አይነጥፍም ዜማዬ | aynetfim zemaye | ዘማሪ ሃብታሙ ሽብሩ | 2024
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- አይነጥፍም ዜማዬ | aynetfim zemaye | ዘማሪ ሃብታሙ ሽብሩ
አይነጥፍም ዜማዬ አይነጥፍ አምልኮዬ 2
ዳግም ላልጠማ ከኢየሱስ ጠጥቼ
የህይወት ውሃዬን ምንጬን ተጠግቼ
በወንዝ ዳር እንደበቀለች እንደ ወይራ ዛፍ
ልምላሜ በዝቶላት ነፍሴ አልኩኝ በርሱ እርፍ
ሆንኩኝ ዳግም እንዳልጠማ ጠጥቼ ከእጁ
የዘላለም እፎይታ አገኘው አደረግኝ ልጁ
ከእረፍት የጀመረ እርጎታል ህይወቴን
በሰማዩ ስፍራ አደላድሎ ቤቴን
እዚህ የጀመረው ይቀጥላል በላይ
አይቆምም ዜማዬ አጽድቆታል ሰማይ
አሀሀሀ ከህይወት ውሃ ዘንድ አሀሀሀ ጠልቄ መቅዳቴ
አሀሀሀ ከዜማ እንዳልጎድል አሀሀሀ ውስጤ ነው አለቴ
አሀሀሀ ስቀኝ እኖራለሁ አሀሀሀ ይህ ነውማንነቴ አዎ
ሁሉ ከርሱ በርሱ ለርሱ ስለሆነ ምስጋናዬ
የሰጠኝን መልሼ ለርሱ እሰዋለታለሁ በእንባዬ
ይታይልኝ በመዝሙሬ እርሱ ብቻ እጅግ ደምቆ
ሳያቋርጥ ክበር ይለዋል አንደበቴ ስሙን አልቆ
አይነጥፍም ዜማዬ ....
እንደ ሸለቆ ፈሳሽ ማይቆም ነው እና ዜማዬ
አንጎራጉራለሁ ለውዴ ለነፍሴ እረኛዬ
ለሌላ እንዳልሆን አድርጎ ሰርቶኛል ለዜማ
አይቻለኝም ውሎ ማደር ሳልዘምር ለርሱማ
ከረፍት የጀመረ አርጎታል ህይወቴን
በሰማዩ ስፍራ አደላድሎ ቤቴን
እዚህ የጀመረው ይቀጥላል በላይ
አይቆምም ዜማዬ አጽድቆታል ሰማይ
አሀሀሀ ከህይወት ውሃ ዘንድ አሀሀሀ ጠልቄ መቅዳቴ
አሀሀሀ ከዜማ እንዳልጎድል አሀሀሀ ውስጤ ነው አለቴ
አሀሀሀ ስቀኝ እኖራለሁ አሀሀሀ ይህ ነው ማንነቴ አዎ
እያደር እጅግ በዛልኝ ከወትሮው ይልቅ ዜማዬ
እየቆየ እንደሚጣፍጥ እንደ ወይን ሆነ አምልኮዬ
ሰማየ ሰማይ ደረሰ ምስጋናዬማ ጸባኦት
ተቀብሎታል አባቴ መስዋእቴን በደስታ አሽትቶት
አይነጥፍም ዜማዬ .......
ዜማና ግጥም ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ
ሙዚቃ አሬንጅመት ሮቤል መኮንን
ሪከርድና እና ሚክሲንግ ቢኒያም ከፍ ያለው
ቪዲዮ ቀረፃ እና ኤዲቲንግ ተስፋሁን ገ / ጊዎርጊስ
||||||
@yonatanakliluofficial @PastorTekesteGetnet @tohisglory @PRESENCETVCHANNEL @christiantube4198 @TheChristianNews @protestantmezmurs @Samila10የሰማይን ኮከብ | yesemayun kokeb| ዘማሪ ሃብታሙ ሽብሩ | 2024