OMN: Weerara Oromiyaa irratti

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • OMN: Weerara Oromiyaa irratti

КОМЕНТАРІ • 53

  • @oabdnoabd3260
    @oabdnoabd3260 3 роки тому +3

    Ana dhufuu OMN 👍👍👍👍
    Nuuf jiraadhu Hayyuu keenna Dr Dr Henke Gabbisaa💪💪💪💪💪💪💪💪💪✊✊✊✊✊✊✊❤❤❤💚💚💚❤❤❤

  • @amber-ik6nb
    @amber-ik6nb 3 роки тому +2

    for the last one &one chance for Oromo, oromiaa is one that is one it's just one. Oromo, oromiaa shall be declared independent ( Oromo, Oromiaa shall be free) that's all. Thank you Doctor & O. M. N. 👍💚❤

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 3 роки тому

    Yooyyaa ashamaa ammas ammaa jirraa

  • @kamaligamachu239
    @kamaligamachu239 3 роки тому +3

    Justice for oromo people's in oromiyyaa regions!

  • @kamaligamachu239
    @kamaligamachu239 3 роки тому +2

    All oromo people's you should have to standing together with WBO!

  • @fuadaya1030
    @fuadaya1030 3 роки тому +3

    Tx OMN

  • @kamaligamachu239
    @kamaligamachu239 3 роки тому +1

    Dr. That is good point, the only way for oromo people's fighting for his rights and liberating oromiyyaa and nafixxaanaa out of oromiyyaa because oromiyyaa is belongs to oromo people's no one's eals !

  • @amanyamany964
    @amanyamany964 3 роки тому +1

    Yaaa Raabbiin yaa allahaaa nuuf biraamadhuu ☝🏻☝🏻☝🏻😭😭😭

  • @bortogaa1130
    @bortogaa1130 3 роки тому +1

    Bagaa nagan dhutanii 🥰🥰🥰🥰❤💚❤💚💪💪💪

  • @kamaligamachu239
    @kamaligamachu239 3 роки тому +1

    Dr. Nafixxaanaa always nafixxaanaa!

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 3 роки тому

    Dhugaafi barnoonnii lafee goototaatii welcome

  • @mulatadhadacho6378
    @mulatadhadacho6378 2 роки тому

    Nafxanya AmaraLave

  • @kamaligamachu239
    @kamaligamachu239 3 роки тому +1

    Viva ABO/WBO oromo jabadhuu!

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 роки тому

    እግዛብሔር ቅድሞ አ ስተሳሰባቸውን ሺባ ያድርገው ቁዋንቁዋቸው ን ይደብልቅ መቸስ ሰው ካልበሉ መኖር አይችሉም

  • @sahra4091
    @sahra4091 3 роки тому +1

    Billisumanii dhiggaan dhufaa, dubiifii kadhaan hindhuffu.

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 3 роки тому

    #freeallpoliticalprisoners #freejoharmuhamad #freehamza #justicefor acaluu ittumuddii #freeBaqqalaa garbaa #freegammachuu to kkummaa

  • @hamdiimuktar9885
    @hamdiimuktar9885 3 роки тому +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍

  • @kerayub2681
    @kerayub2681 3 роки тому +1

    Welcome OMN 🧡

  • @fekadulemudebaba8821
    @fekadulemudebaba8821 3 роки тому +2

    So, this is an odious crime against humanity. What needs to be done as you are a lawyer?. This case must be brought to international court of justice in The Hague. The Oromo lawyers must work indefatigably hard on this case to bring it to ICC in The Hague

    • @paxtonguillermo3924
      @paxtonguillermo3924 3 роки тому

      I guess im asking randomly but does anybody know of a trick to log back into an Instagram account?
      I somehow lost my account password. I appreciate any assistance you can give me!

  • @mominamomina4085
    @mominamomina4085 3 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @jemalwasho908
    @jemalwasho908 3 роки тому

    Federalismin waggaa 27 f walitti bu'iinsa sabootaa hin garsiifne, akkamin bara federalismin almost diigame kana tti walitti bu'iinsa sabootaatiif sababa ta'e jedhamee himatama.
    Its existence didn't cause any ethnic conflict, how it is accused of ethnic conflict while it is already vanished?

  • @kerayub2681
    @kerayub2681 3 роки тому

    Abiy has to go!!!!!!

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 роки тому

    ገብሱ ራሳቸው ሆኖ ቆረ አድርገው እንዳይበሉዋቸው እያንጋ ጠጡ መሳፈጥ አብዝተዋል

  • @mulatadhadacho6378
    @mulatadhadacho6378 2 роки тому

    Abyiy aead must Leave Abyi dhaacana

  • @absiol3588
    @absiol3588 3 роки тому

    OMN can you find out what Eartrean soldiers doing in Wollegaa please?

  • @ለባለጌጠላት
    @ለባለጌጠላት 3 роки тому +1

    ቀጣዩ የኦሮሞ ስራ የምኒልክን ሀውልት ከኦሮሚያ ዋና ከተማ ከፍንፍንኔ ሰባብሮ በመጣል በኦሮሞ አርበኞች መተካት ነው: ኦሮሞን የፈጀ መሪ በምን መስፈርት ነው ኦሮሚያ ዋና ከተማ ውስጥ ሀውልት የሚኖረው? ይህ ማለት የሂትለርን ሀውልት እስራኤል ሀገር መትከል ማለት ነው:ወይም የሞሶሎኒን ሀውልት ኢትዮጵያ ውስጥ መትከል ማለት ነው: የምኒልክ ቡችሎች በየቀኑ በሀውልቱ መኖር ደረታቸውን ገልብጠው ኦሮሞ ላይ እያሾፉ ነው: የነርሱን ሞራል ማንኮታኮት የሚቻለው ሀረር እንደተደረገው ፍንፍኔ የቆመውን የሙት መንፈስ መሪ ነፍጠኛን ሀውልት በማፍረስ ነው:
    ሁለተኛው ትልቅ ስራ መሆን ያለበት በፍንፍኔና በሌሎች የኦሮሚያ ከተሞች በነፍጠኞች የተፈጁትን ኦሮሞዎች ለማስታወስና የነፍጠኞችን አረመኔነት የሚገልፁ ሙዝዬሞች መገንባት አለባቸው: የኦሮም ህዝብ ታሪኩን ወዳጆቹንና ጠላቶቹን የሚያይበት መነፅር ነውና: ገና ለገና የነፍጠኛ ርዝራዦች ይቀየማሉ ተብሎ ታሪክ መደበቅ የለበትም: ይህ በጣም መታሰብ ያለበት ጉዳይ ስለሆነ ውይይት ማድረግ አስፈላጊ ነው: ቆሻሻ ስራቸው ለትውልድም ለአለምም መገለፅ አለበት:

  • @kamaligamachu239
    @kamaligamachu239 3 роки тому +1

    Opdo is number one enemies of oromo people's then Opdo they don't represents oromo people's except salves for nafixxaanaa!

  • @ለባለጌጠላት
    @ለባለጌጠላት 3 роки тому

    ብሄርተኝነት አንድ አይነት የመንግስትን ተፅእና ለመቀነስ የሚደረግ ህዝባዊ ንቅናቄ ነው: በተለያዩ ምክንያቶች ባደገቱም ባላደጉትም ህብረተሰብ ውስጥ የሚነሱትን የስልጣን በደልና አስተዳደራዊ በደሎችን ለመቋቋም ተበዳዪን ህብረተሰብ በማንቃትና በማሳተፍ ይፈፀሙ የነበሩትን ወይም እየተፈፀሙ ያሉትን በደሎች ፍንትው አድርጎ በማቅረብ በደል ፈፃሚውን ለማጋለጥ የሚደረግ የፖለቲክ ትግል ነው: እነዚህ ትግሎች
    ባለፉት ዓመታት ብዙ የብሔረተኝነት እንቅስቃሴዎች በዓለም ዙሪያ ተከስተዋል ፡፡ በደቡብ አሜሪካ በአውሮፓ እና በእስያ አናሳ በሆኑት ቡድኖች ላይ የተደረጉ ብዙ ግፎች ነበሩ አሁንም አሉ:
    ከተቋቋመባቸው ዓመታት ወዲህ የብሔራዊ ስሜት እንቅስቃሴዎች በአፍሪካ እና በእስያ እንዲሁም በአውሮፓ ውስጥ በቀላሉ የሚፈጸሙ መጥፎ ድርጊቶችን ጨቋኝ አገዛዞችን ለማስቆም ባይ ችሉም በደሎችን በማጋለጥ ረገድ ተሳክቶላቸዋል ፡፡
    ለጊዜው የአየርላንድ የሪፐብሊካን ጦር በእንግሊዝ መንግሥት የበላይነት ላይ ረዥም እና መራራ ጦርነቶች ተካሂዷል ፡፡ ምንም እንኳን የተሳካላቸው ባይሆኑም እንኳ የታላቋ ብሪታንያ የጭቆና አገዛዝን ለመቃወም የአየርላንድን ህዝብ ንቃተ ህሊና ማሳደግ ችለዋል እናም የአየርላንድ ህዝብን በማፈን በነፃነት ለመኖር መቀጠል እንደማይችል የእንግሊዝ ህዝብንም ንቃትን ያሳድጋል ፡፡
    የታሰረ የመሬት ገጽታ-skewed landscape
    From ethiopia insight by girma gutema aug/2020 ye google tirgum from english Regarding OMN media shutdown.
    የኢትዮጵያ በጥብቅ ቁጥጥር የሚደረግባቸው የሚዲያ ማሽኖች በታሪካዊነት በኢምፔሪያሊስት ቅልጥፍናቸው ተተርጉመዋል ፡፡ የዜና ታሪኮች እና አጀንዳዎች ፍሰት አቅጣጫ ሁል ጊዜም ከሰሜን እስከ ደቡብ - የንጉሠ ነገሥቱ ሰልፍ መንገድ ይከተላል! ያም ማለት ፣ የኢቲሊስት የመገናኛ ብዙኃን ትረካዎች በአቢሲኒያውያን እይታ እና ቋንቋ ሁልጊዜ የተቀመጡ ናቸው ፣ በውስጣቸው በተገነቡት ሕንፃዎች ላይ ተጨማሪ ንጣፎችን በመጨመር ላሉት የፍትህ እና የእኩልነት ጉዳዮች ሆን ብለው ግድየለሾች እስከ ዛሬ ድረስ ቀጥለዋል ፡፡ የኢትዮጵያ ግዛት የበላይነታቸውን ለመጠበቅ ነው ፡፡
    የኢትዮጵያ ብሄርተኝነት ስሜት በችግሮች የተሞላ ነው: ገና ከምስረታው ጀምሮ በጉልበት የተሰበሰቡት ግዛቶች ታሪክ ንፁህ ስለአልሆነ ታሪካችንን በሚያድስ መልኩ አንድነትን እንፍጠር እንጂ የተድበሰበስ አንድነት አንፈልግም ነው የብሄሮች ጥያቄ: ይህ ደግሞ ከግዛት መስፋፋት ጋር በቀጥታ የተያያዘ ሲሆን በተዘዋዋሪ ደግም የመንግስት መዋቅር በአንድ ብሄር መሰረተ ግንባታ ተጠምዶአል ነው ጭብጡ: የያንዳንዱ ብሄር ቋንቋ ባህል ሀይማኖትና ሀገራዊ ማንነት በተንሸዋረረ እይታ ውስጥ ስለሆነ እያጠራን እንህድ ማለት ለምን እንደ አስከፊ ጥያቄ ሆኖ ይቀርባል? የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የጋራ መሆን ሲገባው ጥቂቶች ብቻ ያገባናል የሚሉበትና ሌሎችን አግላይ ስም እየለበዱበት ሀገር ገንጣይ ፅንፈኛ በሚሉ ቅፅሎች ማሽሞንሞን ለአንድነት ጋባዥ አይደለም: በኢትዮጵያውያ ስም አቧራ እያስነሳ ያለው ብሄርተኝነት ንኡስ ብሄረሰቦች ለመብቶቻቸው ከሚያነሱት ጥያቄ ለየት ያለና በጣም አደገኛ የጭቆና አላማን ያዘለ ጭንግፍና ጊዜውንና ዘመኑን የማይመጥን በተቃርኖ የተሞላ ውዳቂ የፖለቲካ አመለካከት ነው: የውዳቂ ሀሳብ መነሻነቱ ወራሪና ጨፍጫፍ ተብሎ የሚወገዘውን ተስፋፊ ንጉስ ሚኒልክን እያሞገሰ የሚሰለፍና የሚሰባሰብ መንጋ ነው: የአብይ አህመድም ከኦሮሞ ፖለቲካ መገለል ከምኒልክ የታሪክ ሙሽርነት ጋር የተያያዘ ነው: በ21ኛው ክፍለ ዘመን የግለሰቦች ወይም የቡድን መብቶች እንኳን ከፍተኛ ግምት በሚሰጥበት ወቅት በሚሊዮን የሚቆጠሩትን ህዝቦች ጥያቄ ዘመን ካለፈበት ንጉሳዊ የበላይነት አስተዳደር ስር ተወሽቆ ኢትዮጵያን እናድን ጎዶሎ ሃሳብ ነው: በአለም ህዝቦች ላይ ከፍተኛ በደል ያደረሱትን ቅኝ ገዥዎችን እያወገዝን ምኒልክ በተራው በወረራቸው ሰላማዊ ህዝቦች ላይ ያደረሰውን ጭፍጨፋ ማመስገን ከየት የመነጨ ድድብና እንድሆነ ለመገመት እንኩዋን ያስቸግራል: ከተበደለው ህዝብ ጋር ወግኖ እውነትን ከተቀበረችበት አውጥተን ይቅርታ ተጠያይቀን ከመጏዝ ይልቅ ቅጥፈትን በማንገስ ሀገሪትዋን እየበጠበጡ ያሉት የሁዋላ ቀር ፖለቲካ ጋሻ ጃግሬዎች ናቸው:
    የኦሮሞን ፖለቲካ ተቃዋሚ ሆኖ ለመቅረብ ቢያንስ ለቀና ሀሳብ ተገዥ ሆነው የሚነሱ ፍሬ ነገሮችን በማቅረብ መወያየት ይቻላል: በተጨባጭ በታሪክ ተመዝግበው የሚገኙትን የሀገር ምስረተ ችግሮችን በማንሳት ለወደፊቱ እንዳይደገሙ ስምምነት ላይ መድረስ ይቻላል: አሁን በሀገራችን እየሆነ ያለው በሚያሳፍር ደረጃ በኦሮሞ ላይ ከቅሌት ወደ ሌላው ክህደት የተሸጋገረ የጥላቻና ማንኛውንም ጥያቄ የማጠልሸት አባዜ ለአማራ ቆመናል ከሚሉት ወገኖች በትዝብት እያየን ነው: አንዱና ዋናው ቅድ አፉ ታየ ቦጋለ ነው: ይህ ባንዳ ግለሰብ ከስድብ ያለፈ ምንም ሲያበረክት አላየንም: አረፋ እየደፈቀ በኦሮሞ ላይ የስድብ ናዳውን እያወረደ ይገኛል:
    በነፍጠኞች እንደሚነገረው ንኡስ ብሄረተኝነት መጥፎ ቢሆን ኖሮ ለምን እየተጋጋለ መጣ?
    ብሄረሰቦች በ30 አመት ጊዜ ውስጥ ለመገንጠል ሳይሆን ወደ መሃል መጥተው በእኩልነት ለመኖር ከባድ ትግል እያደረጉ ሀገሪቷ የጋራ ነች ወደሚለው ጠንካራ አመለካከት እየመጡ ናቸው: ይህም ማለት ማንም አይገፋኝም ወደሚለው ጥንካሬ በመሸጋገር መብቱን ለማስጠበቅ ቆርጦም ተነስተዋል ሚሊሺያና ልዩ ሀይልም አላቸው: ስለዚህ እነዚህን ሀይሎች አስተባብሮ መያዝ እንጂ ሀገር ገንጣይ ፅንፈኞች እያሉ መክሰስን ኢዜማና ነፍጠኞች ማቆም አለባቸው:
    ዲሞክራሳዊ ብሄርተኝነትን መፍጠር ይቻላል: democratic rule apply ማድረግ ነው አላማ ማድረግ ነው ያለብን: ብሄረሰቦች እኮ ልዩነታቸው እንደተጠበቀ ሆነው አብረው ኖረዋል: የብልፅግና አጀማመር ነው ችግር ያመጣው: የእነ ታዬ ቦጋለ አይነት ነቀርሳዎችና የደብተራ መንጋ ሀገሪቷን ወደ ገድል እየሳቡ ናቸው: ምክንያት ካለ በምክንያት መከራከር እኮ ይቻላል: እንደ ባንዳው ታዬ በእውነት ስም አረፋ እየደፈቀ መዋሸት ለምን አስፈለገ? እውነት ደግሞ እንደ ታዬ አመለካከት ከአንድ ወንዝ ብቻ አትቀዳም: አንፃራዊ ጌጥ አላት: ግድያን በተመለከተ ማንም በዘሩ መገደል መፈናቀል የለበትም: ህግ ማስከበር የመንግስት ድርሻ ነው: አለበለዚያ ምን ዋስትና አለው ዜጋ ወጥቶ ለመግባት? መንግስት ነው እያስገደለ ያለው ለማለት ምንድነው የባንዳው ማስረጃ?

  • @kamaligamachu239
    @kamaligamachu239 3 роки тому

    Ethiopia people's stop fighting each other because war doesn't bring democracy or peace's!

  • @teklemedihnmezgebu837
    @teklemedihnmezgebu837 3 роки тому

    akka gaariiti nama gamachisa biyyittin kun nafxxaynaan male bulu hindandenyee

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 роки тому

    አብይ ሰው ማየት የማይፈልግ ከሆነ ለምን ምድረበዳ አይገባም ቤተሰቦች ዳም ጽጌብሩ ይሆን እንዴ የኖሩት ? ዳም ገብሮ ነው ሰል ጣው ምኑ ነቀርሳ ነው የተሾመብን ?

  • @bontuumotummaa4850
    @bontuumotummaa4850 3 роки тому

    Uummaani Oromoo mal gochuu akka qabnu kallaatti nuf ka'aa .hammaa yomiitti isaa isaan hojjeetan xinxaaltu

  • @kamaligamachu239
    @kamaligamachu239 3 роки тому

    In 21 st century no one's takes nafixxaanaa ideology in Ethiopia because in Ethiopia so many people's lives that country's and used forces or war doesn't bring democracy or peace in Ethiopia then all oromo people's you should have to standing together fighting nafixxaanaa administration out of oromiyyaa because oromiyyaa is belongs to oromo people's not nafixxaanaa!

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 3 роки тому

      What are u talking kamali..there is no Neffentegna..in Ethiopia...or you mean Amehara.?😃this is reduceles..hmmm..You guys no building ,civilization, ...education ppl on that time ,so Minlek discover Ethiopia...I just only know that true story,by the way am Gurage and Tegraiy. But am tipical Habesha and ❤Oromo and my mom great grand father is Oromo too.🇪🇹❤💙please STOP doing such stupid things. Let's prospered Ethiopia . our Enemy is poverty " Dehenet" New,any ways God is in control 🇪🇹❤💙

  • @weyrawergete383
    @weyrawergete383 3 роки тому +2

    ኦሮሙማ ሲገማና ሲገለማ ፦
    ወያኔ በዘረፋ፡በዘረኝነት በጸረ ኢትዮጵና በጸረ አንድነት የተሳሳተ ቅኝቱ ከልክ አልፎ በእብሪት በመወጠሩ በህዝቡ ትግል ወድቆ ታሪካዊ ሞቱን ሊሞት ችሏል፡፡ በወያኔ አምሳያ ተፈጥሮና በዘረኝነት መርዝ ተኮትኩቶ ያደገው ኦሮሙማም በተራው የሞት ጽዋውን ሊጎነጭ አፋፍ ላይ ደርሷል፡፡ አገራችን በታሪኳ አይታው የማታውቃችው እጅግ አሳፋሪ የሆኑ ብሄራዊ ውርደቶችን፡ የህይወት ምስቅልቅሎችንና ሊታሰቡና ህሊና ሊሸከማቸው የማይችሉ እጅግ ሰቅጣጭ ዘር ተኮር ጭፍጨፋወችን አስተናግዳለች፡፡አሁንም እያስተናገደች ነው፡፡ለዚህ ሁሉ ምክንያቱ ምንድን ነው ብለን ብንጠይቅ መልሱ አንድ ብቻ ነው፡፤ በገራሙና በየዋሁ የኦሮሞ ሰፊ ህዝብ ስም የሚምሉትና የተደራጁት ተረኛ የኦሮሙማ መንጋወች በራሳቸው ህልም የሳሏትን ኢትዮጵያን በሚያልሟት ታላቁዋ ኦሮሚያ ልክና መልክ ቀርጸው ለመተግበር በመነሳታቸው ነው፡፡መልሱም በአጭሩ አይቻልም ነው፡፡ ከብቶች ተሽጠውላቸው እንዲማሩ የተደረጉ ጥቂት የማይባሉ የኦርሙማው መንጋ አባላት አስተሳሰባቸው ከተሸጡት ከብቶች ያልተሻለ በመሆኑ አያሌ አሳፋሪና አሳዛኝ ስራወችን ሲሰሩ ይስተዋላሉ፡፡
    የኦሮሙማ አላማ የታላቋን ኦሮሚያ የበላይነት በሌሎች ኢትዮጵያዊያን ኪሳራና ውድቀት በተለይም የአማራውን ነገድ የበታች በማድረግ ኢትዮጵያን በኦሮሞ ልክና አምሳያ የመቅርጽ፡ የመፍጠርና የማስፋፋት ፕሮጀክት ነው፡፡ኦሮሙማን ከላይ አስኳል ሆኖ የሚመራው በኦሮሞ ብልጽግና ውስጥ ያሸመቀው ህቡእና ይፋዊ ቡድን ሲሆን በይፋ ከሚታወቁት የቡድኑ አባላት ውስጥ እነ አባዱላ ገመዳ፡ሌንጮ ለታና ሌንጮ ባቲ፣ድማ ነገዎ፡ ግርማ ብሩ፡..ወዘተ ይገኙበታል፡፡ ከላይ ቁንጮው አብይ አህመድ ቢሆንም በኦሮሙማ ፕሮጀክት ውስጥ ከውጭ ሲታዩ የማይስማሙ የሚመስሉ በውስጥ ሌሎች አንጃወችም አሉ፡፡ የመሪነት ወንበሩ ላይ ማን ይቀመጥ በሚለውና በአካሄድ ጥያቄ ይለያዩ እንጅ በፕሮጀክቱ ሁሉም አንጃወች አንድ ናቸው፡፡ኦነግ ፡ኦፌኮና ኦነግ ሸኔ ..ወዘተ ተብለው ከሚጠሩት ክፍልፋዮች ጋር በምስጢር የተገመደው የኦሮሙማ ገመድ እጅግ ውስብስብ ነው፡፡ በአሁኑ ሰአት በአገራችን ኦሮሙማ በተረኝነት በመታበይ ከሁሉም የኦሮሞ ተጎራባች ክልሎች ጋር ግዛትን በማስፋፋት ከባድ ስራ ላይ ተጠምዶ ይገኛል፡፡ ለዚሁ እውነታነት ይረዳን ዘንድ በየኦጎራባች ክልሎች ውስጥ በመካሄድ ላይ ያሉትን በሴራና በማንአለብኝነት የተሞሉ ወረራወችን በዝርዝር እንመልከታቸው፡፡ወያኔ በጉልበት አገር አፍርሶ መርዝ ነስንሶ ህዝቡን በዘር ከማናከሱ በፊት ጎንደር ከትግራይ ጋር ድንበሩ የተከዜ ወንዝ እንደሆነ ያውቅ እንደነበረ ሁሉ ወለጋም ከጎጃም ጋር ድንበሩ የአባይ ወንዝ መሆኑን ኦሮሙማ ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡ አሁን ላይ ኦሮሙማ አሻድሌ ሀስን የተሰኘ የቤንሻንጉል ክልል ፕሬዝዳንት ተብዬን በመሳሪያነት በመጠቀም በቀጥታም ሆነ በእጅ አዙር በቤንሻንጉል ውስጥ በመተከልና ዙሪያዋ የሚያደርገው ዘር ተኮር ጭፍጨፋን ያካተተ አማራን የማፈናቀል አደገኛ ዘመቻ የታላቁን ህዳሴ ግድብ ወደ ኦሮምያ ክልል የማካተት ዘመቻ ነው፡: በነገራችን ላይ ወያኔ ቤንሻንጉል ጉምዝ ብሎ የፈጠረው ክልል ውስጥ የክልሉ 67% መሬት የተውሰደው ከጎጃም መተከልን ሲሆን ቀሪወቹ ሁለቱ የካማሸና ጉሙዝ ዞኖች ከወለጋ የተወሰዱ ናቸው፡፡ እዚህ ላይ ማጤን ያለብን ጉዳይ ወያኔም ኦሮሙማም ዋና አላማቸው የተሀድሶ ግድቡ ያለበትን ቦታ መቆጣጠር ነበር፡፡ወያኔ እንደከሸፈበት ሁሉ ኦሮሙማም አይሳካለትም፡፤ ይህ ሴራ ግን ለአድሮ ቃሪያወቹ የአማራ ብልጽግናወች የውርደት ካባቸው ነው፡፡ወሎ ኦሮሞ ነው (እንዲያውም እስከ አሽንጌ ድረስ ተዘርግቶ ወልድያን መርሳንና ደሴን ያካተተ ካርታ በመስራት) ለሚለው ከንቱ ምኞታቸውም ክብር ለታላቁ የወሎ መሪ ለንጉስ ሚካኤል ይሁንና በወረኢሉ አውራጃ ድንበር አካባቢ ካሉት ከሸዋ ጋር ኩታ ገጠም ከሆኑ ወረዳወች በስተቀር ወሎ አማራ እንጅ ኦሮሞ አይደለም፡፡በምኞትና በጉልበት የሚቀየር እውነታ አይኖርም፡፡ በከሚሴ፡ በአጣዬና በካራቆሪ ኦሮሙማ የሚያደርርገው ተደጋጋሚ የወረራ ሙከራም የዚሁ ተስፋፊነት አካል ሲሆን ኦሮሙማ ወደፊት እንዲተነፍስ ሲደረግ በቀላሉ ይለይለታል፡፡ ኦሮሙማ ከሌሎች ተጎራባች ክልሎች ጋር ያለውንም የወረራ እቅድ ደግሞ በአጭሩ እንደሚከተለው እንመልከት፦ በሱማሌ በኩል እስከ ጅጅጋ ኦጋዴን ቆላማ ቦታወች ድረስ፡ በአፋራ በኩል አዋሽ ፡በሲዳማ በኩል ሻሼመኔንና ወንዶ ገነት፡ ከጌድዮና ጉጂ ጋር፡ ከጋሞ ጋር አርባ ምንጭን ጨምሮ በነጭ ሳር ብሄራዊ ፓርክ : በሰባት ቤት ጉራጌ ከ150 አመት በኋላ የአባገዳ ስርአት ምስረታን ያካተተ ትርክት፡ የአዲስ አበባና የዲሬዳዋ ከተሞች የስልቀጣ ስትራቴጅ፡ በጋምቤላም ብቸኛው ወደሱዳን መውጫችን ነው በማለት በቄለም ወለጋ በኩል የሚሰራው መስፋፋት … ወዘተ የሚታወቁና ግልጽ የሆኑ ኬኛወቹ ለታላቋ ኦሮምያ ምስረታ በየአቅጣጫው የሚያደርጓቸው ወረራወች ናቸው፡፡ እነዚህ ወረራወች በየአቅጣጫው በሁሉም ኢትዮጵያዊያን ተጋድሎ በቶሎ ካልተገቱ አገሪቱን በዘመነ መሳፍንት ጊዜ ከነበረችበት በባሰ ደረጃ ሊከፋፍሏትና ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ሊከቷት እንደሚችሉ ግልጽ ነው፡፤
    ኦሮሙማ በእንደዚህ አይነት ደረጃ ገምቶና ገልምቶ ባለበት በዚህ ወቅት የአገሪቱ መሪ ተብየው አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ የሚመጥን መሪ ባለመሆኑ ሁሉም አይነት የአገር ውርደቶችና ውድቀቶች ሲፈጸሙ ዝም ብሎ “አገር አትፈርስም” እያለ ከመደስኮር በስተቀር ያመጣው ተጨባጭ መፍትሄ የለም፡፡ ማንም እንደሚታዘበው ሰውየው አስተሳሰቡ ጨቅላና እንጭጭ ነው፡፡ እውቀትና ችሎታ የለሽ ብቻ ሳይሆን ፈሪም ነው፡፤ በተፈጥሮ ፈሪ ሰው ጨካኝ ሲሆን ጀግና ግን ሩህሩህ ነው፡፡ ስንኖር ኢትዮጵያዊያን ስንሞት ኢትዮጵያ ነን ብሎ እንዳልተናገረ ሁሉ ኦቦ ጃዋር ተከበብኩ ብሎ በኦሮሙማ መንጋ ያስጨፈጨፋቸውን ንጹሀን አብይ በዘር እየለየ ቆጠረልን፡፡ ሰውየው ችሎታ ቢስ ነው እንጅ ወያኔ የሰሜኑን ጦር እንዳይንቀሳቀስ መንገድ ዘግቶ ሲያግደው ያኔዉኑ በትኩሱ በወያኔ ላይ እርምጃ ወስዶ ቢሆን ኖሮ ጦሩ ለትናንትናው የወያኔ እርድ ባልተዳረገም ነበር፡፡ በትግራይ ጦርነቱም ባልተፈጠረ ነበር፡፤ ሌላም እናንሳ፦ ሱዳኖች ወረራውን ያካሄድነው አብይ ቦታውን ያዙት ብሎን ነው ብለው በይፋ ሲናገሩ እርሱ ስለዚህ ጉዳይ እስካሁን ምንም ያለው ነገር የለም፡፡እንደገና ሌላም እናንሳ፦ አብይ አገር በጠላት ስትወረር፡ በሾማቸው ኦሮሙማወች ህንጻወች ሲዘረፉ ፡21 ባንኮች በመንጋው ታፍነው የህዝብና የመንግስት ገንዘብ ሲመዘበር፡ ኣያሌ የህዝብ ንብረት ሲሰረቅ፡ ሙስና ሲንሰራፋ ወዘተ ምንም ሳይተነፍስ ቀርቶ ነገር ግን ቦሌ መንገድ ላይ ያስተከለው አበባ ጠፋ ብሎ አፉን ሞልቶ ለህዝብ የተናገረ ሰው ነው፡፡ ታዲያ ይህንን ዘረኛ የኦሮሙማ ቁንጮ ለታሪክና ለፍርድ ከማቅረብ ሌላ ለእምዬ ኢትዮጵያ ምን ፋይዳ ኖሮት እንደመሪ እንቆጥረዋለን? ይህንን አይነቱንስ የገማና የገለማ የኦሮሙማ አገዛዝ ምን ያህል እንታገሰዋለን? መጥኔ ለእኛ !!

    • @hadushmelese7472
      @hadushmelese7472 3 роки тому +1

      ጸሀፊው “ኦሮሙማ ሲገማና ሲገለማ” በሚል ያቀረቡት ጽህፍ ጥሩ መረጃወችን የያዘ ነው፡፡ ሆኖም ግን ርእሱ ከተነሳ አይቀር አንዳንድ ተጨማሪ ያልተገለጹ ጉዳዮች መካተት ነበረባቸው፡፤ ከኦሮሞ ህዝብ የወጡ ስለአንዲነትና ስለኢትዮጵያዊነት የማይናወጥ አቋም ያላቸው ሚሊዮኖች ኦሮሞወች የነበሩና አሁንም ያሉ ሲሆን አሁን በእኛ እድሜ ውስጥ እንኳን በጣም ጥቂቶቹን ለመጥራት እንደነ ጀኔራል ጃጋማ ኬሎ፡ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን፡ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ፡ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፡መምህር ታዬ ቦጋለ፡ አትሌት ደራርቱ ቱሉና የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡ ይህንኑ ለአዲሱ ትውልድ ማሳወቅ የሚጠቅም ሲሆን በአንጻሩ ደግሞ አሁን በስልጣን ላይ ያሉ የአብይ አህመድ ገዳይ አስገዳይ ቡድን መሪወችን እነ ሽመልስ አብዲሳ፡ ታዬ ደንደአ፡ አዲሱ ቂጤሳ…ወዘተ የመሳሰሉትን ወንጀሎችንና ተጠያቂነትን አለማንሳት ቅር ያሰኛልና ጽሁፉ በዚህ መልኩ ቢቃኝ ጥሩ ነው እላለሁ፡፡

    • @temegira5717
      @temegira5717 3 роки тому

      Tish useless mind, you brain is full of ignorance.
      Not only Oromumaa, but also Minority in amhara region are going to be independent and self determine.
      Like Agew people, Kimante people, Argoba people.....and so on.
      No more one culture, one language superiority.
      It's already buried in 1992.

  • @habekadugna917
    @habekadugna917 3 роки тому

    isin dhuguma oroma dha?nuti oroomota oromiyaa keessa jiraannu dha.isin biyya alaa taataani otoo oromiyaan nagaa keessa jirtu oromiyaan akka lafa waraanaa taatu haawwii keesan ooloolaa jirtu.lammaa jawwar fi abiy oromoo dha isin oromoo miti

    • @AsAs-ys4ns
      @AsAs-ys4ns 3 роки тому

      Oromumm Atii issa hin keenitu Tole Abiyii Keessan gidiin oromo godhuf deemtu Inuu waara isaati galee