • @ጀሚላBeJs-j4h
    @ጀሚላBeJs-j4h 3 місяці тому

    አላህ

  • @samritube645
    @samritube645 3 місяці тому +25

    *ሶፍዬ የኔ ቆንጆ ተንሰፈሰፍሽ እኮ አብሬሽ ነው የተንሰፈሰፍኩት እግዚአብሔር ይማርሽ ሄሉዬ አላዛር ተባረክ እውነት ላተ ቃል የለኝም የምር🙏*

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ 3 місяці тому +5

    የኔ እናት ድንግል ማርያም ምህረቱን ትላክልሽ አይዞሽ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
    @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 3 місяці тому +12

    ሶፊነቴ የኔ የዋህ አላዘር ምርጥ ሰው ሄሉየ የኔጭቀታም አፊያሽን ፈጣሪይመልስልሽ ውደ እህህህ

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 3 місяці тому +1

    የኔ እናት ድንግል ማርያም ምህረቱን ትላክልሸ አይዞሸ😢😢😢😢

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 3 місяці тому +19

    ሄሉዬ የኔ ዉድ አላህ አፊያ ያድርግሸ❤😢😢😢😢

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 3 місяці тому +7

    የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ መልካም ❤

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 3 місяці тому +28

    ሶፊ ስዎድሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️. ሄሊ ፋጣሪ ጫርሶ ይማርህ 😢😢

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 3 місяці тому +27

    ጨጓራ በሽታ እኮ ከባድ ነው ደሞ ያቅለሸልሻል 😢😢😢ሔሉዬ እግዚአብሔር አምላክ ፍጹም የሆነው ጤና ይስጥሽ እባክሽን አትጨነቂ የሚስጨንቅሽን ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ጣይው ሰው ተጨንቆ በሽታ እንጂ መፍትሔ አያገኘም እግዚአብሔርም የማስጨንቃችሁን በእኔ ላይ ጣሉት ነው ያለው አትጨነቂ እግዚአብሔር ሰላምን ጤናን ደስታን ይስጥሽ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 місяці тому +11

    የኔ ናፍቆት ሄሉየ አይዞሽ አላህ ያሽርሽ ደሞ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ

  • @kemilayesuf1777
    @kemilayesuf1777 3 місяці тому

    አልሀሞዱሊህሄሉ❤❤❤❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 3 місяці тому +13

    የኔ ውድ አላህ ያሺርሺ😢😢😢😢😢❤

  • @HanaGetahun-e1x
    @HanaGetahun-e1x 3 місяці тому

    ኪዳነምህረት እናቴ ጨርሳ ትማርሽ እህቴ😢😢😢🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 3 місяці тому +15

    🥺ምስኪን ሄሉዬ በፈጣሪ ስታሳዝን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት 🙌

  • @Baruke_tube
    @Baruke_tube 3 місяці тому +20

    Winaa esa jiraa 😢😢😢😢😢😢 maloo na gadisistee dhugaa bayee garaa ko naa nyatee heluuko waqayoo SI haa maruu wataa yadee hundumaa sif haa gutuu rabiii

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ስስት ሄሉዬ እባክሽ ወደ እራስሽ ተመለሺ ❤❤❤❤❤ሶፍዬ የኔ ጠካራ ከጎኗ ሁኑ እኔ እራሱ አብርያት ብሆን ብዬ ተመኘሁ አላዛር የኔ የዋህ

  • @አልሀምዲሊላህ-ወ8ፈ
    @አልሀምዲሊላህ-ወ8ፈ 3 місяці тому

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ❤❤

  • @SaraSara-c7l
    @SaraSara-c7l 3 місяці тому +36

    ሄሉ እግዚአብሄር ይማርሽ🙏🙏🙏😢😢😢

    • @ማሚሚሚሚ
      @ማሚሚሚሚ 3 місяці тому +1

      ሄሉእግዚአብሄርይማርሽ🤲🤲🤲😢😢😢

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 3 місяці тому +6

    ሄሉየ ጤናሽን አላህ ይመልሥልሽ እህቴዋ ሦፊየእና አላዛር ምልካምሠውወች ናችሁ አላህይጨምርላችሁ ሄሉየ አይዞሽ ጠክሪ ሁሉምነገር ለበጎነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያልፋል እራሥሽን ጠብቂ ጤናሽን አላህ ይመልሥልሽ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 3 місяці тому +43

    ወይኔ ሄሉየ እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢😢😢የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን አሁንስ ደከመኝ 😢😢😢

    • @kaltube-in2qi
      @kaltube-in2qi 3 місяці тому +2

      አሜን የኔ ውድ የረፍት እጀራ ይስጠን አይዞን አድ ቀን ያልፍ ይሆናል😢❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому +2

      ቤተሰብ,አርጊኝ

    • @kaltube-in2qi
      @kaltube-in2qi 3 місяці тому

      ​@@maryamdawood5052አርጌሻለሁ ደምሪኝ

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 3 місяці тому +7

    አላህ አፍያሺን ይመልስልሺ የኔ ዉዴ አይዞሺ ሁሉም ያልፍን ዉዴ አንቺ ብቻ ጠንካራ መሆን አለብሺ 🎉

  • @51333
    @51333 3 місяці тому +14

    ሄሉሻ አላህ ወደቀድም ጤናሻ ይመልስሽ የኔብቸኛ❤❤❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 3 місяці тому

    አለ የኔ አብቴ ትልይለህ አግዚአብሔር ይብርከህ ሶፍየም አንድዛው አግዚአብሔር ይብርክቹህ ህሉ ፍጥር ይምረሽ የኔ አናት 🤲🤲🤲🤲

  • @Suadamadam-d9q
    @Suadamadam-d9q 3 місяці тому +25

    ማንም ተመችቶት የሚኖር የለም ዉዴ እራስሽን አርጋጊ ዉዴ የምሬን ነዉ

    • @Suadamadam-d9q
      @Suadamadam-d9q 3 місяці тому

      እስኪትክክል ነሽ የሚል

  • @DubaiRak-s9t
    @DubaiRak-s9t 3 місяці тому

    ዋሌኩም አሰላም ወራመቱላይ ወበረካቱ

  • @JaltoKsa
    @JaltoKsa 3 місяці тому +5

    Alzarii rabii ketii jedhii helluu xabalaa fudhii demnii maloo 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ ሔሉዬ ❤❤❤❤ አይዞሽ አላዛር ሶፊ ለናተ ምንም ቃል የለኝ ፈጣሪ ካሰባችሁበት ቦታ ያድርሳችሁ ከጎኗ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤

  • @GusVjxEmu
    @GusVjxEmu 3 місяці тому +6

    ሄሉዬ የኔ እናት በቅርቡ ሰላምሽ እደሚመለስ ተስፋ አለን የኔ ዉድ ሳቅሽ ናፍቆናል😔😔😔😔😔

  • @Vip-ny3bm
    @Vip-ny3bm 3 місяці тому

    አላህ ይራሀማቸው

  • @امسارةمحمد-غ3ه
    @امسارةمحمد-غ3ه 3 місяці тому +8

    ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ

  • @عايشه-ر4ي
    @عايشه-ر4ي 3 місяці тому

    አላህያሽራት🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +54

    ሄሉዬ በአላህ እራስሽን አራጋጊ 😢😢ሂወት ይቃጥላለ😢
    መነው እዳኔ በትለትናው በዊናዬ ኢታርቪ ልቡ ያታሰባራው😢😢ብቻ ለይክ😢😢😢

  • @FetiyaHusen-t1w
    @FetiyaHusen-t1w 3 місяці тому

    ሄሎ እህቴ የታሸጉና መጠጥ እና ምግብ እንዳትጠቃሚ ከቻልሽ አበሻና ተልባ ብትጠቃሚ አሲዱ መርጨት ይቀነሳል እኔም ከዛ በፊት እንደዚህ አሰቃይቶኛል በመርፌ ነበር መስተገሻ ይሰጠኝ አላህ ጨርሶ ይማረርሽ ፈተነ አትፍሪ የሚወደው አላህ በብዙ ነገር ይፈትናል ❤❤❤❤

  • @JsvJdb-y1z
    @JsvJdb-y1z 3 місяці тому +6

    ፀበል ውሰዶት

  • @AsyaMustefa
    @AsyaMustefa 3 місяці тому

    ምስኪንአላህ ሺራት

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 3 місяці тому +15

    ፀበል ውሰዷት

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 3 місяці тому

      ከባድ ጨጓራነው ውደ ህክምና ያስፈልጋታል ስትሽር ትሄዳለች 🥰

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 3 місяці тому +1

    ሄሉየ እመብረሀን ከጎንሽ የጓህ የሆኑትን ሰወች አታርቅብሽ የምር ምን እደምል አላቅም አላዛር በቤተሰቦችህ ደሰታ በሄወትህ ሰላም በምትጓዝበት ሁሉ ፈጣሪ አይለይህ 🙏የኔውድ ሶፌየም የልቦናሽን ያሳካልሽ❤❤❤❤❤ውድድድድ

  • @halwillal8222
    @halwillal8222 3 місяці тому +5

    አላህ ያሸርሸ የኔ እናት😢😢😢😢

  • @ContentCaveWaterfall-eq4xs
    @ContentCaveWaterfall-eq4xs 3 місяці тому

    ሶፉ የኔ የዋህ አብረሻት ሁኝ ሰዉ ያሰፈልጋታል ሂሉየኔቆጆ ድግል ማርም በምርት አጇ ትዳብስሽ አይዞሽ ወደ አላዛር ምርጥ ሰዉ አተን አለማድነቅ ነፉግነትነዉ ተባረክ ወድሚ

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 3 місяці тому +14

    ሄሉየ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ማር ብቻ ከጎኗ ሁኑ የምር😢😢😭😭😭😢😢😢😢😢😢

  • @SaSa-uc7es
    @SaSa-uc7es 3 місяці тому

    እመቤቴ ማርያም ማሪት እናቴ ሄሉዬ የኔ እናት😢😢

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 3 місяці тому +6

    እግዚያብሄር ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ ውድ😢😢😢

  • @Dinblal
    @Dinblal 3 місяці тому +2

    አላዛር ለጨጓረዋ ተልባ ትጠጣበት
    ICMC ሳሚት የተባበሩት ከፍ ብሎ ካለው ሆስቲታል ውሰዳት
    በጣም ቆንጆ ሆስፒታል ነው እኔ ወንድሜን አድነውልኛል በማሪያም ውሰዳት ጨጓረዋ አሲድ እየተፋ ነው ያድኗታል❤❤❤❤❤❤

  • @messiemuo
    @messiemuo 3 місяці тому +15

    ፀበልውሰዶአት ሄሉዬእግዚአብሔር ይማርሽ

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o 3 місяці тому

    ሄሉዬ አይዞሽ እማ ደሞ አትጨናነቂ ለራስሽ ማሰብ አለብሽ አላዛር ጌታ ብርክ ያደርግክ ላንተ ቃላት ያንሰኛል

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 3 місяці тому +6

    ብዙ ህመን አዝላለት ሄሉዬ አብሽር ኡፍፍፍፍ 💔💔💔ተሰብራለች ጠብቃት

  • @sarasara1813
    @sarasara1813 3 місяці тому +1

    ኡፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 3 місяці тому +10

    ሄሉዬ አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ አሳዛኝ ያንቺ ስብራት የሁላችንም ሴቶች ስብራት ነው

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 3 місяці тому

    አላህ፡አፊያ፡ያርግሽ፡❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mihret-s3l
    @Mihret-s3l 3 місяці тому +3

    Alazere Egzabhere Amlake yibareke unate baxami xuru wodimino ❤ ❤ sofiye tabaraku unate❤❤❤ Heluye ayezoshe yene wude ite❤😢

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 3 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ቤተሰብ ጥሩ ቆይታ ነው በርቺ

  • @عبدالرحمنالعريفي-ز3ط
    @عبدالرحمنالعريفي-ز3ط 3 місяці тому +2

    Heluye yene konjo feter yemarsh😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sasaudi
    @sasaudi 3 місяці тому

    የኔ ጨረቃ ሰንዴሬላዋ ሙሉ ጠናሽ ይምልሰልሽ የኔ እናቴ😭❤️

  • @SofiAbdu-bj2ht
    @SofiAbdu-bj2ht 3 місяці тому +4

    የኔሚሲኪን ኡፍ

  • @TensayTemechew
    @TensayTemechew 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሄሉየ ደግሞ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔ ዉድ

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 3 місяці тому +5

    የኔ ውድ ሄሉ አላህ ሙሉ ጤናሽን የመልስልሽ ኡፍፍፍ የኔ ውድ ጭንቀት ይቅርብሽ ወደ አላህ ፅንይ😢😢

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 місяці тому

    እደው ማርያምን ሄሉዬ አጀቴን በላችው በጣም ተጎድታለች ዝብላ ነው ደና ነኝ የምትለው የምትስቀው እመ ብዙሀን ትዳብስሽ የኔ አናት እባክሽ ሄሉዬ እራስሽን ጠብቂ😢❤❤

  • @Meron-s1r
    @Meron-s1r 3 місяці тому +8

    ፈጣሪ ሆይ ምን ይሻላል ሄሉዬ የኔ እናት እኔሰ ጨነቀኝ 😢😢😢😢😢

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 3 місяці тому +1

    አላዛር ወንድማችን እንዲሁም ሶፊ እህታችን እግዚአብሔር ውለታቹ ይክፈላቹ እሷን አጠገቧ ።ሆናቹ ስለተንከባከባቿት

  • @Amriya-bn7tz
    @Amriya-bn7tz 3 місяці тому +5

    አለህ ያሽርሽ የኔ ቆንጆ😢😢

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 3 місяці тому

    የኔ እናት አላህ ያሽልኝ ማማነ

  • @TagesatLove
    @TagesatLove 3 місяці тому +4

    Hadhaa qulquleetii duburoo mariyaami faayyisuu heliyoo. Xabalaa geessaa maloo 😢😢

  • @Khayria-qd9ok
    @Khayria-qd9ok 3 місяці тому

    አለህ አፍየዋን ይማልስለት

  • @EmuDadi-k2d
    @EmuDadi-k2d 3 місяці тому +4

    Huluy yene konjo fexri yemarsh🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 3 місяці тому

    አይዞሽእግዚአብሔር የሚሻለዉን ያጣልሽ አትጨነቂ

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 3 місяці тому +5

    ሄሉዬ ያኔ እናት አላህ ያመሪሺ 😢😢😢😢