Це відео не доступне.
Перепрошуємо.
ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም - በሃይሉ ገ/መድህን ወግ አዋቂ
Вставка
- Опубліковано 25 гру 2021
- ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም - በሃይሉ ገ/መድህን ወግ አዋቂ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World
እጅግ በጣም መልካም የሆነ መልዕክት ነው፤ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!!!
አንተ ተናገርክ ተባረክ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ይመልከተን
ለሚገባው በጣም የሚገርም መልእክት ነው እድሜ ይስጥልን
ቃል የለውም ይህ ሁላ በደል እንደው ዝም ነው እሚሻለው ዘንድሮ የተስማው የስቀጥጣል ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት ነው እጅግ የጠነከረ ሰድ የሰደደ ምልእክት ነው ልቦና ይሰጠን ሰው ያድርገን ህሊና ይሰጠን
እውነት ነው ሴትን የማያከብር ወንድ እናቱን እህቱን የማያከብር የአውሬ ልጅ ነው
አውሬ ነው ሲርበው ቤተሰቡን የሚበላው
የእነዚህ እርኩሰ የተረገሙ እጅግ አሰከፊ ጥግ የደረሰ ሰራ መግለጫ ቃል የለም በአለም ላይም እንዲህ አይነት ሁኔታ ታይቶ አይታወቅም መቼም ከአውሬ የሰው ሰራ አይጠበቅም
እግዝአብሔር ይፋረዳቸዋል ፈጣሪ ከተዘረማንዘራቸው የእባብን ዕጣ ፈንታ ያውርሳቸው ልጆቻቸው በቁማቸው ይሰቀሉአቸው የአልጋ ቁራኛ ያድርጋቸው በዘረማንዘራቸው ቤት ሰፈር በመሉ የዘሊለም ሐዘን ይከተላቸው
በእውነት በእውነት ማስተዋልን ይስጠን ይህን ለመናገር ቃላት የሚለውም 😭😭😭
ወላሂ በጣም ያማል ምን አይነት ጭካኔ ነው አላህ ይበቀላቸው
ወላሒ ያማል ያማል ያማል
በጣም በጣም ያማል💔
የትግሬው ወራሪ እህቶቻችን በወንድሞቻችን በሃይማኖት አባቶቻችን በህፃናቶች
የፈፀሙት አሰቃቂ ድርጊት በጣም ያማል 🙄😡💔💔💔😮
እድሜ ይስጥልን!!✍
ለወገን ደራሽ ወገን ነው!!!
ደርጊቱ ያማል ፈጣሪ ብቻ በቃ ይበለን
ልክ ብለሀል ጋሽ በሀይሉ እነዚህ አውሬዎች ጭንቅላት አላቸው ብለህ ነው, በቃ አውሬ ናቸው እነሱን መረዳት አይቻልም እነሱን ብሎ ነጻአውጪ መጀመሪያ ጭንቅላታቸውን ነጻ ያውጡ በቃ ከስይጣን የባሱ ጉዶች ናቸው እግዚአብሔር እነሱን ይገላግለን🙏🏾 ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
💕🙏💕
It's true there is no answer or word but God see all thank you brother God bless you God will answer just we have to pray for those victim
እውነት ነው ተባባሪ የሆንን እስኪመስል ድረስ
እውነት ነው 😱😱😱😭😭😭😭😭
እናት፣እህት፣ሚስት የምትሆን ሴት እንድትከበር " እናትህ ምትንስ ትሁን" እያሉ በየጎዳናው የሚሳደቡ አራድነን ባዮች ነገርግን ጋጠወጥ ባለጌዎች በህግ መከለከል አለባቸው። ሐረርም ቢሆን እናትን መሳደብ መቆም አለበት።
God bless you god bless Ethiopia
በየትኛውም ቋንቋ ሊገለፅ አይችልም ።
አቶ ሐይሉ በጣም ልዩ አገላለፅ ነው።እኔ ግን የምጠይቀው ለምን በሠፊው ለህዝብና ለሚያስተዳድሩን ሁሉ ስልጠና አትሠጡም?
ሐገር ማለት ሠው ነው ካልን የሚፈፀመው ወንጀል እንዴት ይቁም?
ቃል የለውም 😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልብ ያቆስላል
የተፈፀመባቸውስ ምን ይሆኑ እኔ ለሰማሁት ልቤን በጣም ነው የሚያመኝ /ልቤን! ውስጤን ያመኛል/ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ከከበባት ችግር ሁሉ ጠብቅልን፡፡😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭
You are right, Bahailu. I can not agree more. I ask myself the same and I continued wondering. Few, very few individuals are behind all this suffering. All will reap the fruits of their deeds.
😭😭😭
ከ ቲክቶክ ነው የመጣሁት የሆነ ደስ የሚል ንግግር እየተናገረ ሲሰድቡት ለምን ብዬ ስሟገት ቆየሁ እና እስቲ ምን ቢያረግ ነው ብዬ ዩቱቢ ላይ በስሙ ፈለግ ፈለግ ሳረግ ይሔን አገኘሁ ተስፋ አለኝ ስለ መንግት እያወራ እንደሚሆን !!! ግን ደሞ የመንግስት ደጋፊም ነው 🤔🤔🤔
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔን ያልገባኝ አንድ ነገር ሰላም መምጣቱ አይቀርም ግን እንዴት ነው ከትግራይ ህዝብ ጋር የምንኖረው
በጣም ያሳዝናልባለቤት ካልናቁ አጥር አይነቀንቅም እውነት ንው. መንግስት የለም. 😭
በሰፈሩት መሠፈር እሩቅ አይሆንም የትግራይ እናቶች በመሪያቸው መሠረት ያልደረሰባቸውን በውሸት ሲነግድባቸው ተቀብለው አብረው ዋሽተው መኖር በምድር ባይሆን በላይኛው ፍርድ ይቀበላሉ
😭😭😭😭
የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ
ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ
ይህን ማን ነው ያደረገው እራሱ መንግስት ነው እኔ ለእርሶ ያለኛ አመለካከት ትልቅ ነው ግን ይህን ያደረገው የሻብያና የአማራ አረመኔዎች ናቸው የገዛ መንግሰት የምትለው ሰለሆነ ይህን ያርሙት የመንግስት ተቆዋሜች አይደሉም የትግራይ ወጣትና እናት የተደፈሩት የግፍ መአት የወረደው ግን ያስተዛዝባል ትልቅ ያላችሁት ሰው ግን አንሶ ሴገኛ ያሳዝናል ሰለእውነት ለእውነት እንቁም ።
Yihee sewuyee kine tibebin eyegedele yale, timbatam sewuyee, min endemil demo chirash ayigebagnim, beka ahun Ethiopia yalat yetibeb sew endezih ayinet kerisam bicha new? Ebakachuh Arts tv, endezih ayinet moral yelelew hodam sewun eyakerebachuh yrwetatun moral atigidelu, ebakachuh atakiribut yiheen metifo hodam zimutegna fiture.
If you have any affair, take it personally. We are just appreciating the noble ideas that he is speaking.
ዝቅ ያሉ የጁንታው የደም ወንድሞች አይወዱትም ልክ ነው
😭😭😭😭😭😭