MK TV ዐውደ ስብከት | "ጥቂት ማቁሰል"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 418

  • @kassashagre5630
    @kassashagre5630 2 роки тому +4

    በእውነቱ ምን አይነት አንደበት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ምንም ቃላት የለኝም ።የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 роки тому +3

    ድንቅ ስብከት ይህን እንዳዳምጥ ፍቃዱ የሆ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃልሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

    • @sarawuhib3331
      @sarawuhib3331 3 роки тому +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፁጋ ይጠብቅልን ማንነቴን እንድፈትሽ እረድተህኛል እድሜ ጤና ይስጥልኝ።

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene587 3 роки тому +41

    በእውነት ለመምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አንጀትን እራስ የሚያደርግ ትምህርት ተስፋን የሚያለመልም ትምህርት ለመምህረራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ኩሎዘፈቀደገብረእግዚአብሔ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተመስገን ጌታ ሆይ በጨነቀኝ ጊዜ ቃልህን ስለመገብከኝ 😢😢

    • @helenhelu1530
      @helenhelu1530 3 роки тому +2

      እውነት ነው አሜን በፀሎት እንበርታ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 роки тому

    የእውነት የተዋህዶ ልጅ መሆንኮ ከመታደልም በላይ መታደል ነው

  • @messmess7848
    @messmess7848 3 роки тому +17

    በእውነት። ቃለ። ህይወት። ያሰማልን። መምህራችን። እግዚአብሔር። ሆይ። ስጦታ። ሁሉ። ካንተ። ነውና። ልቦናችንን። አባራልን😭

  • @kokobtamru1811
    @kokobtamru1811 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @testemtes
    @testemtes 3 роки тому +15

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። በሰማነው ቃለ እግዚአብሔር የምንጠቀምበት ያድርገን። አስተዋይ ልቦናን ይስጠን።

  • @mekdistube
    @mekdistube 3 роки тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @samuelgebeyehu1419
    @samuelgebeyehu1419 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በአገልግሎት ያጽንናልን

  • @alemsora8412
    @alemsora8412 3 роки тому +25

    እጂግ ልቤን የነካው ትምህረት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህረ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yusgsh6416
    @yusgsh6416 3 роки тому

    መምህር የምታውቀኝ ያህል ተሰማኝ ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ያለች ነብስ ትእግስቱ የጠፋት ሴት ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት የቃሉ ባለቤት
    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ትክክል
    ብለዋል መምምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
    ምግባር እምነት የለን በየቱጋር ይታረቀን ግልፅ ነው
    ምናልባትም ሳይሆን በትክክል የኛ ስተት እርኩሰት የተሞላበት ህይወት ነው ያለን ግልፅነው

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 роки тому +2

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @nuhaminbezabeh8851
    @nuhaminbezabeh8851 2 роки тому +1

    አሜንንንንን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 3 роки тому +1

    Amen amen amen 🤲🤲🤲kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @ወለተሚካኤል-ከ5ረ
    @ወለተሚካኤል-ከ5ረ 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን የሰማነውን የበረከት ያድርግልን በእውነት ወዬልኝ ለኔ ወዬታ አለብኝ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

    • @SuperMakasha
      @SuperMakasha 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስሠማያትን ያውርስልን 🙏

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 3 роки тому +9

    ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገ ይሁን ፥ ለመምህራችንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተመስገን ጌታ ሆይ በጨነቀኝ ጊዜ ቃልህን ስለመገብከኝ

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 3 роки тому +2

    Kale hiwot yasemalen

  • @ሚሚአበራ
    @ሚሚአበራ 3 роки тому +1

    መምህር ኢዮብ ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @henokmolla28
    @henokmolla28 2 роки тому +1

    እድሜ ይስጥህ መምህሬ

  • @mskrh640
    @mskrh640 3 роки тому +4

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 роки тому +2

    Amen..amen..amen kale hiwet .yasemaln

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ፀጋ በረከትን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል🙏🙏🙏

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @meri147
    @meri147 3 роки тому +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 роки тому +3

    እመቤቴን እኚህን መምህር በስንት ፍለጋ ነው ያገኘዋቸው 💞

  • @asterbekele3104
    @asterbekele3104 3 роки тому +3

    Amen.Amen.Amen.kela.hiwot.ya.simalin

  • @fg6555
    @fg6555 3 роки тому +14

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን

  • @derbesalam2645
    @derbesalam2645 3 роки тому +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @hayats1633
    @hayats1633 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @eyobhailu114
    @eyobhailu114 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ይህትምህርት ብሠመው ብሠመዉ አልሠለቸውም እግዚአብሔር እድሜና ፅጋ ያብዛልን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💓💓💓💓

  • @according6414
    @according6414 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    አሜን ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 3 роки тому

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen tsegwun yabzlot memeher

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @rahelwoubale7447
    @rahelwoubale7447 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን መምህራችን

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ
    @ፋሲካየተዋህዶልጅ 3 роки тому +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 роки тому +1

    Amene kale hiwete yasmalne

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛለዎት አፅናኝ አበረታች ትምህርት ነዉ እሚታየዉን እያየን የማይታየዉን ካለማይት ይጠብቀን አይነ ልቦናችን ያብራል

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 роки тому +5

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @himemar4376
    @himemar4376 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን

  • @habebaaa1946
    @habebaaa1946 3 роки тому

    Ameen ameen ebifamii waqqaayyoo goftaan sagaalee jirenyaa si haa dhagechisuu baraa tajaalii ketii si haa dheresuu ⛪ ⛪ ⛪ 📖

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 3 роки тому

    በእውነት ለመምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን የሚታየው ብቻ እያየን የማይታየውን እንዳናጣ አምላከ ቅዱሳን ማስተዋልን ያድለን።

  • @mesaylidya6080
    @mesaylidya6080 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ይህ ቃል እንዲቀይረኝ አምላክ ይርዳኝ እኔጋ ያለውን ችግር ተማርኩበት

    • @appdroid6929
      @appdroid6929 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @appdroid6929
      @appdroid6929 3 роки тому

      ቃሉት ህይወት ያሰማልን እርስተ መንግስት ያዋርስልን ያገልግሉት እድሜ ያራዝምልን

  • @grandhighlightshd9255
    @grandhighlightshd9255 3 роки тому +1

    Amen!!! ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @aberhamhailu8300
    @aberhamhailu8300 3 роки тому +6

    ቃል ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን

  • @ተመስገን-የ9በ
    @ተመስገን-የ9በ 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @makdesswolde3827
    @makdesswolde3827 3 роки тому +2

    እግዚያአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ቃለበረከት ያድልልን መምህራችን ፀጋውያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጠረና ይስጥልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ተሰምቶ የማይጠገብ ፅኡም አደበት መምህራቸን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @sew6752
    @sew6752 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ 3 роки тому +3

    አሜን፫ ቃለ ህወይት ይስጥልን መምህርችን

  • @aassddfaassdg7151
    @aassddfaassdg7151 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ

    ግሩም ትምህርት ነዉ ቃለ ኀይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @saraseyoum8059
    @saraseyoum8059 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም የሕይወት ትምህርት ነው ልዑል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ::

  • @fanose2127
    @fanose2127 3 роки тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ከሚታየው ይልቅ የማይታየው እግዚአብሔር እንድናይ የልቦናችንን አይን ይክፈትልን 🙏🙏🙏

  • @bereketgetu409
    @bereketgetu409 2 роки тому

    እኔ ወንጌላዊ ክርስቲያን ነኝ እንዲህ አይነት ነፍስ የሚያለመልም ቃለ እግዚአብሔር በመስማቷ ይህንን ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ወንድሜን ክፉ አይንካህ ከዓውደ ምህረቱ እግዚአብሔር አምላክ አይለይህ ብዛ ስትል ነፍሴ ስትበርከው ሰማዋት!

  • @lilyayelechwenedemu143
    @lilyayelechwenedemu143 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በህይወት በእድሜ ይጠብቅልን መምህር!

  • @Red-gebriel
    @Red-gebriel 2 роки тому

    Amen ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ....የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 роки тому

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን የሳድርብን አሜን አሜን!!

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 3 роки тому +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @brhaneabrha1415
    @brhaneabrha1415 2 роки тому +1

    በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹😥

  • @kidisthabte2458
    @kidisthabte2458 2 роки тому

    ስለማይነገር ዉብ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emytsige8633
    @emytsige8633 3 роки тому +47

    በዚህ መኖር መባረክ ነዉ ቃለ ሒወትን ያሰማልን

    • @eutimjv
      @eutimjv 3 роки тому +3

      የአህዛብ ፀረ ኦርቶዶክስ ፎቶ ገጭ አድርገሽ ስለ እውነት ታወሪያለሽ

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 роки тому

      አሜን ቃለህይወት ያሰማን

    • @Netsi-g4b
      @Netsi-g4b 2 роки тому

      @@eutimjv አይባልም እርሷ ገብቷት እውነቱን ፅፋለች ምናልባትም ፕሮፋይሉ አይተሽ ይሆናል ግን እናስተውል

  • @uaeuae6100
    @uaeuae6100 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎት ይርዘምልን❤❤❤

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን አሜን፫

  • @milonbd7365
    @milonbd7365 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜ በፀጋ ያኖርልን💚💚

  • @ጎዶልያስ-ኸ9ኰ
    @ጎዶልያስ-ኸ9ኰ 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 3 роки тому +4

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏
    አምላኬ ሆይ ማስተዎልና ልቦና ስጠኝ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህር

  • @brktibeki1741
    @brktibeki1741 2 роки тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ደኀና አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tube-jy4jx
    @tube-jy4jx 3 роки тому +1

    ቃለህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @azameramisgnwsisye9561
    @azameramisgnwsisye9561 3 роки тому +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 3 роки тому +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግስታትን ያውርስልን እውነት ነው

  • @sahaisahai5519
    @sahaisahai5519 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና. ጤና ይስጦት በእውነት አጥንት የሚያለመልም ስብከት

  • @getanehg2586
    @getanehg2586 2 роки тому

    ምንም ማለት አልችልም በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ከነሙሉ ጤና ያድልልን!!!

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ

    በእውነት እደማር የሚጣፍጥ የእግዚብሄርን ቃል ሰምቻለሁ ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን ደሰ ሲል ጭቃላቴን ክፈትልኝ አማኑኤልዬ

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 3 роки тому

    ለመምራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን
    ፀጋ በረከቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @workebogale4784
    @workebogale4784 3 роки тому +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ፀጋ ይስጥልን

  • @Abatech2
    @Abatech2 3 роки тому +1

    በእውነት በእርሶዎ ላይ አድሮ የሚያፅናናውን ቅዱስ ቃል ስላሰማን ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰውዉድ መምህራችንም ቃለ ህይዋትን ያሰማልን የእኛንም ልብ የለመለመ እርሻ ያድርግልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። ለኛም ለተማርነው ማስተዋሉን ይስጠን

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
    መምህራችንን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 роки тому +4

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @crt_fx
    @crt_fx 3 роки тому +28

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተመስገን ጌታ ሆይ በጨነቀኝ ጊዜ ቃልህን ስለመገብከኝ

  • @ናንየናንየ
    @ናንየናንየ 3 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን. ጋታሆን የኔ የታወረውን ልቤን በወንጌልህ ቃል አብራልኝ

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን 3 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 роки тому

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Andibatikin Egzihaber yibark ignam ye samanewun le libbachin yitsafilin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️

  • @marytison1234
    @marytison1234 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው አይምሮ ያነቃቃል እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 2 роки тому

    መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር ይስጥልን።