Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድንቅ ነው በእውነት !!! ዝማሜውን፣ ጽፋት ወረቡን አሳመሩት !!! የላስ ቬጋስ ሐመረ ኖኅ ፍሬዎች::እግዚአብሔር በቤቱ ጠብቆ ለቁምነገር ያብቃቸው::
እግዛብሄር በእዉቀት በጥበብ ያሳድጋችሁ የዋጋ ያድርግላችሁ። ሃጢያት ባለበት ከተማ የግዚአብሄር ፀጋ ዩገለጣል ዩሄ ነዉ። እግዛብሄር ዩመስገን ። እናንተንም ለዚህ ያበቃችሁን በጤና በእድሜ ዩጠብቅላችሁ በጣም ነዉ እምታምሩት እግዛብሄርማ ምን ያህል ዩደሰት። proud of you all❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::
በእውነት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ አጽንቶ ያሳድጋችሁ❤❤❤
እድግ በሉልን በሉላት ለቤተክርስቲያን እግዚአብሔር በእውቀትና በጥበብ በቤቱ አድጋችሁ ቤተክርስቲያንን የምትታደጓት ያርጋችሁ
እግዚአብሔር ቤቤቱ ያኑራቹ እስከመጨረሻው
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንሰ/ት ቤት ማለት ከሆነ ለምን የሰ/ት ቤት አልባስ የላቸውም?አለበሱም?በመላም አለም ወጥ የሆነ አልባስ ነው ያላት ሰ/ት ቤት::ብዙ ጥቅምም አለው
ድንቅ ነው በእውነት !!! ዝማሜውን፣ ጽፋት ወረቡን አሳመሩት !!! የላስ ቬጋስ ሐመረ ኖኅ ፍሬዎች::
እግዚአብሔር በቤቱ ጠብቆ ለቁምነገር ያብቃቸው::
እግዛብሄር በእዉቀት በጥበብ ያሳድጋችሁ የዋጋ ያድርግላችሁ። ሃጢያት ባለበት ከተማ የግዚአብሄር ፀጋ ዩገለጣል ዩሄ ነዉ። እግዛብሄር ዩመስገን ። እናንተንም ለዚህ ያበቃችሁን በጤና በእድሜ ዩጠብቅላችሁ በጣም ነዉ እምታምሩት እግዛብሄርማ ምን ያህል ዩደሰት። proud of you all❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::
በእውነት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ አጽንቶ ያሳድጋችሁ❤❤❤
እድግ በሉልን በሉላት ለቤተክርስቲያን እግዚአብሔር በእውቀትና በጥበብ በቤቱ አድጋችሁ ቤተክርስቲያንን የምትታደጓት ያርጋችሁ
እግዚአብሔር ቤቤቱ ያኑራቹ እስከመጨረሻው
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ሰ/ት ቤት ማለት ከሆነ ለምን የሰ/ት ቤት አልባስ የላቸውም?አለበሱም?በመላም አለም ወጥ የሆነ አልባስ ነው ያላት ሰ/ት ቤት::ብዙ ጥቅምም አለው