Ethiopia - የጦርነቱ ዝግጅት በራያ ጀምሯል፣ ፓስተር ዮናታንና እዩ በይፋ ተከሰሱ፣ በኦሮሚያ የተፈጸሙት ግፎች ወጡ፣ ክርስትያን መልስ ሰጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 397

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Рік тому +17

    ወይ ዘንድሮ ያረቢ ኢትዮጵያን ጠብቃት ከጦርነት
    ነጋሪት አውጣን ሲጀመር ህውሃት ተቀምጦ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም እፍፍፍ😥🇪🇹🕊🇪🇹💚💛❤🇪🇹💕

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 Рік тому +34

    አላህ ሆይ ለጁንታ ጥሩአይምሮ ስጠውና ከጦሪነት ሪቆ ህዎታቸን እንድቀጥሉ በተለይ ኒፁሃን እንደያልቁ !

  • @berhnumaroks2638
    @berhnumaroks2638 Рік тому +7

    እየሱስ የድነል፣

    • @eliasgetachew5932
      @eliasgetachew5932 Рік тому

      Jesus is 2k years old name given unto us by St. Gabriel not a truth/science your🇺🇲 pick and drop.1000 denominations lettind same sex marriages. Teach upon that. When you talk on the bible.

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Рік тому +4

    እግዚአብሄር ይመስገን በእኔም ዘመን ወንጌል እንደ ሀዋሪያት ዘመን ሲሰደድ ሲሰደብ ሲከሰስ አየሁ :: ይህም ትልቅ ደስታ ነው እየሱስ አሁንም ብቸኛ አዳኝ ነው የጨለማ ስራ በእየሱስ ስም ይፍረስ

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Рік тому +1

    መገን ዘድሮ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ኧረ በቃ በለን አምላኬ ኧረ በቃ ምን ጉድ ነዉ ቅን ልቦና ስጥልን ለሕዝብሕ አምላኬ ሊጨርሱን ነዉ

  • @tegegnterefe3334
    @tegegnterefe3334 Рік тому

    በወንጌል ጉዳይ መታሠርና መከሰስ መታደል ነው

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Рік тому

    ሁለቱም የሴጣን ቡችሎች ናቸው የእግዚአብሔር ትግስቱ በናታች እና በቅድስት ቤተክርስትያን ቀልድየለም

  • @leekleek1111
    @leekleek1111 Рік тому +5

    እዩ ና ዮኒ እግዚአብሔር አለ
    ደም እዉነትና ዳና እየሱስ ነው ♥️♥️♥️♥️
    ዮኒ ና በትሳብ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏
    እዩ ና በትሳብ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏
    አሜንንን
    ጌታ እየሱስ ሆይ አንተ እዉነትና ዳና

    • @leekleek1111
      @leekleek1111 Рік тому +1

      እዉነት መችም እዉነት ነው ::

    • @danidan1999
      @danidan1999 Рік тому

      እግዚያብሔር ተሳደቡ አይልም የጃቸውን ያገኛሉ

  • @mjhh5749
    @mjhh5749 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ጠብቃት

  • @freweynimossazghi4059
    @freweynimossazghi4059 Рік тому +3

    ኣምላኽ ሰላም እባ ኣውርደልና 🙏🙏🙏

  • @mesineguse7820
    @mesineguse7820 Рік тому +7

    ምን ጉድ ነዉ ዘድሮ አመት እስከ አመት ጦርነት ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Рік тому +3

    ዛሬ የመጀመሪያው ነኚ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Рік тому +2

    ይሆናታ ጠግባል ጠብቅ በአይማኖታችን ድርድር አናውቅም ጠብቅ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Рік тому

    💚💛❤አማራ አትሸወድ በወሬ ጀግናሔን ጠብቅ

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 Рік тому

    ፍትህ ለታላቂቱ የኢትዮጵያ መሰረት ለሆነችው ቤተክርስቲያን

  • @addamweld1835
    @addamweld1835 Рік тому

    የሰህተት መፃህፍት መታረም ሳይሆን መጣልና ወደ እውነተኛው ወንጌል መመለስ ያስፈልጋል

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Рік тому

    በእውነት ጠግባን አሁንም ፍትህ እንፈልጋለን እኛ ኦርቶዶክስ ይያዝልንበህግ ይቅረብ

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ

    አምላኪ. አላህዋ. የኔ ጌታ. ሀገሬን ሰላም አድርግልን. ያረብ ይህ ጦርነት ከመጣ. ሳኡድ እስር ቤትም ያሉ ወድሞች. ላይገቡ ነው. እኮ. ያረብብብብብብብብብብብ በራህመትህ እየን

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 Рік тому +3

    ፈጣሪ እረ በቃ በለን እዝባችን አለቀ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Рік тому

    የምድሩን ዳኛ ፍታዊነት አብረን እናየዋለን ለጠንቛዪ ና ለሃሰተኛዉ ክርስቶስ ወይስ ሃዋርያት ለሞቱላት ቤተክርስቲያን ለበርባን ወይስ ለክርስቶስ ለታሪክ ይቀመጥ

  • @hadera7645
    @hadera7645 Рік тому +3

    ሰላም ለምዪ ኢትዮጵያ 🇪🇹 አይ መከራዉ የአማራ ህዝብ 🥺 አሁንስ አጥፊያችን አብይ አህመድ ነዉ አራተኛ ሊያሶርረን ነዉ አማራዉ ንቃ 💚💛❤️💪

  • @pearls1626
    @pearls1626 Рік тому +1

    መዝሙር‬ ‭39‬:‭1‬-‭2‬ ‭
    “እኔ፣ “በአንደበቴ እንዳልበድል፣
    መንገዴን እጠብቃለሁ፤
    ክፉዎችም በእኔ ዘንድ እስካሉ ድረስ፣
    ልጓም በአፌ አስገባለሁ” አልሁ።
    እንደ ዲዳ ዝም አልሁ፤
    ለበጎ ነገር እንኳ አፌን ዘጋሁ፤
    ሆኖም ጭንቀቴ ባሰ።”
    ‭‭ምሳሌ‬ ‭13‬:‭3‬ ‭
    “አንደበቱን የሚጠብቅ ሕይወቱን ይጠብቃል፤
    አፉ እንዳመጣለት የሚናገር ግን ይጠፋል።”

  • @ሀሁፔጅ
    @ሀሁፔጅ Рік тому +2

    አህለን፣፣ፍት፣ህ፣ለገራችን

  • @solomonnigatu6023
    @solomonnigatu6023 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው።

  • @etaferahuyimer8405
    @etaferahuyimer8405 Рік тому +1

    አገልጋይ ዮናታን እና እዩ ከናንተ ጋር ያለው አይተኛም አያንቀላፋም ስለ ስሙ ነቀፌታ መገፋት ወከባ ክስ የመሳሰሉት ቢደርስባችሁ አይግረማችሁ እውነቱ ያለው እናንተጋ ስለሆነ የምትወዱት ጌታ ክሳቸውን ዋጋ ቢስ አድርጎ እንደሚያሳየን ቅንጣት ታህል አንጠራጠርም እነ ሔሮድስ ጌታንም በየሸንጎው ሲያንገላቱት አልሸከካቸውም ቢያውቁት እየተጋፉ ያሉት ከማይችሉት ጋር ነው ።አይዟችሁ እውነትና ጥራት እያደር ይጠራል በፀሎት ከናንተ ጋር ነን እንወዳችኋለን ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @meserettilahunmelese6344
    @meserettilahunmelese6344 Рік тому

    እግዚአብሔር ሆይ ሠላሙን አምጣልን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Рік тому +2

    መናፍቃን ይብቃችህ

  • @ibrahimhussien2551
    @ibrahimhussien2551 Рік тому +3

    ስንት በኢትዩጵያ የታገዱ እያሉ የጁቡቲን ወታደር ማስለቀቅ ምን ማለት ነው ጉድ ነው የምንስማው።🤐🤐

  • @mebtuabebe8428
    @mebtuabebe8428 Рік тому +5

    እውነት አደባባይ ልትወጣ ስትጣደፍ ሁልጊዜ አንድ ከሳሽ ይመጣና ያስቸኩላታል።

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Рік тому

    መናፍቆችማ ዘንድሮ ምድር ጠበብን ብለዋል መድሀኒያለም ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው።

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Рік тому +2

    ያአላህ😭 አሁንስ በዛ ያረቢ ይህንን ጦርነት ማብቂያውን ቅርብ ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ😭

  • @ኃገብርኤልhenok
    @ኃገብርኤልhenok Рік тому +3

    የምንናገረውን ነገር እያስተዋልን ጎበዝ ሀገር ሚባል ነገር አለ እናስብ እባካቹ እንዋደድ እንከባበር እንዳመጣልን አንናገር ካጠፋው ይቅርታ

    • @abinetghirmay4992
      @abinetghirmay4992 Рік тому

      minim altefahim wendime.chigiru endante yemiyasib metfatu new.

    • @gebru1252
      @gebru1252 Рік тому

      yet ale hager erashn adn

  • @abrahamkassa3837
    @abrahamkassa3837 Рік тому +1

    እነሱም ያሰሯጯቸዉ ስድቦችና የተናገሯቸዉ የጥላቻ ንግግሮች በመላዉ የፕሮቴስታንት አማኞችና ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ መኖራቸውን ልብ ይለዋል።

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 Рік тому +1

    አላህ ላገራችን ሰላምን አጣል ህውትንም ልብ ስጥልን ያርብ

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 Рік тому +1

    ወያነ ለጦርነት addicted ሰለሆኑ ከስማይ አግዚኣብሄር ነው መፍትሄ የምገኝ አስኪ በምድር ያላችሁ መሁራን psycholegist,psychatrist ፈውስ ፈልጉላቸው አንዲሁም የሃማኖት መሪዎች በጾመ ጸሎት የጸለይ አግዚኣብሀር መሀርት የስጣችው

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ

    አረ አሏህዋ አሁንስ በቀን አቀም የለነም ያረብ አደራህን

  • @sarawondmu3507
    @sarawondmu3507 Рік тому

    ለማንኛውም አረብ የምገረም ተከታታይ የዮሐንስ ወንጌል እንመራለን ከዮናታን አክሊሉ ጋ እኛ የተክለሃይማኖት ተቅመጥ ያድናል አንልም አዳኛችን ኢየሱስ ነወ ።

  • @ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ

    መቸ ነው አስደዛች ዜና የምንሰማው እህህህህ አሁንስ በቃ ልንል ይገባል

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Рік тому +1

    ህወሓት በህይወት እያለ በምንም ተአምር ሰላም ሊኖር አይችልም።
    መንግስታችን በሁለቱም መንገድ የተዘጋጀ ይመስለኛል።

  • @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ
    @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ Рік тому +1

    ያርቢ አሁንምጭከትልንገባነውእር አላህየበቃበለን

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 Рік тому +10

    ወየዉእነዚህሰይጣኖችአሁንምጦርነት😘

    • @ሰላምአድማሱበላይ
      @ሰላምአድማሱበላይ Рік тому +4

      ምን ይስሩ ብለሽ ነው የሀገር ሸክም ናቸው እኮ ይለምናሉ ይበላሉ ይጠቅባሉ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому

    ያረብ.በቃ.በለን

  • @makiyabh7806
    @makiyabh7806 Рік тому +6

    የአላህ ሠላም ለሀገራችን ይሁን

  • @pearls1626
    @pearls1626 Рік тому +2

    ማቴዎስ‬ ‭7‬:‭1‬-‭5‬ ‭
    ““እንዳይፈረድባችሁ በማንም ሰው ላይ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበትም ዐይነት ይፈረድባችኋል፤ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል።
    “በዐይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ ሳትመለከት፣
    በወንድምህ ዐይን ያለውን ጕድፍ ለምን ታያለህ?
    በዐይንህ ውስጥ ግንድ እያለ ወንድምህን፣
    ‘ዐይንህ ውስጥ ያለውን ጕድፍ ላውጣልህ’
    ማለት እንዴት ትችላለህ? አንተ ግብዝ፤ አስቀድመህ በዐይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ አውጣ፤
    ከዚያም በወንድምህ ዐይን ውስጥ ያለውን ጕድፍ ለማውጣት አጥርተህ ታያለህ።”

  • @pearls1626
    @pearls1626 Рік тому

    ያዕቆብ‬ ‭1‬:‭26‬ ‭
    “አንደበቱን ሳይገታ፣ ልቡን እያሳተ ሃይማኖተኛ ነኝ የሚል ሰው፣ ራሱን ያታልላል፤ ሃይማኖቱም ከንቱ ነው።”

  • @eyobadnew6824
    @eyobadnew6824 Рік тому

    መናፋቃን ማለት በኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፅድቅ ነው አሁንም የእግዚያብሔርን ቃል ነው የተናገሩት ፈጣሪ አንድ አይወልድም አይወለደም ከፈጣሪ ውጪ ወደ ውጪ

  • @እውነትያሸንፋል-ፀ1ሐ

    አሁን ድጋሜ ህውሀት ጡርነት ጀምር እራያ ቢገባ መንግስት እንጅ ሊላ ጥላት የለንም ስንቅ አስገብቱ አዘጋጅቱ የአማራን ህዚብ ጨርስ ማለት ነው ምን እንላለን አላህ ከላይኛው ፍርደ

  • @mohayimam1869
    @mohayimam1869 Рік тому

    አብሽር ወገኔ

  • @saralalibela9344
    @saralalibela9344 Рік тому

    ግን ቤተክርስቲያናችንም ሆነ አገልጋዮቻቸው ለሚታረዱት ዝምታ ሥመረጡ ከቂሶችም ሆነ ከቤተክርስቲያን ርቂያለሁ፣ ቤተክርስታያንም ስትቃጠል ይኸ ነው የሚባል ሥራ አለሠሩም፣ ሠርተዋል ብላች ዶክመንት ካለ አርሙኝ።

  • @okbagabrteklit1320
    @okbagabrteklit1320 Рік тому

    መጀመሪያ ለእግዛብሔር የሚለምነው ለኢትዮጲያ ህዝብ ሰላም እንዲያወርድላቸው እለምናለሁት ወያኔና ኣሜሪካ የገቡበት ግን ሰላም ለመምጣት ብዙ ዋጋ ያስከፍላልና የኢትዮጲያ መንግስት መንቃት ኣለበት

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Рік тому

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው ለህውሃቶች
    ዮናታን ተብየ ሰውየ ባዳራሽ ከመጨፈር አልፎ የሌሎችን እምነት ነቃፊ ሆነ እድሜልክ እስራት ይገባዋል።ምን ቢሆን ሃይማኖቱን የሚወድሰው የሌሎችን እምነት ያከብራል ሃይማኖቱን እማይወድሰው የሰቦችን ሰድቦ የራሱንም ያሰድባል ቅሌት ብርቄው ናቸው ሁለቱም አስተማሪውች እዩ ጩፋና ዮወናታን

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ

    የአላህ ምን ጉድ ነው ትጥቅ ፈቱ ተብሎ እንደገና ደግሞ ጦርነት ተነሳ የሚባለው ምን አይነት ጉድ ነው

  • @tirusewfetene8982
    @tirusewfetene8982 Рік тому +5

    ፈጣሪየሆይበቃበለን አሁንምጦርነት ጦርነትየገቡወንድሞቸንድምፃቸውንለመስማት በጣምጓጉቻለሁ ይችንኮሜንትየምታነቡበሙሉ ፀልዮልኝየወንድሞቸንድምፅእድሰማ

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Рік тому +2

    ፓስተር ዮናታንና እዩ ቢከሰሱ ምን ይደንቃል !!
    በወንጌል ምክንያት መከሰስ የተጀመረ በእኛ ዘመን ብቻ አይደለም በነብያትና ሐዋርያት ዘመን የነበረ ነው። እግዚአብሔር ትልቅ ነው ስለዚህ ቅዱሳን መከሰሳቸውን ከዓለማዊ ወሬ ጋር አትጨምሩ ።

    • @nigusederese1170
      @nigusederese1170 Рік тому

      ay xenquwayoch inantem qidusan tebalachu ??? yewushet dramachuna karatiyachu siyalqibachu wode sidib gebachu . IWUNET NEWU LIJ ABATUN YIMESLAL ,. MULU MESERETACHU WUSHETNA DRAMA . YE INANTE YEWUSHET IYESUS HULE YIGERMEGNAL ISK YE INANTEN YEWUSHET IYESUSN BISILK ANDAND BEGER XEYIQU MEGBIYACHU YET INDEHONE???

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Рік тому

    አረ ፍትህ አሁን እኛ ራያአላማጣ ተሰቃየን ደበር ስሆን አለቅን አሁንስ በቃን
    ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ

  • @ሰላምአድማሱበላይ

    ምን አለ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ቢያጠፍቸው ለምነው በልተው ለምነው ለብሰው እድህ ጦርነት እግዚአብሔር እሳት ያዝንብባችሁ

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s Рік тому

    ከኔ በቀር ሌላ አምላክ የለምና ፈጽሞ አታምልክ፣ አትስገድ፤ ምስልም አታድርግ ይላል ቅድስ ቃሉ። ታዲያ ከዚህ ውጪ የሚደረጉ ስርዕቶችና ልማዶች ተገቢ ይመስሏችኋል? ለማንኛውም የሰው ቃልን ሳይሆን ቅዱስ ቃሉን አንብባችሁ ከእግዚሐብሔር ቃልና ሃሳብ ጋር ተስማሙ።

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ Рік тому

    መናፍቃን የጊዜ ጉዳይ ነው ማንን ተማምናችሁ እንደሆነ የታወቀ ነው ጊዜ ለኩሉ ።

  • @blatob8799
    @blatob8799 Рік тому +2

    በቃ መግስት ሀገር መምራት አይችልም አቅሙ ሀገርን ማመስጅ ሀገርን ሰላም ማስፈን አይችልም

  • @anshatube
    @anshatube Рік тому +2

    ያአላህ አሁንም ጦርነት አላህይ በቃ በለን አሁንስ ስንት ወጣት ለመጨርስ ነው

  • @TOP_HABESHA_ZENA_1
    @TOP_HABESHA_ZENA_1 Рік тому

    በርታ እሽ ፈታ

  • @eliasmohammed3335
    @eliasmohammed3335 Рік тому

    ምነው መንግሰት በጥቂት ዘራፊዎችና ጨፍጫፊዎች የተነሳ እከመቼ ንፁሀን ማለቅ አለባቸው እነዚህን ነቀርሳዎች ከኢትዮጵያ ላይ መጥፋት አለባቸው አለበለዚያ መቼም ስላም አናገኝም

  • @lifeishard9951
    @lifeishard9951 Рік тому +2

    ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው።

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    አይ ሚስኪኑ ወሎዬ አብይ እስካልሞተ ድረስ አማራ ሁሌም እንደተጨቆነ ነው

  • @ydtube7250
    @ydtube7250 Рік тому

    እንዴት ቤተ ክርስቲያን ሰው ትከሳለች መልስ መስጠት እንጂ ክስ ምን ፋይዳ አለው እነሱም ቢታሰሩ ትውልዱ ይጠይቃል

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Рік тому

    cool insight!
    💪

  • @ሠከላ
    @ሠከላ Рік тому

    ድሉ ለዮናታን አክሊለለ

  • @eliasmohammed3335
    @eliasmohammed3335 Рік тому

    ጥቂቶች መወገድ አለባቸው ወይሰ ሚሊየኖች ንፁሀን የትኛው ይቀላል

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Рік тому

    ፈሪሳውያን የወንጌል ሰባኪያንን መክሰስ ዛሬ አልተጀመረም። ክርስቶስንም በስቅላት የገደሉት በእንደዚህ አይነት ክስ ስርዓታቸው ነው‼️

  • @selamselam983
    @selamselam983 Рік тому

    Jesus is only the way the truth and the life!

  • @tigsoltig389
    @tigsoltig389 Рік тому

    ሲጀመር ካላመኑት ጋር ህብረት የለንም የት የሚያውቁትን

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ

    ምን 😥😥😥

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому +11

    መናፍቃን በጣም አበዙት ይበቃችሀል ህግ ካለ ይህ ሰዉየ ለህግ ይቅረብ ከቤተ ክርስቲያናችን እራቁ

    • @ሳሮንበላይነህ
      @ሳሮንበላይነህ Рік тому +1

      መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው ለነገሩ መሪወቻችሁ ያስተማሩአችሁ ስድብ እንጂ ወንጌል አይደለም የማንታዘብ ይመስላችሁ አል

    • @Agape4748
      @Agape4748 Рік тому

      Araa twu ba wongel masrt adirgin dixanwi tmri enfarsalni ba eyesus sim

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому

      @@ሳሮንበላይነህ ከሀድ ለሆዱ አዳሪ ማለት ነዉ መናፍቅ ማለት ወጌል ነዉ ወጀል የምታስተምሩት እናተ እኛ ስረአት ያለን ነን እደናተ በየሄድንበት አንጃጃልም ፈጣሪዉን ፍጡር የሚል መናፍቅቅቅ

    • @ማሳይ
      @ማሳይ Рік тому

      ያታምራ ማርያም ልጆች አስቻገራችሁ 🙄🙄

    • @Agape4748
      @Agape4748 Рік тому

      Tmra mariymi layi yet tsafa gudachuni ayitkli anibibu yeris matsgi unkoni aykmi jili jilnfo malt ente nachu mikniyatumi eza wusx yale gud gana bizu naw matshafu ejee layi alee zamdocheni kaza gud masmlxi gidtaye naw wode gahanmi miwosid nagri naw yalwu or akayiluti tamra maryiminm ...oooo gudchu ayilikmi ekoo danmo atfrumi egna beti yalwu ye nufake timrt eytkwomani naw ka chalik yanin ye seyixani sira afriswu ba matsfi kudus masret langru alifrdibachumi matsfi kidus silamtku ...ka chalik wongel anibib abte ..wonge sila liju naw ቅራቅንቦቹን ቷው ፍጡርን ማምለክ ጣኦት ማምለክ ነው

  • @suratn2975
    @suratn2975 Рік тому

    ድራፍት ግን ጥሩ አይደለም 1ሀይማኖት
    1ባንዲራ
    ተው ድራፍት
    1ሀገር ቅብረጥስ ብላ ብላ ጲጲጲጲ
    ከድራፍት ከጠላ ነፃ ውጡና መሠብ ጀምሩ።

  • @tsegayhagos9971
    @tsegayhagos9971 Рік тому

    ጦርነት ጠማቂ

  • @horrie33
    @horrie33 Рік тому

    ምህረተአብ እና ዘበነ 7ቱን ቀን ሙሉ ስለ ጴንጤዎች ሲናገሩ አልታያቸውም ነበር?

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Рік тому +2

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ሌሎች ተረት ተረት ከሚመስሉ ራቁ እውነትን ተከታተሉ እውነት መንገድ ሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነው ዮኒና እዩ እውነተኛ ወንጌል የበራላቸው ናቸው ሌሎቹ ደግሞ ጨለማ ለምን ተገለጠ የሚሉ ወገን ናቸው በጨለማ ላይ ይብራ ያለው እግዚአብሔር ነው ።

    • @nigusederese1170
      @nigusederese1170 Рік тому

      AY ye wushet iminet protestant EGZABHER inde inante tesadab meseleh inde issu yemerexachewun qidusanin bemanquwashesh ke orthodox gar sayhon kesu kefetar gar iyetexalh indohene iwoq lenegeru inante fexar atawuqutm ye wushet iyesusin malete newu

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Рік тому

      አምላክ ሆይ በስሜ ሐሰተኛ ነብያት ይነሳሉ ተብለን ነበር ከነዚህ ሐሰተኛ ነብያት አንተ ሰውረን በስምህ ከሚነግዱ መናፍቃን ጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @BETE_MESKEL
    @BETE_MESKEL Рік тому +1

    እንዴት አደራችሁ ደርሰናል

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Рік тому +2

    ትክክል ነው።
    ከእግዚአብሔር ውጪ የሚመለክ ነገር ሁሉ ጣዖት ነው።
    ግን ደግሞ ጣዖትን ማምለክ መብታችሁ ነው

    • @ortodox698
      @ortodox698 Рік тому +1

      እናንተ አላቹ አይደል እንዴ ጠንቋይ የምታመልኩ መቼስ ጡትና ቂጥ ለምታሳይ የመጀመሪያ ወንበር የሚያዝበት ,በማይታወቅ የሴጣን ቋንቋ ከሚነገርበት የሴጣን መፈንጫ ቦታ ባለመገኘቴ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን

    • @ortodox698
      @ortodox698 Рік тому

      እናንተ አላቹ አይደል እንዴ ጠንቋይ የምታመልኩ መቼስ ጡትና ቂጥ ለምታሳይ የመጀመሪያ ወንበር የሚያዝበት ,በማይታወቅ የሴጣን ቋንቋ ከሚነገርበት የሴጣን መፈንጫ ቦታ ባለመገኘቴ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን

    • @abinetghirmay4992
      @abinetghirmay4992 Рік тому

      aymeleketachuhimna egnan lekek, musinachuhin tebek adrigu beltsigu,.meriet gizu sew afenakilu."Amlak kutawin" eskiyasayachuh dires.

  • @sarawondmu3507
    @sarawondmu3507 Рік тому +3

    እዩ ዮኒ እንኳን ደስ አላችሁ የአባቶቻችን ወግ ደረሳችሁ ጳወሎስ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ተከሷል ተስሮል ተገፈቶል ስለ ኢየሱስ መከራን መቀበል ትልቅ እድል ነወ ። ኦርቶዶክስ መልስ ስለ ሌላት መክሰስ መሰደብ ነወ የተደበቀውን ጉድ የሴጣን መጸሐፍ ስለ አውጡ የኦርቶዶክስ አባቶች ደግጦል አሁን ሕዝቡ ጥያቄ እንዳይ ጠይቅ በክስ ማዋከብ ነወ መልስ ስለ ለላቸወ ገና እኛ የክርስቶስ ክብር የምነከወን ይህ ወረደተም የሆና መጸሐፍ እንገልጣለን ።

    • @Agape4748
      @Agape4748 Рік тому +1

      Wongel yashnifali

    • @abinetghirmay4992
      @abinetghirmay4992 Рік тому

      bahir teshagrachuh metachuh yalhone timhirt astemirachuh "kerasachuh belay hatiyategna lemitareguwachew weywilachuh" yalew metshafu manin yimeslishal ehite?mechem Orthodoxin new atiyignim?bahir alteshagerechimna.

    • @marthahailemariam6616
      @marthahailemariam6616 Рік тому

      Kikiki besmehb erh almafer egziabhar yegstseh bezi zemen endhnh pawelos sel genzeb bebankh gebtual letageba nw visa letagegne nw emele zemenwi tekulena emiaramedu ke hawryat ekul erh wegen wedet eyheaden nw

    • @mekdesmekuria6754
      @mekdesmekuria6754 Рік тому +1

      በመጀመሪያ ቅዱስ ጳውሎስ ስለ ክስስቶስ ፍቅር እንጂ ስለ ቅዱሳንና ጻድቃን ጥላቻ አስተምሮም ሰብኮም አያውቅም፡፡ መጽፋ ቅዱስ እንደሚነግረን ጻድቃንን የሚጠሉ ይጸጸታሉ ስለሆነም አንተ ከቻልክ ጻድቃንን በህይወታችሁ ምሰሏቸው እንዳለ ጻድቃንን ምሰል ከጥላቻ ውጣ፤ ሲቀጥል ስለ ኦርቶዶክስ ከመተቸትህ በፊት ስለ እምነቱ አስተምሮዎች ጠንቅቀህ ማወቅን ብታስቀድም መልካም ነው ፡፡ እውነታው ኦርቶዶክስ ጣኦትን አታመልክም ኢየሱስን በጌትነቱ፣ ቅድስት ድንግል ማርያምን እንደ አምላክ እናትነቷ፤ ጻድቃን ቅዱሳን ሰማዕታትን ጌታ እንደሰጣቸው ጸጋ እና ክብር ቦታ ቦታ ሰጥታ የምታከብር ናት ፡፡ሌላው ቀርቶ ዛሬ እነ ወጠቴ ዩናታን ጌታን አገኘንበት የሚሉትን መጽሀፋ ቅዱስ ሳይቀር ቃል ቀርጻ ጽፋ ያቆየች ቤተ ክርስቲያን ናት በስተመጨረሻልል የሚፈልገው የሄሮድስ ልጆች ሆይ ተረጋጉ የጌታን እናት ከልባችን ለማሰደድ አትሯሯጡ አወዳደቃችሁ አያምርም

    • @yared928
      @yared928 Рік тому

      @@mekdesmekuria6754 ደንዝዘዋል ማውራት እንጂ መስማት የሚባል አልፈጠረባቾውም

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube Рік тому +11

    ህግ ካለ ቤተክርስቲያን አሁን ፍትህ የምታገኝበት ሰዓት ነው ማንም እየተነሳ አፉን አይፈታብንም።

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому +2

      ምን ህግ አለና

    • @ttt173
      @ttt173 Рік тому +3

      አይ ኦርቶዶስ አይ ሊቃውንት(ሊጥ) አንዴ ሀገር ነን ሌላው ጉልቤ ነኝ ስትሉ አይቀፋችሁም

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому +2

      @@ttt173 ምን ለማለት ፈልገህ ነዉ ትላገጋለህሳ በእምነት ቀልድ የለም።

    • @david-xh8fl
      @david-xh8fl Рік тому

      ውረደት ብዙ መልክ አለው። አነድ አስመሳይ ሀይማኖት። ነጋ ዓለም በኦቶዶኮክሰ ነው የተፈጠረችው ብትሉ ይቀላል። 😂😂😂😂
      😢😢😢😢😢😢
      ጠቅማጥ ከጌታችን ደወ እኩል የሚያደርግ ሀይማኖት ከጣሊያን ነው። ‼️

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому

      @@david-xh8fl ካለዛ ከዝብ ምን ይጠበቃል መገሌ በቀደደዉ አፍህ ስትቀደድ ኑረሀል የራሳችሁን ሳታስተዉሉ የሰዉን ማማሰል ምን ይሉታል ዉርደት አልሽዉ ተዋርደን አናዉቅም እዉነትኮ ሁሌም እቅፋት አላት ግን ታሸንፋለይ እደናተ በሶፍት ሰማይ ህደን አየን በሶፍት ዳነ አስረገዝነ እያላችሁ እናተ ናችሁ ዉርደት ከዚህ በላይ የለም ቸገራችኔ እድሁም አለማችን በናተ ነዉ የምትታመሰዉ እናተ ከመጣችሁ አስቶ ጦርነት ችጋር ስደት እረሀብ በሽታ የመጣብነ እናተ ፈጣሪኔ ፍጡር ብላችሁ ያላፈራችሁ እዉነት ተናግረን እደት እናፍራለን ከኛ ቤት እራቁ ካለዛ አንዛለቅም ብትትንሽ ይወጣል

  • @ሳሮንበላይነህ
    @ሳሮንበላይነህ Рік тому +2

    ክስ ከዳይቢሎስ ነው ያሳዝናል አይ ጊዜ

    • @yared928
      @yared928 Рік тому +1

      ለዛ ነዋ ኦርቶዶክስ የማታስተምረው ታስተንራለች ብለው የሚከሷት፣ወንጌል ብቻ ትሉ የለ ለምን ወንጌላቹ አታስተምሩም ጥላቻ ከምትዘሩ፣

  • @الحمدلله-و2ص3ث
    @الحمدلله-و2ص3ث Рік тому

    የአላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @teke2809
    @teke2809 Рік тому

    ያ ትዝታው የሚባል ልክስክስም ይከሰስ እሱ ነውዋናው

  • @محمدمحمد-ف9م8ق
    @محمدمحمد-ف9م8ق Рік тому +2

    የማራህዝብ ተዉሀትጋራ መታረቅ አለበት አራትኪሎ ይገብ ለምን ሁልገዜ የማራህዝነዉ እሚጨፈጨፍዉ መታረቅአለበት የማራህዝብ ከዉሀትጋራ መቀናጀትአለቀት???

  • @anshatube
    @anshatube Рік тому

    አይ መክራ አሁንም አላህ ይደረስለን አሁን የወሎ ህዝብ ደግሚይ ጦርነት እር ይህ መንግስት ምንዲነው አለማው ያአላህ አንተው ደረስለን ጦርነት በቃ

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega Рік тому

    አውሮፓውያን በስንዴና በሳልቫጅ ልብስ እርዳታ ሰም በመላው አፍሪካ ያስገቡት ይሄ የጴንጤ አምልኮት ወይም የጨእማው እይሱስ መንፈስ አሁን በብዛት እነሱ ትተውት እግዚአብሄር የሚባል የለም ብለው ቁጭ ብለዋል። እንከፉ የአፍሪካ ህዝብ ደግሞ አምልኮቱን በእየሱስ ስም ሽፋን የገንዘብና የውንብድና ስራ እየሰራበት ይገኛል። አሁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ከእነዚህ በካራቴ ከሚማቱ መንፈሶች ጋር አንዳች የሃይማኖት ትብብር ማድረግ ማቆም አለባት፣ ተዋህዶ የማንም ስብከትና እርዳታ አያስፈልጋትም! ይበቃል ትግስቱ! ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ ይሁን!🙏

  • @chalatesfaye5336
    @chalatesfaye5336 Рік тому

    ሁለቱ የተከሰሱት ወጣቱ መጠጥ ሰልችቶት ወደ ነፉ ስለጎረፈ ነው በቅናት አረው ተው

  • @እውነትያሸንፋል-ፀ1ሐ

    እንየ የምለው ትግራይ ክመቀሊ በስተቀ መከላካያ ገብቱል ስትሉ አልነበር

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 Рік тому +25

    ዮናታን ኢዩ አንደኛ ናቹ። የእግዚአብሔር ቃል የማይደግፉትን በቃሉ እናዋርዳለን።

    • @ortodox698
      @ortodox698 Рік тому +5

      አዎ ኢዩን እንኳና በካራቴ አንደኛ ነው የዮኒ ደሞ በሴጣን አገልጋይነት

    • @tebaberwelde9567
      @tebaberwelde9567 Рік тому +7

      ዮናታ ጬፍ ማምለክ መብትሽ ነው ኦርቶክስን መንካት አትችሉም

    • @ሰላምለአለም-ቐ3ከ
      @ሰላምለአለም-ቐ3ከ Рік тому +3

      ጉዞ ወደ ከርቸሌ

    • @newworld1212
      @newworld1212 Рік тому

      ምድረ ሶፍት ላሽ ምድረ የፌስቡክ ጩኸታም በኢየሱስ ስም የመጣችሁ አጭበርባሪ ዝም ማለት የለም ለእንደዚህ ልቅምቅም በምድራዊ ብልጭልጭ የተገዛችሁ ፌስቡክ ላይ ለፍልፋ እንጂ አሜሪካ ሄድሽ ብር ዘነበልሽ ስጋዊ ነገር ብቻ ግባችሁ እናንተ ሰው ሆናችሁ ዘግናኞች የአዳራሽ እብዶች

    • @museabebe5676
      @museabebe5676 Рік тому +3

      ምን ታውቂአለሽ ስለቃሉ

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Рік тому

    አይ ጊዜ ድሮ መናፍቅ ሲገኝ ከህብረተሰቡ ይገለል ነበር ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አሉ

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Рік тому

    እረ ዘድሮ ምን ጉድ ነው

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t Рік тому

    ውይ ጉድ

  • @rhyammohamad7966
    @rhyammohamad7966 Рік тому

    አላህ በቃ ይበል ያረብብብ

  • @ቲጅየ
    @ቲጅየ Рік тому +4

    የምን ጦረነት ነዉ በፈጣሪ ለነገሩ የሀይማኖት እሳት ለኩሰዉልናል ወይ ሀገራችን እረ ይህን መንግስት በቃክ የሚለዉ ጠፍ ዉይ

  • @waskan987
    @waskan987 Рік тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abdi6588
    @abdi6588 Рік тому

    መጅሊሱ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ማጥላላትና መንቋሸሽ ሲፈፀም ዝም ያለው ነገ በእስልምና እምነት ላይ ይኸው ድርጊት ቢፈፀም ምን ሊል ነው።

  • @agazi5186
    @agazi5186 Рік тому

    We never never belive Woyane for ever. They didnot belive in peace. I hope the Ethiopian Army stopp for ever. Looking to si it🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Рік тому

    ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @እውነትያሸንፋል-ፀ1ሐ

    በጣም ያስዚናል በሲራ ፖለቲካ የአማራ ህዚብ እዚህም እዛ መሙት መታረዱ