#ሀዲስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 89

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 2 роки тому +4

    ☑️ وَعِندَهُ مَفَاتِحُ الْغَيْبِ
    ➡️ የሩቅ ነገርም መክፈቻዎች እርሱ ዘንድ ናቸው፡፡
    ☑️ لَا يَعْلَمُهَا إِلَّا هُوَ
    ➡️ ከእርሱ በቀር ማንም አያውቃቸውም፡፡
    ☑️ وَيَعْلَمُ مَا فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ
    ➡️ በየብስና በባሕር ያለውንም ሁሉ ያውቃል፡፡
    ☑️ وَمَا تَسْقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا
    ➡️ ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢኾን እንጅ፡፡
    ☑️ وَلَا حَبَّةٍ فِي ظُلُمَاتِ الْأَرْضِ وَلَا رَطْبٍ وَلَا يَابِسٍ إِلَّا فِي كِتَابٍ مُّبِينٍ
    ➡️ ከፍሬ በመሬት ጨለማዎች ውስጥ የለም ከእርጥብም ከደረቅም አንድም የለም ግልጽ በኾነው መጽሐፍ ውሰጥ (የተመዘገበ) ቢኾን እንጅ፡፡
    📚(ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 59)

  • @saralerago239
    @saralerago239 Рік тому +4

    መሸአለህ ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ
    ከጠለቶችህ አለህ ይጠብቅህ ኢድሜ ኢናጤና ይስጥህ
    ☝️🌹🌹💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍 የኛ ጀግና

  • @ftt3435
    @ftt3435 3 місяці тому +2

    ያረብ አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ

  • @GoAsd-dh5ul
    @GoAsd-dh5ul 3 місяці тому +1

    ጄዛከለሁ፡ከዪሪን፡ኡሲተዙ፥የሪቢ፡መጨሪሻቺነን፡አስምሪልን፡😢😢

  • @john0876
    @john0876 2 роки тому

    ወሌይኩም አሰላም ወረመቱላህ ወበርከቱህ አህላን አስመዬ ጡሩ ግዜ ነበር በርች ጡሩ ግዜ ነበር ይልመድብሽ ጄዘ ከአላህ ሰምተንም ምንጠቀም የድርገን

  • @naab6
    @naab6 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አስማየ የምወድሽ አርፍ ቆይታ ነው ቀጥይበት በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያርገን ያረብ

  • @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ
    @አላህብቻበቂዬነው-ሰ7በ 10 місяців тому

    አላህ ይጠብቀን ከሀራምነገር ከጀሀነም እሳትም ያረብ፡፡አላህ ይጠብቅህ አንተንም

  • @ZeharaHusen-g9c
    @ZeharaHusen-g9c 3 місяці тому +1

    ዋአሊኩም.ሠላም..ሠለላህ.አለይሂ.ወሠለም.ጀዛ.ካላህ.ኸይር

  • @hayatbintyoutube5486
    @hayatbintyoutube5486 2 роки тому +1

    አሸለሙ አለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ ጄዘከለህ ኸይራን አስሙዬ በሰመነው ያሚኒጠቃም ያርገን ሷሎለሁ አለሂወሰለም ኡስታዙነ አለህ ይጠብቀው👍

  • @ssuw4570
    @ssuw4570 Рік тому

    ጀዘ ከአለህ ኸይረን የተወሂድ ጀጊና

  • @KhaderNouria
    @KhaderNouria 5 днів тому

    ጀዛ ከላህ ኸይረን

  • @WorkineshMohamed
    @WorkineshMohamed Місяць тому

    አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ይጨምርልህ ውድ ወድማችን አቡ መይረም

  • @MunaSherefa-ec6kx
    @MunaSherefa-ec6kx 11 місяців тому

    ሠለላሁ አለሂ ወሰለም እላህ በሠማነዉ ተጠቃሚያድርገን ያረብ❤❤❤

  • @shemistube
    @shemistube 2 роки тому

    ማሽአላህ ተባረክ አላህ የተከበራችሁ የሀገሬልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ እገዛ አይለያችሁ የምየ የኢትዪልጆች በየአገኛችሁበት አጋጣሚ መልካም ስሩ መልካም አዲርጉ እኛስወች እደብርጭቆ ተስባሪነንና የምንሞትበትን ቀን አናቅምና

  • @Hahiya-zq6mt
    @Hahiya-zq6mt Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ወድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ኡስታዝ ጀዘከላ ህይር

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 2 роки тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 2 роки тому +1

    መ.5 የነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምን ምልጃ(ሸፋዕ) የምንፈልገው ከአላህ ነው . ከፍ ያለው አላሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ ይላል: በላቸው; ምልጃ(ሸፋዕ) ባጠቃላይ ለአላህ ነው”. (ሱራህ አዝዙመር 39:44)
    የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰሀባዎች እንዲህ እንዲሉ አስተምረዋል: “አላህ ሆይ ነብዩን ለኔ ሸፋዕ አድርግልኝ”. (ትርምዚህ ዘግቦታል)
    የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል: " እኔን ዱዓእ የውመል-ቂያማ ከህዝቦቼ በአላህ ላይ ምንም ሰያጋራ ለሞተ ለሆነ ሰው ሸፋዕ እንዲሆን አዘግይቼዋለሁ(አስቀምጬዋለሁ)”. (ሙስሊም ዘግቦታል)
    س٦ - : هَلۡ نَطۡلُبُ الشَّفَاعَةَ مِنَ الۡأَحۡيَاءِ ؟
    ج٦ - : نَطۡلُبُ الشَّفَاعَةَ مِنَ الۡأَحۡيَاءِ فِي أُمُورِ الدُّنۡيَا، قَالَ اللهُ تَعَالَى: ﴿ مَّن يَشۡفَعۡ شَفَـٰعَةً حَسَنَةً يَكُن لَّهُۥ نَصِيبٌ مِّنۡهَا ۖ وَمَن يَشۡفَعۡ شَفَـٰعَةً سَيِّئَةً يَكُن لَّهُۥ كِفۡلٌ مِّنۡهَا ﴾ (أَيۡ نَصِيبٌ مِنۡ وِزۡرِهَا) (سورة النساء).
    وَقَالَ ﷺ: (اشۡفَعُوا تُؤۡجَرُوا) (صَحِيحٌ رَوَاهُ أَبُو دَاوُدَ).

  • @AminatMohammad
    @AminatMohammad 5 місяців тому

    ስሏላሁአለሂምወሰላም
    አላህይጠብቅህሳዳት🤲🤲✍️

  • @foziwoilotube79
    @foziwoilotube79 2 роки тому

    ሰላም ሰላም እደት አደርሽ አርሴማየ እኔ እውነት እደዚህ አያኖታውይ ቦታላይ የሚገኙ ሰወች ደስ ይሉኛል ሀይባኖቱን የሚወድ የሌሎችንም ያከብራል እናም በርችልኝ የኔ መልካም
    ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አስደናቂ አስተማሪ የሆነ ቪደወ የምሰሩ እህቶች ጣፋጭ እጅ አስቆርጣሚ ምግብ የምሰሩ እድሁም ፈታ ዘና የሚደርግ ስራወችን ስታዘጋጁ ትልቅ ክብር እና ድምቀት ነው ዋው እበርታ እጅለጅ ተያይዘን አብረን እንደግ እምየ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም እህት ዋው ማሻ አላህ. ወደፊት እህቴ በጣም. አሪፍ አቀራረብ ነው እህት

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 2 роки тому

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله ما شاء الله جزاك الله خير حبيبتي بارك الله فيك

  • @MuhamedKedi
    @MuhamedKedi 4 місяці тому

    ጀዛካላሁሄይረን

  • @سعادهعلي-د7ف
    @سعادهعلي-د7ف 5 місяців тому

    ጀዛከላኡስታዝሳዳት❤❤❤❤

  • @hez8836
    @hez8836 11 днів тому

    ሱብሀንአላህ😢😢😢

  • @john0876
    @john0876 2 роки тому

    ወሌይኩም እስላም ወረመቱላህ ወበረከቱ አላህ በሰመነው ምንጠቀም ሰው የድርገን

  • @zeynebanegnkemika69
    @zeynebanegnkemika69 2 роки тому

    አሰላም ወአለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካቱ ጀዞኩላ ኽይርን ኡስታዝ

  • @HsennHusen
    @HsennHusen 8 місяців тому

    جزاك الله خير اخي سادات

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 місяці тому

    ያረቢ ጀነት ፊሪድን ወፊቀን❤❤

  • @atottube44
    @atottube44 2 роки тому

    አሰለም አለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረከቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ነቹ ጀዘከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 2 роки тому

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በሙሉ በእያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነትን ያብዛል ሀሪፍ ቆይታ ነው እናመሠግናለን አስማዬ 🌹🌹🥀🥀🥀🥀🌹🌹🥀🥀🥀

  • @rabei199
    @rabei199 2 роки тому

    عرض موفق بإذن الله تعالى وجزاكم الله خير الجزاء اللهم آمين يارب العالمين حفظكم الله

  • @SonySony-c8j
    @SonySony-c8j 4 місяці тому

    ጀዛኩ መላይ ር

  • @ekram7173
    @ekram7173 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ አህለን ወሰለን እሱታዙና ጀዘኩሙላሁ ከይረን በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያረገን የረብ

  • @Saadh-v5q
    @Saadh-v5q 5 місяців тому

    አላህይጠብቅህ

  • @SleepyClipperButterfly-ds6ov
    @SleepyClipperButterfly-ds6ov 2 місяці тому

    ሰላም አለይኩም ስልክ ቁጥርክን እፈልገዋለሁ በውስጥ መጠነቅ ምፈልገው ነገር ነበረኝ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Рік тому

    አላህየጠብቅህህህህህህህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DhDv-w7s
    @DhDv-w7s 5 місяців тому

    ማሻአሏህ

  • @Emu-tube
    @Emu-tube 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችን ኢትዮጽያንና ህዝቦቾን ይጠብቅል ከገባችበት ስቃይ ያዉጣልን በቃችሁ ይበለን ሰላሙን ያሰማን መዋደድን መተሳሰብን ፍቅርን ያድለን ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑረ🇪🇹🇪🇹

  • @NeZa-e7t
    @NeZa-e7t 8 місяців тому

    ሡለላሁ አለሂ ወሠለም😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @amufoziya77
    @amufoziya77 2 роки тому

    ዋልኩምስላምወበርካትአለህሀገርቸንንስላምያርገል እንሻአላህእህት አብርንእናደጋልን አላህሀገርቸንስላምያርገልን ላይ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 роки тому

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ኸይር
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @emusumeyatube
    @emusumeyatube 2 роки тому

    ➷ሴት_ልጅ!
    ስትናደድ ብዙ ትናገራለች ነገር ግን ውስጧ
    ሲጎዳ ምንም ቃል የላትም እስትንፋሷ
    #እምባዋ ብቻ ነው‼
    ከምንም በላይ ሚረዳት ሰው ያስፈልጋታል
    ሴትን አታስለቅሱ ብትበድላቹህም አትጉዷት
    የአሏህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    አደራ አማና ከሰጧቹህ ውስጥም አንዷ ነች።

  • @እስላሚክYOUTUbe
    @እስላሚክYOUTUbe Рік тому

    ጀዛኩሙሏ ኸይር

  • @ሠይድየሠዶማው
    @ሠይድየሠዶማው 2 місяці тому

    صلي الله عليه وسلم

  • @zebiba-ll4rb
    @zebiba-ll4rb 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ይስጥህ

  • @msfatuma4626
    @msfatuma4626 8 місяців тому

    ጀዛኩላህኸይር

  • @StoopStoop-b7v
    @StoopStoop-b7v 2 місяці тому

    አላህዪጠብቀን

  • @ReyanSeid-sz9nu
    @ReyanSeid-sz9nu 7 місяців тому

    ጀግና❤

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 Рік тому

    ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤

  • @AaAa-pr2of
    @AaAa-pr2of Місяць тому

    saw.saw.saw.saw❤❤❤❤

  • @ዙላይካዙላይካ
    @ዙላይካዙላይካ 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FjgDjv-p3t
    @FjgDjv-p3t 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdilfetmussa2002
    @abdilfetmussa2002 8 місяців тому

    አለሀ ይጠብቀን

  • @smegnew9125
    @smegnew9125 2 роки тому

    አሰለማሊኩም ወረልመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 Рік тому

    ማሻአላህ ምንም አትል እያሥተካከልክ አሁን
    ግን ዳኡዋ ሢደረግ በሠዉ ክብር ላይ አይዘመትምኮ አተ በተቻለህ አቅም ሠዉ ወደ እሥልምና ወይም ከሺርክ እምታወጣዉ ጥሩ ሥነምግባር ሊኖርህ ይገባል ኡሥታዝ ሣዳት ከማል ዙሮ ምንም አትል ሀሪፍ ነዉ ምንም አትል

  • @SonySony-g1i9l
    @SonySony-g1i9l 8 місяців тому

    አላሕያበርታህ

  • @AbcEfg-m2o
    @AbcEfg-m2o 11 днів тому

    የኡስታዝን ስልክ ቁጥር የምታቁ በአላሕ ላኩልኝ

  • @sxk2ucsamirahussen
    @sxk2ucsamirahussen Рік тому

    💌💌💌💌💌💌💌💌💚💚💚💚💚

  • @RihannaTube1
    @RihannaTube1 2 роки тому +2

    🍒🍓አላህን በማውሳት ቀልብ ትረጥባለች አላህን በመዘንጋት ደግሞ ቀልብ ትደርቃለች አላህን እናስታውሰው ያስታውሰናል በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል ።
    فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ
    [ አል-በቀራህ - 152 ]
    #አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና ለኔም አመስግኑ፤ አትካዱኝም፡፡
    አላህን ስናወሳው ከምጥፎ ነገሮች እንጠቀባለን ወደ መልካምም ይመራናል ስንረቀው ስናምጠው ይተወናል ከተወን ደሞ ውጤቱ ይታወቃል እናም አላህን በማውሳት ቀልቦች ይረካሉ እንዲህም ይለናል ።
    الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
    (ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 28)
    (እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት #የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን #በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
    አላህ ሆይ አንተን ከሚያወሱትና ወዳንተም ከሚመለሱት አድርገን !!

  • @SonySony-g1i9l
    @SonySony-g1i9l 8 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አቡየህያዩቱብ
    @አቡየህያዩቱብ 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለjàzßcg /s

  • @UsmanAbdo-v3z
    @UsmanAbdo-v3z 6 місяців тому +1

    እውነት ነው ሀዲስ ከመናገርህ በፊት ሳዳት አቂዳህን አስተሀክል ወደ ሀቁ መንገድ ተመለስ ለብር ብቻ አትኑር የች ዱንያ ጠፊ ናት

    • @مدينه-ج8ض
      @مدينه-ج8ض 3 місяці тому +1

      ኧረአንተውይም አንቺ፥አላህንፍራ/ፍሪ፥ምክርበሠጠን ምንአረገን ያረብአንተትክክለኛውን መንገድምራን ያረብ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 місяці тому

      እህነየከኵ የሽረክኛልጂ ሁነህነው ወይም ሁነሽነውምናለ ባለጌን ና ሽረክን እያስተማረንንነው

    • @hayathayat-gg9pn
      @hayathayat-gg9pn 2 місяці тому

      ምኑ ደነዝ ነህ ደሞ አንተ ነህ ስለ አቂዳ የምታወራው ጭራሽ ለሳዳት ለራስህ ተማር

  • @KAREMA-ot5di
    @KAREMA-ot5di 4 місяці тому +1

    ኮሜንተርች አላህን ፍሩ እናንተ እራሳችሁ አቂዳችሁን አስተካክሉ አታፍሩም እንዴ

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 2 роки тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ውድ ያገሪልጆች ኑቤተሰብ ጥሩ ቆይታ ነበር ማር
    أُولَٰئِكَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللَّهُ عَلَيْهِم مِّنَ النَّبِيِّينَ مِن ذُرِّيَّةِ آدَمَ وَمِمَّنْ حَمَلْنَا مَعَ نُوحٍ وَمِن ذُرِّيَّةِ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْرَائِيلَ وَمِمَّنْ هَدَيْنَا وَاجْتَبَيْنَا ۚ إِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِمْ آيَاتُ الرَّحْمَٰنِ خَرُّوا سُجَّدًا وَبُكِيًّا ۩
    እነዚህ (ዐሥሩ) እነዚያ አላህ በእነሱ ላይ የለገሰላቸው ከነቢያት ከአዳም ዘር ከኑሕ ጋር (በመርከቢቱ ላይ) ከጫናቸውም (ዘሮች) ከኢብራሂምና ከእስራኤልም ዘሮች ከመራናቸውና ከመረጥናቸውም የኾኑት የአልረሕማን አንቀጾች በነሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ ሰጋጆችና አልቃሾች ኾነው ይወድቃሉ፡፡

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 роки тому

    የጧት ስንቅ____🌺✍️
    ችግርን መጋፈጥ የሚያመጣቸው በጎ ተፅዕኖዎች
    ችግር አንድን ሰው በመተናነስ ወደ ጌታው እንዲዞር ያደርገዋል ። « አሏህ ምንኛ የጠራ ጌታ ነው ። በችግር ውስጥ ዱዓ እንድታወስ አደረገ ። አሏህ ባሪያውን በአንዳንድ ነገሮች ይፈትንና ለመላኢኮች ይህን ለምን እንዳደረገ ሲናገር « ድምፁን ለመስማት ነው» ይላል » ። ዱአውንና ልመናውን ማለት ነው ። ችግር በተጠቂው ልብ ውስጥ መተናነስን ያሰርፃል ።
    ﻛَﻼَّ ﺇِﻥَّ اﻹِْﻧﺴَﺎﻥَ ﻟَﻴَﻄْﻐَﻰٰ
    በእውነቱ ሰው ወሰንን ያልፋል፡፡
    (አል_ዐለቅ 6)
    ♻️ሰዎች የተቸገረን ሰው ያስመቻሉ ። ለተቸገረ ሰው ዱዓ ያደርጋሉ ። ስለዚህ በችግር ወቅት ሙዕሚኖች በወንድማማችነት መንፈስ አንድ ይሆናሉ ።
    ችግር አንድን ሰው አመስጋኝ ሊያደርገው ይገባል ። ምክንያቱም ከደረሰበት የባሰ ችግር ቢደርስበት ኖሮስ? በተጨማሪም ችግር ኃጢያትን ያሰርዛል ። የአሏህ ባሪያ እነዚህን እውነታዎች ሲረዳ አመስጋኝ ይሆናል ።
    ۗ ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﻳُﻮَﻓَّﻰ اﻟﺼَّﺎﺑِﺮُﻭﻥَ ﺃَﺟْﺮَﻫُﻢ ﺑِﻐَﻴْﺮِ ﺣِﺴَﺎﺏٍ
    « ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው»

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 роки тому

    የቆሙ ሰዎች እንዳያቆሙህ!
    አንዳንድ ሰዎች የሚተቹ ቃላትን መሰንዘር ልማድ ይሆንባቸዋል ፤ ምንም ሳይሰሩ በሚሰራው ሰው ቦታ ላይ ሳይቀመጡ በእርሱ ሚዛን የመመዘን ብቃቱም ሳይኖራቸው አንተ እኮ አትረባም ይሉታል!
    ኳስ ሜዳ ላይ ያሉ ደጋፊዎች እንዲህ አድርግ እንዲያ አታድርግ እያሉ አስተያየት የሚወረውሩ ሰዎች ለአንድ ደቂቃ እንኳን እሱን መሆን እና ሜዳው ላይ ገብተው ለመጫወት ብቁ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው ! ምናልባት እድሉን ቢያገኙት የተጫዋቹን ሩብ ታህል ብቃት አያሳዩም ! " ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ" አደል የሚባለው ! ለማይሰራ ሰው አስተያየት መስጠት ይቀለዋል ስለዚህ እከሌ ተቸኝ እከሌ በስራዬ አሾፈብኝ ስሜት የሚጎዳ መጥፎ አስተያየት ሰጠኝ እያልክ መንገድህን እንዳታቆም ያመንክበትን ነገር በደንብ ከልብህ ጠንክረህ ስራበት በፍፁም እንዳትቆም ! የቆመ ሰው ሌላውን ማስቆም ነው እና አላማው ነቅተህ ራስህን አድነው!

  • @starsportimporter6776
    @starsportimporter6776 Рік тому

    አጭበርባሪ ዩቱበሮች ። መጅሊስ ቦታ ስራ ለመያዝ ብሎ ነ

  • @kebirmuhamed
    @kebirmuhamed Рік тому +2

    ሳዳት ከማል ታማኝ አይደለም ሀዲስ ለማስተላለፍ እምነቱን ያስተካክል

    • @Kids-e9m5h
      @Kids-e9m5h 9 місяців тому +1

      ምኑ ላይ ነው አለመታመኑ ወልድ ቤት አትሂድ ማለቱ ጫት አትብሉ ማለቱ

    • @kebirmuhamed
      @kebirmuhamed 9 місяців тому

      የዚህን መልክት ሳይሆን ሌላ ብዙ ብዙ የተሳታቸው ነገርች አሉ​@@Kids-e9m5h

    • @سبيلا-ض5ط
      @سبيلا-ض5ط 8 місяців тому +2

      ምኑጋ ትክክል ያልሆነዉ ከመጥፎ ነገር ስለከለከለ አትሣሣት ወንድሜ

    • @aminalilu7277
      @aminalilu7277 8 місяців тому +1

      ምኑ ላይነው ትክክል ያልሆነው ሁሉም ነገር የሚናገረው በቁራን እያየ እኩ ነው የሚናገረው ትክክል ካልሆነ በማስረጅ አውራ እሱ እኩ ለሰው ብሎ ሳይሆን ለኛ ብሎ ነው ሳዳት አድቀን አለ መረጃ አውርቶ አያቁም አላህ እደሱ አይነቱ ያብዛልን እሱም እድሜው ጠዊል ያርግልን ያረብ

    • @Kids-e9m5h
      @Kids-e9m5h 8 місяців тому +1

      አንተ ተስተካከል አንተ ጫት አትብላ ወይም ድቢ አትምታ ሙዚቃ አትስማ ሥለሚልህ አወ አትስማማም ግን ደሞ ኡነትን ኡነተኛ ሰውጅ አተ ስለማትቀበል አልፈርድብህም አላህ የወወደደደውን እሱ የፈለገውን ነው የሚያቀናው ይልቅ ዱኒያ አይንህን ጨፍነህ እደመግለጥ ያክል ናትና እባክህ ወድሜ ወደ ቀልብህ ተመለሥ አላህን ፍራ ጭራሽ ለእምነቱ ታማኝ አይደለም እያልክ ጭራሽ ወንጀል አትግባ

  • @DikoSilo
    @DikoSilo 4 дні тому

    ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @HsennHusen
    @HsennHusen 8 місяців тому +1

    جزاك الله خير اخي سادات

  • @foziwoilotube79
    @foziwoilotube79 2 роки тому

    ሰላም ሰላም እደት አደርሽ አርሴማየ እኔ እውነት እደዚህ አያኖታውይ ቦታላይ የሚገኙ ሰወች ደስ ይሉኛል ሀይባኖቱን የሚወድ የሌሎችንም ያከብራል እናም በርችልኝ የኔ መልካም
    ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አስደናቂ አስተማሪ የሆነ ቪደወ የምሰሩ እህቶች ጣፋጭ እጅ አስቆርጣሚ ምግብ የምሰሩ እድሁም ፈታ ዘና የሚደርግ ስራወችን ስታዘጋጁ ትልቅ ክብር እና ድምቀት ነው ዋው እበርታ እጅለጅ ተያይዘን አብረን እንደግ እምየ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @Zayna-sp8un
    @Zayna-sp8un Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤