ሰበር - የዶ/ር ዐቢይ እና የሀሰን ሼክ የፊት ለፊት ድርድር በቱርክ❗️| ከድርድሩ ምን ውጤት እንጠብቅ❓| ሶማሊያና ጁባላንድ ወደ ጦርነት| Berbera

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 67

  • @feleketesema712
    @feleketesema712 День тому +12

    ጌች የታሪክ እውቀት ባለጸጋ ምርጡና እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በርታ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @paladias
    @paladias День тому +8

    ጌት እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @fasilledamo6807
    @fasilledamo6807 День тому +14

    ሁሌ ሰለምከታተልህ ኩራት ይሰማኛል!!! እትዮጵያን ስለምወድ አንተንም አደንቅሀለሁኝ ጀግና የሀገር ልጅ ጌትዬ!!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 День тому +9

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር

  • @AhmedGerrmew
    @AhmedGerrmew День тому +7

    ትልቅ ክብር ይገባሃል ለ ኢትዮጵያ በምሰራው ታላቅ ስራ አላህ ይጠብቅህ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 День тому +6

    ብሮ አላህ ይጠብቅህ ሰለ ኢትዬፒያ ምታቀርበው ሁሉም ነገር በጣም እናመሰግናለን

  • @hamidmohammed6036
    @hamidmohammed6036 День тому +4

    እንኳን ደሰ አለን❤

  • @KibatuTellele
    @KibatuTellele День тому +4

    Hello, good to see you again

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 День тому +4

    አቦ ተባረክ ሰላምክ ይብዛ❤❤❤❤

  • @KasechShiferaw-g4m
    @KasechShiferaw-g4m День тому +3

    እናመሰግናለን ረ/ ፕሮፌሰር ጌትነት ተባረክ ብዙ ነገር እያወቅን ነው 🙏🙏🙏

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet День тому +8

    ቀይባሕር ለመድረስ እያኮበኮብን ነዉ ጅምሩ ደስ ይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e День тому +4

    ❤❤❤GOD Blessed our Brother ❤❤❤

  • @FekaduKebede-e3l
    @FekaduKebede-e3l День тому +4

    Keep it up, we are with you even in prayer! pro

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA День тому +5

    ሠላምና ፍቅር አንድነት ያለ አንዳች ጥርጥር ያሸንፋል ጊዜያዊ ችግር አይበግረንም ። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት አሸናፊ ነው ።

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 23 години тому +1

    ጌትሽ ጀግና
    ለአንተ ምሥጋና
    ጎበዝ ናህና
    ሀገር ስታቃና

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 День тому +5

    ሰላም ሰላም

  • @jomama151
    @jomama151 День тому +2

    Tebarek wondimachin❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 День тому

    Prof. Getnet A. Go ahead . you are in good way. Thanks alot.👏👏👏👏👏👏

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet День тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ День тому +4

    ይሄን ሰው አበረታቱት ሁላችሁም አገሩለቆ ስራውን አቋርጦ ጎጃም ተወልዶ ባደገበትአገር አባረውት እብድውሾች ።አይበገሬው ጌች ለሀገሩ እየሰራይገኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሞት ለፅፈኛ ክብር ለኢትዮጲያ ክብር ለመከላከያችን ክብር ለሀገር ወዳድልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለጌች ለስዬሜ ለውቤ ለአበበች ለሮቤ ላቤቶክቻው ለደሱ ለባባኢዙ ለሲሳይአጌና etv ሰለሞን ሀይሌ ክብር ለሀገር ወዳዶች በጣምየማከብራቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሞትለዘመነካሴ

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 День тому

    ለኢትዮጵያ መልካም ዕድል
    ለመሪያችን ድል እመኛለዉ

  • @Dereje-c7t
    @Dereje-c7t День тому +1

    እንዴ ጌትዬ መቼነው የከፈትከው ። በጣም ስመኘው የነበረው ዩቱቡን : ቋሚ ተሰላፊ ነኝ በጣም ጎበዝ ታሪክ አዋቂ ነሕና ብዙ እንጠብቃለን በርታ የኛ ፕሮፊዘር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abirarshemisu-zn1fz
    @abirarshemisu-zn1fz 22 години тому

    በርታልንእናመሰግናለን

  • @GesseseGarro
    @GesseseGarro День тому +2

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare День тому +1

    Perfect

  • @Ateek77
    @Ateek77 День тому

    ፈጣሪ ለኢትዮጵያ እንተን የመስለ ጀግና አምባስደር ያብዛላት 😅😅😅😅😅❤❤

  • @yohannesabayo3787
    @yohannesabayo3787 День тому +2

    Wondime Getinet yegebahina yeteredah fitsum Ethiopiyawi selamih yibiza

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ День тому +1

    ሠላም ጌችየ

  • @eliashail6231
    @eliashail6231 День тому

    Ethiopia hagery lezelalem nurilen❤❤❤❤

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenErewaroAshamo
    @TemesgenErewaroAshamo 19 годин тому

    የኢሰይያስ ፔሬዝዳንትነት በኤርትረ አድስ ትዉልድ እንደሌላ ያመለክታል ❤❤

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 День тому

    ጌችን 100k እናስገባ 🎉❤

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 День тому +1

    🙏🙏🙏🇪🇹

  • @Ibro-b8h
    @Ibro-b8h День тому

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አሁንም ቢሆን በርታልን ባንዳ ታሪክ ይውቀሰው

  • @ZeynuLalemda
    @ZeynuLalemda День тому +2

    Berta

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 18 годин тому

    As always it is good to wach your show.
    Real positive and informative media.
    Go pro! We are with you🎉❤🎉❤

  • @aaa-no1kq
    @aaa-no1kq 23 години тому

    ጀግናነህ በርታ

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms День тому +1

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 19 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TheTsga12
    @TheTsga12 День тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w День тому

    ❤❤❤❤

  • @nigussutakele7441
    @nigussutakele7441 День тому

    ያቀረብከው መረጃ እንደሁልጊዜው ጥሩ ነው። ግን "ሰበር" ያስባለው ምኑ ነው?
    ወይው "ሰበር" ማለት ምን ማለት እንሰሆነ አልገባንም?

  • @BehayiluMeshesha
    @BehayiluMeshesha 16 годин тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez День тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጵያ የሻቢያን በጥባጭነት እያወራች ብቻ እንድትኖር ተፈርዶባታል ማለት ነው ???? ኢትዮጵያ መበጥበጫ የላትም ማለት ነው??? በእውነት ያሳፍራል !!!!

  • @peter-f7z
    @peter-f7z День тому

    አብይ መሄድ የሌበትም ማስላፍ አለበት

  • @urael225
    @urael225 22 години тому

    Hello GAT MEDIA
    WEL COME BRO

  • @MaklitTamiru
    @MaklitTamiru День тому +1

    መፈክር በመፈክር አደረከዉ እኮ ጌታዉ ዛሬ ቀኑ ምንድነዉ?
    በፈጣን የሚያድግ ህዝብ በራሱ ብቻውን ችግር ወይስ ዕድል?ኳስ በመሬት ።።

  • @MeselehPawlos-l6c
    @MeselehPawlos-l6c День тому +1

    Congra❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amelasfaw
    @amelasfaw День тому

    ልምድን ነው ከኤርዶጋን ጋር ከምትስማማ ብትጣላ ይጠቅማል/የተሻለ ነው የሚባለው?

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 День тому

    Brother Bae Hige Orit Kristina Menorun Kante Semahu Ebakih Abraraw Getaw. Min Ake Ye Egziabherin Le Egziabher Titeh Ye Botelikawun Tultula Bicha Bitnefa

  • @GggFfg-k3s
    @GggFfg-k3s День тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💗♥️🌺🌺💋💋❣️❣️❤️❤️❤️

  • @teshomekassaye7209
    @teshomekassaye7209 День тому +2

    Pr.እባክዎንሸሚዝዎን ይተኩሱ!! በተርፈ ፕሮግራምዎን ወደዋለሁ!እግዚአብሄር ይባርክዎት!!!!!

  • @ababu3972
    @ababu3972 20 годин тому

    እንዳትዋቨ፡፡፡

  • @ghfh-lm5tj
    @ghfh-lm5tj День тому +1

    መምህር ኢ ፍትሃዊ የሆነዉን የአልጀርስ ስምምነት መቀበል ተሸናፊነት ነዉ ! አብቹ ከነበረዉ ዉጥረት ቢያፀድቀዉም ፍትሓዊ ነዉ ማለት አይደለምና ፣፣ ሲለምኗት ቀርቶ ሲጎትቷት ነዉና ። ጉልበት ለመቼ ነዉ ።

  • @AsratBiru-d9j
    @AsratBiru-d9j День тому +2

    ድርድሩ፥የሃገርም መሪ ሆኖ ከማያውቅ፣ሃገርም ሆና ቅርፅና መንግስትነት ለረጅም ጊዜ ካላገኘች ሃገር መሪ፣ወዘተ እና ከሚበላት ሽፍታ ለብዙ ዓመት ከተከላከለችላት ሃገር መሪ ጋር እንዴት ነው ቆሞ መከራከር የሚቻለው።ይልቁንም እኛ ለወደብ የምናደርገው የትህትና ጉዞ ሊደነቅ ይገባል እንጂ።

  • @TassewKumssa
    @TassewKumssa 18 годин тому

    ስንዴ ያልከው ተሳስተሕ ሊሆን ይገባል። ኢትዮጵያ ከዚሕ በዋላ ስንዴ ትልካለች እንጂ ስንዴን ኣታስገባም። ግብፅ ደግሞ ኢትዮጵያን ኤሌክትሪክ እንዳትሸጥ ተንኮል መስራት ካላቆመች ወሃውን ወደ መስኖ በመቀየር ኣለምን በስንዴ እናጥለቀልቃለን።

  • @Galax77792
    @Galax77792 20 годин тому

    የማፍያው ኢሳያስ አፎወርቄ የዱሪየ ምክር አልሰራለት ለሱማሊየው ፕሬዘዳንት😂😂😂

  • @getahunkidane8742
    @getahunkidane8742 День тому

    Nefat

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 День тому

    Bad dreams always make you die under ground your dreams will fail landlocked always landlocked

  • @TemesgenErewaroAshamo
    @TemesgenErewaroAshamo 19 годин тому

    ለኢሰይያስ አርጅተሃል ኤረዕይም ሀሳብም ምኞትም ሁሉ expire ሆኖሃል ህድና ተኛ በሉት ያለበትን አለወቀም እኔ ማን ነኝ ዬት ነዉ ያለሁት ዬማይል ቶንኮል ብቻ የምያስብ ሞት ተቀርቦሃል 😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @zekariasmekonnen9521
    @zekariasmekonnen9521 12 годин тому

    ልፋታቹን ፈጣሪ ይክፈላቹ።

  • @NegasiAndebrhan-rs7hv
    @NegasiAndebrhan-rs7hv День тому

    ሱማሊያን ለማፍረስ ቢሮጥም ግን ሊሆን አይችልም ማን ቀድሞ ይፈርስ ይሆን ለጊዜ መተው ነው ።
    ብዙ አይተናል አይተን የማንማር ተምሮ እዳልተማረ መሆን ግን የአዋቂ እውር ብቻ ናቸው ። ልበ ብርሃኖች ሁሉን ያያሉ ኢትዮጵያ ግን በአፈ ቀላጤዎች የወሬ ባለ ወረቀቶች የግጭት መነሓሪያ ለማድረግ እስከ ማፍረስ የሚሄድ ሩጫ ማራቶን የት ይደርስ ይሆን ለማየት ያብቃን ታሪክ ለመጭው ልብ ወለድ ድራማ ፊልም ለማየት ያብቃን ።

    • @eliashail6231
      @eliashail6231 День тому

      Shabiawech akmachon yematko
      lemanoch nacho. Ethiopiwian shabian sayfers sayketa yesrkwon wodbun saysemels aytnalachhom insha'Allah enfesachowaln kedemen.

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ጌትሽ❤በርታልን❤❤እናመሰግንሀለን❤ጀግናችን❤❤❤❤❤አ❤ብ❤ይ❤ዬ❤የኔ❤ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤