ደብረ ገነት ሸረት መድኃኔአለም አንድነት ገዳም - Sheret Monastery Documentary, Gojjam, Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
    የታላቁ ደብረ ገነት ሸረት መድኃኔአለም ገዳም አጭር ዘጋቢ ፊልም። በዚህች አጭር ዶክመንታሪ ስለገዳሙ አመሰራረት፥ ገዳሙ ስለሚሰራቸው ስራዎች፥ በገዳሙ ውስጥ ስላለው አብነት ት/ቤት እንዲሁም ስላሉባቸው አጠቃላይ ችግሮች ለማቅረብ ተሞክሯል።
    ለቤተ ክርስቲያን ቀና አሳቢ ክርስቲያኖች ይሄን ቪድዮ ሼር በማድረግ፥ ገዳሙን በመጎብኘት፥ ወደፊት በምናዘጋጃቸው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች በመሳተፍ ከእግዚአብሔር በረከት እንዲሳተፉ በኃያሉ መድኃኔአለም ስም ጥሪ እናስተላልፋለን።
    ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን። አሜን።

КОМЕНТАРІ • 47

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Рік тому

    አባቶችየ የእናተ በረከት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ስለእናተ ብሎ ይማረን ተወልደን ተውልደን ማት አመጣንባችሁ ለምኑልን እዚግኦ እዚግኦ እዚግኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @urbanomedeiros1
    @urbanomedeiros1 2 роки тому +2

    I LOVE
    FROM BRAZIL

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 4 роки тому +3

    እመብርሀን ለዚህ ቦታ ቡራኬ ለመቀበል ታብቃን አባቶችን እግዚያብሄር ይጠብቅልን ያብዛልን

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Рік тому +1

    ኑሩልን አባት እናቶቼ አሜን

  • @Tube-ug4ot
    @Tube-ug4ot 2 роки тому +1

    በተፈጥሮ በልምላሜ የታደለ ቦታ ነው እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን አባ ገ/ኢየሱስን ጠብቅልን

  • @issatoure4300
    @issatoure4300 4 роки тому +3

    ጸጋዉን ያብዛላቹ

  • @user-io6yw2vc8v
    @user-io6yw2vc8v 5 років тому +5

    በረከታችሁ ይደርብን ይድረሰን ሀገራችንን የምጠብቁን መሳርያችን ናችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን አሜን፫

  • @ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን

    አባታችን በረከቶት ይደርብን በእውነት

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 5 років тому +2

    እግዚአብሔር በርህን ክፈትለቸው ለአገልጋዮችህ

  • @ቅድስትአርሴማደጓእናቴ

    በረከታቸው ይደርብን

  • @user-le5iz1pl3f
    @user-le5iz1pl3f 5 років тому +1

    ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @sabafantaye2522
    @sabafantaye2522 5 років тому +1

    Egziabher gedamaten ayasatan Egziabher yimesegen.

  • @tigisttigist2216
    @tigisttigist2216 3 роки тому +1

    አሜን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 років тому +1

    Berketachu yederben abatoch egzhabhar yerdachu🙏

  • @yenesewabebay187
    @yenesewabebay187 5 років тому +1

    betam tiru new des yilal

  • @ቅድስትአርሴማደጓእናቴ

    ባንክ አካውንት አስቀምጡ ከስሩ ስትለቁ ገዳማትን

  • @dubaisweetyaa
    @dubaisweetyaa 5 років тому +2

    ሀገሬደብረገነት

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 5 років тому

    Abatochachin barketachow yidirbin Ameen Ameen Ameen qalahiyot yasmalin 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Tube-ug4ot
    @Tube-ug4ot 2 роки тому

    ተመስገን በቦታው አካባቢ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ብየ አምናለሁ። አባት ሆይ የንታን ጠብቅልን????

    • @mikaelgeb19el74
      @mikaelgeb19el74 10 місяців тому

      የት ነው ቦታው

    • @Tube-ug4ot
      @Tube-ug4ot 10 місяців тому

      ምራብ ጎጃም ደምበጫ ወረዳ ከከተማው 42 /46 ኪሎ ሜትር እርቀት ይገኛል።@@mikaelgeb19el74

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 5 років тому +1

    be wnatu egzaber yirdachu betam des yilal

  • @frehiwotkebede977
    @frehiwotkebede977 5 років тому +1

    Tewahido bizu mistir alat egziyabher Ethiopian yibark

  • @user-io6yw2vc8v
    @user-io6yw2vc8v 5 років тому +9

    ወድማችን ለመርዳት ለምንፈልግዉ በምን ነዉ መርዳት የምንችለዉ በእግዚአብሔር ንገርኝ ??????

    • @tizazualemu8534
      @tizazualemu8534 4 роки тому

      ወንድም/እህት፥
      የገዳሙን መነኮሳት ስልክ በቪድዮው መጨረሻ ላይ ተቀምጧል፡፡
      አባ ገብረ መድሕን - +251-921-29-18-02 በመደወል ማናገር ትችላለህ/ሽ፡፡

  • @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806
    @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806 5 років тому +1

    Endene endene bagdemu bezu ngrochen beylamu lemsel endezaf chgegn beybkelu yakolo tmerochen beyalmu mlkem naw elalhugn AMLKCHEN YARDEN AMEN

  • @bigthinkers3376
    @bigthinkers3376 Рік тому

    abetu amlake hoy melkamun mignoten tadergilign zend yechernetihn sira eleminhalehu. bemetebekiawu ginb lay kome etebih zend ene tanashu bariah alehu

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 9 місяців тому

    አካውንት ነምበር ለምን አትፅፉም ግን ቪዲዮ ከሰራሁ አይቀር?
    ካላችሁ ንገሩኝ

  • @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806
    @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806 5 років тому +1

    YALEM BEZE MADENEYALM YAFTERKEN ANET ASBEN ASRTEHN ENDENEWATA ERDEN AMEN ENKEWAM ADERSACHU LAHOSANE LABELATENSEYE YADRESEN

  • @አለምነሸበካሪሰአለምነሸበ

    በምን መርዳት እንችላለን ወንድማችን አባቶቻችን በፀሎታችሁ አስቡን

    • @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806
      @yetkhymnotlegngarsekatebkg2806 5 років тому

      Wodefet yangrchuahel gen saw kelshe tamgn saw gojam waset naw batamgn saw lekew

    • @tizazualemu8534
      @tizazualemu8534 4 роки тому

      ሰላም እህታችን፥
      የገዳሙን መነኮሳት ስልክ በቪድዮው መጨረሻ ላይ ተቀምጧል፡፡
      አባ ገብረ መድሕን - +251-921-29-18-02 በመደወል ማናገር ትችያለሽ፡፡

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 4 роки тому +2

    Yet newu?

  • @maryamenate1555
    @maryamenate1555 5 років тому +5

    ግን ምን አለበት ቤተክነት እደዝ ዝአይነት ቦታወችን ቢረዳ ህፃ በህፃ ከሚገነባ እኛ ምምናን አስራታች የምናስገባበትን ቦታ እናስተዉል እደዝላሉ ቦታ እንስት

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 роки тому

    💚💛♥👏👏👏🙏🙏🙏

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 5 років тому

    እግዚአብሔር ቤትን ጎብኝ እርደን

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 5 років тому +1

    WHERE IS THIS BEAUTIFUL CHURCH?

  • @khumbo9
    @khumbo9 3 роки тому

    I need me some Amharic lessons 😕

  • @kidanemihret2998
    @kidanemihret2998 5 років тому +4

    ortodox lezelalem tinur

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa8583 6 років тому +1

    botaw yet new?

  • @maryamenate1555
    @maryamenate1555 5 років тому +1

    አይጵያ ተፈጥሮ ያደለሽ ነሽ ግን እኛ ፍር አጣ ንጅ