ፈረዕን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @Emu-tube
    @Emu-tube  Рік тому

    አህለን ዉድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጡ ወደ ቻናሌ በቅንናት ላይክ ሸር እያደረጋችሁ አበረታቱኝ አሪፍና አስተማሪ ነገሮችን ወደ እናተ ይዘን እንመጣለን

  • @omureyan
    @omureyan Рік тому

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍቆይታነበር እሙየ ጀዘከለኸይር በሰማነው ተጠቃሚያረገን ያረብ በሌላቨዶእንገናኝ ተመልሰሺነይ በጉጉትእጠብቅአለን ውድ❤

  • @RahmuTube
    @RahmuTube Рік тому

    ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡሙዬ አሚንንንንን ያረብ

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому

    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ስላምመጣሽ ምርጥ የነብያችን ታሪክ በምርጥ አቀራረብ

  • @Ferd.family-i3o
    @Ferd.family-i3o Рік тому

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙየ ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ምርጥ አቀራረብ ነው❤❤🎉🎉

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ እህታች እንኳን በሠላምና በጤና በደስታ መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ አገራች ሠላም ያሠማን መጨረሻች ያሳምርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ኡሙየ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ማሻአላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያረግን 🎉🎉

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Рік тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ መሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል አቀራረብ ነው ፍትህ በግፍ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢

  • @Ftiyayabnetwa
    @Ftiyayabnetwa Рік тому

    አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እሙ ጥሩ ታሪክነው በርቺ አላህ ያገራችን ሰላም ይመልስልን ❤❤❤

  • @filsenTube
    @filsenTube Рік тому

    Aselamualikum werhmetulahi weberekatu mashaallah berchilg

  • @lulutube885
    @lulutube885 Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላምሽ ይብዛ እህት አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሁንስ መሮናል
    እናመሰግናለን በሰማንው የምንጠቀም አላህ ያድርገን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያረግልን
    እንኳን በሰላም መጣሸ🎉🎉

  • @mamanewus7381
    @mamanewus7381 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላ በርች አገራችንን ሰላም ያድርግልን የህዝባችንን ሰቆቃ በቃ ይበለን

  • @hawawussen
    @hawawussen Рік тому

    ማሻአላህማሻአላህአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ🌹

  • @AmeወረባቦTube
    @AmeወረባቦTube Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙየ ማሻ አላህ ብእሰማነው ተጠቃሚ ዪድርገን ሁሌም ሀቅን የያዘ አይወድቅም

  • @ftube923
    @ftube923 Рік тому

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ዊድ ያገሪ ልጆቺ በየአላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ብዚት ብዚት ብዚዚት ይበልልኝ አገራቺንን ህዝባቺንን ሰላም ያረግልን ያረብ እኝሸአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉🎉

  • @ZUZU-TubeYwllowa
    @ZUZU-TubeYwllowa Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህቴ እንኩዋን ሰላም መጣሺ መሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር መሻአላህ ቀጥይበት

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ🙏💞💞💞💞💞🙏🇧🇯💞🇧🇯

  • @wollo2164
    @wollo2164 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካ ውድና የተከበርችሁ ውድ ዪግሬ ልጅች በያላችሁበት ፍጣራ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ እሙ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አላህ ሆይ ሠላምን አምጣልን በቃ በለን በሠማን የምንጠቀም ያድርገን

  • @meymunatube
    @meymunatube Рік тому

    አሰላሙ ኘለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ
    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Рік тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛኪ አላህ ኸይር ውደ

  • @muna2056
    @muna2056 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ አላህ ይጨምርሽ በርቺ አላህ ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን ሰላሙ ያምጣልን

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 Рік тому

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጀዛኪ እሙየ በርቸልኝ

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub Рік тому

    አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ ሱቡሀነላህ መገን የአላህ ስራ አጅብ ነው የኔውድ ጀዛክላሁ ኸይረን በርቺ "እንዲህ ስንማማር"ነው የሚያምርብን

  • @meryem9377
    @meryem9377 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሙቲ አህሌን ውዴ ማሻአላህ ደሥ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ይጨምርልሽ ብዙ እንጠብቃለን በርቺልኝ❤ሀገራችንንም አላህ በእዝነቱ ሰላሟን ይመልሥልን 😢በጣም ከባድ ሁኗል ያረብ በቃችሁ ይበለን😢

  • @jemurade
    @jemurade Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን
    ወመረሃበን እንኳነም ደህናመጣሽ እሙ አንዋርየ ማሻአላህ ውዴ ቀጠይበት ደስስስየሚለነው

  • @Fafihabshawit1
    @Fafihabshawit1 Рік тому

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙ ማሻ አላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 Рік тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እሙ አንዋር🎉🎉🎉

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 Рік тому

    አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ዉድ

  • @RahmuTube
    @RahmuTube Рік тому

    ሼር ለይክ

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 Рік тому

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ❤❤

  • @meryemyoutobe7814
    @meryemyoutobe7814 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሠላም መጣሽ እሙየ ማሻአላህ አላህ የጨምርልሽ🎉🎉🎉

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙየ እንኮን ደህና መጣሽ ማሻአላህህ የኔውድ❤❤🎉🎉

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር የኔውድድ🎉🎉🎉

  • @HayatOmer
    @HayatOmer Рік тому

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱሏህወበረከትሁአህለንእሙየእንኳንደህናመጣሽበርች

  • @senisidetnyawa
    @senisidetnyawa Рік тому

    አሠላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እሙዬዬ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ቀጢይበት በዚህ በተሻለው ቪዶ እስከምንገናኚ መልካም ጊዜ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረቢ እኛም ለሀገራችን አላህ ያብቃን❤

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁን አህለን ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ😢😢😢😢

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Рік тому

    እኩዋን ደህና መጣሽ ውደ የነብያት ታሪክ ደስ የሚል ነው በርችልኝ ሱለላሁ አለሂ ወሰለም ኡሙየ ድምፅሽን ከፍ አድርጊው ድምፅሽ እኮ ተደበቀብኝ በርችልኝ እዱዋ ❤❤❤