ለሳሳ ፀጉር❗ለሚበጣጥስ❗ለሚነቃቀል❗ከግንባር ለተመለጠ ¶የቀይ ሽንኩርት ዘይት¶ ፀጉር በፍጥነት ያሳድጋል🌱ያበቅላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ‪@zizibeauty369n‬ #ethiopian #ethiopianews #ethiopia #howtomakeonionoil
    #onionoil #homemadeoil # #coconutoil #oil #hairoil #onionjuice.
    #zizibeauty
    #ዘይት. #ለፍጣንእድገት #ለሳሳ. #ለሚነቃቀል. #ሽንኩርት. #shorts #hairoile
    #ethiopianmovie #ተልባ
    #ሩዝለፀጉር
    #ሩዝለፊት
    #ተልባ ውፍረት #ለመቀነስ
    ተልባ አሰራርለተሸበሸበ ፊት
    #ለተጨማደደ ፊት
    ለተጨማደደ እጅ
    ለተጨማደደ ግንባር
    #ለተሸበሸበ ግንባር
    ለተሸበሸበ እጅ
    #ለተሸበሸበ ቆዳ
    ለተሸበሸበ አንገት
    #ለተጨማደደ ቆዳ
    #እርጂና ማጥፊያ
    #ተልባ ፍትፍት
    #ተልባ አሰራር #ኢቢኤስ. #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd #alexisalexii #alextube
    #AbTube#donkeytube. #ebssundayshow
    #live #lovesacrifice
    #አብርሽ #dallolentertainment #ለምለም
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit
    #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun
    #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron
    #saron_ayelign #golddiggerprank
    #golddiggerprankethiopia #asertad
    #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #Ethiopian GoldDiggerPrank
    #gold_digger_prank #AddisChewata
    #bruktawit_shimelis #_ฯ #yeleb_weg
    #ebatsworldwide #MeskiTube #naturalbeautytips #flaxseed #beauty #tips #flaxseedmaskforface
    #meskitube #meskitube
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short
    #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency
    #money #paypal #paypalmoney #making_money #meski
    meski tube
    #makemoneyonline #makemoneyfast
    #money_on_youtube #howto #increaserevenue
    #increase_cpm #finance #investing #marketin
    #increase_cpm #finance #investing #marketing
    #affiliatemarketing #affiliatemarket
    #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia
    #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada
    #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #poland Abrelo HD, dink lejoch, donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist, +, Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin, bitcoin mining, cryptocurrency, crypto, bitcoin today price, bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank, unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today, ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,, ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd, habesha tiktok,abrelo hd new, ሰበር ዜና , yeneta, donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic, donkey tube
    #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae
    preityprerna #winterskincare #skincare #skinDescription
    #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis
    #newyear #donkeytube #comedianeshetu
    #dinklejoch #dinqlejoc #father
    #google. #tiktokers #Blogging #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic
    #paralyzed #motivationalspeech
    amharic dink lijoch,abel birhanu, ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022, ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie, vlog,ethiopia, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,, abrelo hd, , ethiopia, ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,, feta daily,, donkey tube, ,, abrilo hd, ethiopian music,, +40,zehabesha, ethiopian news,,ebs tv, ῆ, kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,, abrelo hd, ethiopia, ethiopian tiktok,adagnu,aletube,, feta daily,, donkey tube,,, ethiopian music,, #zizibeautyዘበናይ

КОМЕНТАРІ •

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 4 місяці тому +6

    ዋው ዋው በጣም ገራሚ በሆነ ሥራ ነው የመጣሸው ጎበዝ ነ ሸ ሁሌም ይዘሸልንን የምትመጪው ጠቃሚ ነው በዚሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @masiitube3449
    @masiitube3449 4 місяці тому +1

    Seellam new seellam new huullaachuu seellam new ideti nachuu seellam new
    Wooooww woo oo new bachii hitachii yene bachii

  • @AMIR465
    @AMIR465 4 місяці тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍 hunda keeessanu rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii yadaa bareeda dha jabadhuu jabadhuu video barredadha

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 4 місяці тому +1

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን እህትዋ እናመሰግናለን እሺ እሞክራለሁ❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 4 місяці тому

    amsgnalhu tebareki

  • @HayuTube-zu5rn
    @HayuTube-zu5rn 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትሪትመት ነው ዙዙየ እርግጠኛ ለፀጎር እድገትን በቶሎ ነው የማፍጥነው

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 4 місяці тому +3

    ዋው ዚዚዬ እውነት በጣም ምርጥ የሆነ ቅባት ዝንጅብል እናየቀይ ሽንኩርት ቅባት ቀላል ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ አሰራር እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ውዴዴ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 4 місяці тому +2

    _ሰላም ውዴ በጣም አሪፍ ጠቃሚ ለፀጉራችንን ተስማሚ ውህድ ነው ያካፈልሽን እንጠቀማለን እሺ_
    _ግን ሻንቦና ቡና ጥሩ ነው ማለት ነው😮_

  • @Z-Twahdo
    @Z-Twahdo 4 місяці тому +3

    ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለፀጉር ጠቃሚ የሆነ ለየት ያለ የሽንኩርትና የዝንጅብል ከምግብ ዘይት ጋር ተቀላቅሎ በቤት ውስጥ የተዘጋጀ ተፈጥሯዊ የሆነ የፀጉር ማዳበርያ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን አዘጋጅተን እንጠቀማለን ከልብ እናመሰግናለን

  • @Rhmet-se7sc
    @Rhmet-se7sc 4 місяці тому +1

    ወው ማሻአላህ ውዳየ በርችልኝ

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 4 місяці тому

    Zuziyyee heedduu namati tola dhugaa ati baayyee gobozidha cimtudha tataafattudha galatomii qimamiikoo ❤❤

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 4 місяці тому +1

    ውውውውው ለፀጉር ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ስላሳይሽና አመሰግን እናመሰግናለን በጣም አሪፍ የሆነ ቆንጆ የሆነው ስለ አሳይሽም እናመሰግናለን ከዛ በላይ ደሞ እናመሰግነዋለን

  • @EtayehuTeshager
    @EtayehuTeshager 4 місяці тому

    ዋዉዉዉ በጣም ቆጆ ነዉ
    የዉነት ቃል የለኝም በጣም
    እናመሠግናለን የጠቀመሺን ሼር ስላረግሺን

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 4 місяці тому

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 4 місяці тому

    ሰሌም ሰላምሺ ይብዛ ማሻአላህ አሪፍነዉ በርች እህት ሰላምናፍቅርንያብዛልን ሰላምለህዝባችንይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 4 місяці тому

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅረውያብዛልንንበያለንበብ አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ ዉደ በርች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኡሙእብራሂም
    @ኡሙእብራሂም 4 місяці тому

    ሰላምነሽውዴእህታችን
    እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጎበዝነሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @abdu5469
    @abdu5469 4 місяці тому

    ሰላም እንዴትናችሁ የተወደዳችሁ ና የተከበራችሁ የሐገሬ ልጆች ሰላም በያላችሁበት ብዝት ይበል ሐገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ አብሽሪ በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሪምወለየዋ
    @ሪምወለየዋ 4 місяці тому +1

    የኔቆንጆ በርች

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 4 місяці тому +1

    ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለፀጉራችን ጠቃሚ የሆነ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ተፈጥሯዊ የሆነ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ዝንጅብል፣ቀይ ሽንኩርትና የምግብ ዘይት ተጠቅመሽ የፀጉር ማዳበሪያ ሰርተሽ አሳየሽን የተጠቀምሻቸው ግብአቶቾ ከምግብነትም አልፎ ለውበት አስገራሚ ጥቅም እንዳላቸው ተረድቻለው ግብዓቶቹ ብዙ በውስጡ የያዙትን ንጥረ ነገሮች በዝርዝር ገልፀሽልናል እናመሰግናለን በቀጣይ በተመሳሳይ ስራ እንጠብቅሻለን

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 4 місяці тому +1

    እኳን ሠላም መጣሽ ዚዚዬ ዋውውውው የዛሬው በጣም አሪፍ ትሪትመትነው የሠራሺው ሽኩርትና ዝጅብል በጣም ፀጉር ያሣድጋሉ ሽኩርት ግን በጣም የሚረብሽ ሽታ አለው ሽታው ምንም አይጠፋም ብቻ ታግሦ ለተጠቀመበት ለውጥ ይሠጣል ልክ ብለሻል በጣም ያቃጥላል በጥንቃቄ መጠቀም ነው

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 3 місяці тому

    Wawawww betame merte negrn nw amesegenalw gen betam shetalen shenkurtu wye megebemegeb yeshetal gen tekmu betam arife nw

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 4 місяці тому +1

    ሰላም ዚዚዬ በጣም ምርጥ የሆነ ቅባት ነው የሰራሽ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ❤❤

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 3 місяці тому

    ሰላም ዚታዬ እንኮን ደና መጣሽ ውዴ በጣም ቆጆና በደንብ ግልፀ የሆነ ቪዲዬ ነው እህት ❤ ለብዙ ነገር ጥቅም ያለው ነገር ነው ያሳየሸን ነገር በሌላም ቪዲዮ በጠቃሚ ነገር ይዘሽልን እደምትመጭ አምናለሁ

  • @usr66696
    @usr66696 4 місяці тому +6

    ፊቴ ለውጥ አለው አላህ ይስጥሽ
    ፀጉሬን ልጀምር ነው መልሺልኝ አደንቅሻለው በርቺ

    • @asqw6481
      @asqw6481 4 місяці тому

      ምን ተጠቅመሽ ነዉ እስኪ ንገሪኝ እንድጠቀመዉ ፃፊልኝ

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 4 місяці тому +1

      ፃፊለት ምን እንደተጠቀምሺ ለምን ዝም ትያታለሺ

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 4 місяці тому

      @@asqw6481
      ውዴ ካገኘሺ ቀስል ተጠቀሚ በቃ ላይ አድርገሺ ለፊትሺ የሚበቃሺን ያህል በደንብ ትንሺ ውሀ አድርገሺ ምትት አድርጊው በመታሺው ቁጥር ኩፍ እንደማለት ይላል እሱን ቅብት በይው በፈለግሺው ወቅት መታጠብ ትችያለሺ ችግር የለውም ለማግኘት ሞክሪ ትደሰችበታለሺ

    • @usr66696
      @usr66696 4 місяці тому

      @@asqw6481
      ምን የምትሰራውን ነዋ
      በቀላሉ የሚገኝ ነው
      እንደሌሎቹ ግዙ አትልም
      ጎበዝ ናት ተጠቀሙ

    • @usr66696
      @usr66696 4 місяці тому

      @@LeyoLeyo-i6n
      ይቅርታ አላየውትም የምትሰራቸው በትክክል ከተጠቀማቹ በጣም ጥሩ ነው በአለን ነገር መጠቀም እንችላለን👍👍👍

  • @alemb4972
    @alemb4972 4 місяці тому

    በጣም እየተመቸሽኝ ነው ተባረኪ

  • @daniel-kh7tttubee
    @daniel-kh7tttubee 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው ምርጥ የፀጉር ውህድ ነው እናመሰግናለን በርች ውዴ

  • @ommobarkyube
    @ommobarkyube 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዚዚየ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል የፀጉር ወህድሽ በጣም ሀሪፍ ነበር እናመሠግናለን በርቺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችንንን

  • @ToybaSaid-jn3fq
    @ToybaSaid-jn3fq 4 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ሰላም ሰለምሽ ብዝት ብዝዝት ይበል ምርጥ ወህድ ነበር እኛም ሞክረን ዉጤቱን እምናይ ይሆናል ሞክረን ለዉጡን በቀጣይ እምናሳዉቅ ይሆናል

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ ቅባት ነው አጠቃቀሙም ኢዚ የሆነ ለራስሺ ተጠቅመሺ የወደድሺውንና ለውጥ ያገኘሺበትን ስላሳየሺን እናመሰግናለን በርች ቀይ ሺኩርት በቃ እግድህ ኢትዬ ተወደደ በይኛ ለሆድ ቀርቶ ለፀጉር ማሳደጊያ ሴቶችበሉ አሳድጉ ግን አደራ ሺኩርቷን ኪ😂😂ኪ😂😂😂😂

  • @TaganshMajali
    @TaganshMajali 4 місяці тому +1

    👍👍👍👍

  • @YoditTeweldeGebrehiwot
    @YoditTeweldeGebrehiwot 4 місяці тому +1

    Thank you ehety

  • @YENUMEDIA12
    @YENUMEDIA12 4 місяці тому

    ሰለም ለችህ ይሁን ሰለም ለገርችህን ሰለም ለሁሉም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን እህት እንኳን በሰለም መጠሽ ወው በጠም ደስ ይለል❤❤❤❤❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 4 місяці тому

    ሰላምነሽውዴእህታችን
    እንንኳ ደህና መጣሽጓደኛ ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላያገኛል ከጥሩጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩነገር ይማራል ሰው አቀማማጩንነው የሚመስለው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @Mehlat
    @Mehlat 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እህታችን ዚዚዬ እንኳን ሰላም
    መጣሺ በጣም አሪፍ ቅባት ነው እናመሰግናለን የኔ ፀጉር አይተበጣጠስ
    አስቸገረኝ ምን የሻላል😢

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 4 місяці тому

    ዋውውው ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzy296
    @zuzy296 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ውድናየተከበራቹየሀገሬ ልጆች ሰላምናጤና በበያላቹህበት አይለያችሁ ሰላምለናትሀገራችን ሰላሟን እሱይመልስልን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 4 місяці тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ❤❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 4 місяці тому

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላም መጣሽ ሰላምን ፍቅርን ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን ጠቃሚ ቆይታ ነበር ውዴ

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 4 місяці тому

    Slamesh ybeza yen wed enkan dhuna metsh aref sera new yezesh ymetashew yen konjo enamesgenalen

  • @NATITUS-zv4rv
    @NATITUS-zv4rv 4 місяці тому

    Jabadhuu jajabee wanii koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa jajabee wanii koo biyaa kenyaa tokumaa nuu haa godhuu Dhugaa

  • @Twinbrothers-e3d
    @Twinbrothers-e3d 4 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ዘይት ነው የሰራሽው ጎበዝ እራስሽን ተከባክበሽ ለኛም ተርፈሻል መልካም ስራሽን ቀጥይበት በርቺልኚ የኔ ውድ❤❤❤

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 4 місяці тому

    ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube 4 місяці тому

    Welcome unkani beselemi mexashi wude eheti barichi gobaazii barichi ❤❤

  • @Asnayoutube
    @Asnayoutube 4 місяці тому

    ውውውውው selam ሰላም ናጋ ዋአቃአይዮኦ ስዕ ሃአ baayatuu wwwww baayee gaarii gobez very very Nice good good jabadhuu ITT fufii hoji kee barebdaadhaa

  • @Sitotay
    @Sitotay 4 місяці тому

    ዋውውውውው በርች በጣም ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ አምደኛ የቨድው ጥራት ስራሽ አንደኛ ነው በርች❤❤❤

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube 4 місяці тому

    ሠላም ሠላም ለአንቺ ይሁን እንጂ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ለእኛ ለሴቶች ልዩ ነው ነገር ነው በርቺልኝ❤🍓🍓👌👌 በጣም አሪፍ ነው እንጂ ልዩ ነው🎉🎉❤❤

  • @ABGe-sr8yk
    @ABGe-sr8yk 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይማሰገን በክርስቶስ ፈቅረሰለመሰ ዋዋዋዋዋ በጣምአረፈ ቆይተነበረ ለፀጉር ቅቤተምረጥ አሰረረ❤

  • @MD29-rq
    @MD29-rq 4 місяці тому +1

    ዚዚዬ በጣም ይቅርታ ሰለ ነጭ እጣን የምታዊቂው ነገር ካለ ብትሰርልን ለፀጉር ማስክ ብዙ ግዜ አርቦች ይጠቀሙታል አመስግናለሁ

    • @zizibeauty369n
      @zizibeauty369n  4 місяці тому

      እሺ እህቴ

    • @MD29-rq
      @MD29-rq 4 місяці тому

      አመሰግናለሁ ዚዚዬ እጠብቃለሁ

  • @የገንየዩቱብYegnyeutbe
    @የገንየዩቱብYegnyeutbe 4 місяці тому

    ዚዚዬ ውዴ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @Umu_m
    @Umu_m 4 місяці тому

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንኳን ሠላም መጣሸ ዋውው ማሻአላህ አራት የፀጉር. ቆንጅ የሆን አሰራርነው እናመሠግናለን በጣም አራፍየሆን በርቺልኝወድ. ጎበዝ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ነስሪያዩቱብኡሙሰአድ2
    @ነስሪያዩቱብኡሙሰአድ2 4 місяці тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemurade
    @jemurade 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማየዋ ዋውውውውው የእውነት ሀሪፍና ቆጆ ውህደነው እናምሰግናለን ከልብ ቀጠይበት

  • @ethio140
    @ethio140 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እግዚሄብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ዚዚዬ ዋውውውው በጣም ቆንጆ ለፀጉሬችን የምሆን ዘይት አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 4 місяці тому

    ዙዙዬዬ በጣም,አሪፊ ውህድ,የሰራሸው እሞክረዋለው ፀጉሬ ሂጃብ ሰለማረግ, ተበጣጠሰብኝ ግን ዙዙዬ, ሸታውስ,የሸኩርቱ አ ንገሪኝ እናመሰግናለን

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 4 місяці тому

    እግአበሔ.ደመሰግ እህታችን በሰለላመጣሸ ውውውውው ደሰ ደሊል እህታችን አናመሰግናለኖ በጠም ነበርን አህታኀቸን ውውውውውው ውዴ ለሁላችንም ይጠቅማል

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 4 місяці тому

    አሰራርሽን በጣም ነው የሚመቸኝ ጽድት
    ጥርት ያለ ነው ሽንኩርት ለጸጉር ዋና መዳ
    ኒት ነው ያሳድጋል ያበዛል ፎረፎር ያጠፋል
    በርችልን ዚዚ እናመሰግናለን

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 4 місяці тому

    Baagaa naagaya dhuuttaaniin mani kunii a naagaya waaqayoo isini wa waa bayatuu akkmi jituu www wwwwoo new xuruu new ❤❤❤

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 4 місяці тому

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን ዋውውው በጣም አሪፍ ውህድነው ያዘጋጀሺው የምር እኔም ተጠቅሜቤት ለውጥ አግቼበታለሁ ለድገትም ጭምር ነው እናመሰግናለን ውድ

  • @tigist6457
    @tigist6457 4 місяці тому

    እንዴት ነሽ ዚዚ በጣም ጥሩ ነገር ነው ሁሌም የምታሳይን ነገር በደንብ አስረድተሽን ነው በርቺ

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 4 місяці тому

    እንኳን ደና መጣሺ አድቀን የማመሰግኝሺ
    ይመስለኛል የምትጠቀማቼዉን ያሉኝን
    ነገሮች በመጠቀም በሳምት አዴ እየተጠቀምኩ ጡሩ ነገር አግቻለሁ ነገር።ግን ትግስትና ጊዜ ይፈልጋል በደብ ተጠቅሜ ለዉጡን አሳዉቅሻለሁ በርቺልኝ ሞክሩት ሁላችሁም አያድግም የኒ ከጆሮየ አይወርድም ከማለት መጄመርያ ሞክሩት እኔ ለዉጥ አይቻለሁ በስድስት ወር አመት ሁለት አመት ሁለት አመት ብጠቀም ጡሩ ለዉጥ አገኛለሁ✅👌

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 4 місяці тому

    ዋውውውውውው ምርጥ እርፍ ስር ነው ብርቹ እንምስግንል ስላም ጤና ይስጥል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ብሮች ስላም ኢትዮጵያ ስላም ለህገርቹን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @tube20134
    @tube20134 4 місяці тому

    የኔዋ ዚዚነቴ ቆይ ሸተተኝ እዳይሉ አሰሪወቼ ሲሳፈሩ እጀምራለሁ መቀባት ሁሉም ነገር በጣም ተመችቶኛል ለፊቴ በጣም ነው የተስማማኝ ክበሪልኝ የኔ መልካም በዚሁ ቀጥይበት

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 4 місяці тому

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ዙዙዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ወይ በጣም አሪፍ ነው በተለይ ፊለፊቱ ለተበላሸ ፀጉር ይጠቀመዋል እናመሰግናለን❤

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 4 місяці тому

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንንደህናመጣሺ ዙዙየ ሰላምሺ በእጥፍ ይብዛ በጣም ቆጆ ደስ የሚነገር ነዉ የምታቀርቢልን ማሻአላህ በርችዉደ አሪፍነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @neju9654
    @neju9654 4 місяці тому

    ሰላም ዙዙዬ እኮን ሰላም መጣሽ ማሸአላህ በጣም ሀሪፍ ትሪትመት ደስ በሚል አቀራርብጋ ወድጀዋለሁ በጣም ቆጆ ነው በርችልኝ

  • @Sitotay
    @Sitotay 4 місяці тому

    ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ በርች የሚገርም ውህድ ነው ያሳየሽን ከልብእናመሰግናለን በርች 🎉🎉❤❤❤❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 4 місяці тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ለተበጣጠስ እና ለሳሳ ፀጉር የሚሆን ምርጥ ዘይት ነው የሰራሽልን ጅንጅብልና ቀይ ሽንኩርት ከዘይት ጋር አሪፍ ቅባት ነው ያዘጋጀሽልን ወድጄዋለው እሞክረዋለው እናመሰግናለነወ ሼር ስላደረክሽን❤

  • @Selamawitdemis
    @Selamawitdemis 4 місяці тому

    ዚዚዬ ውዴ ሰላም ላንቺ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን ቆንጆ ቅባት ነው ቤታችን ውስጥ እኮ ስለማናቀው እንጂ ለፀጉራችን ለፊታችን ለሁሉም እሚሆኑ ነገሮች አሉን ባግባቡ ራሳችንን መከባከብ ነው

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 4 місяці тому

    ስላም ስላም ዜዶዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ መልካም❤❤ካንቺ ብዙ ተምሪያለው እጅሽ ብርክ ይበልልኝ ቀጥይበትንእናመስግናለን የኔ ዕንቁ ውድድድ❤❤ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 4 місяці тому

    ዚዚዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ጎበዝ ዛሬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ከኬሚካል የፀዳ በጣም ቆንጆ ውህድ ለፅጉራችን ማስክ ሰርተሽ ይሄንን ጠቃሚ ቪዲዮ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ።❤❤

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow 4 місяці тому

    Wow good job like video jabadhuu ❤❤❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 4 місяці тому

    ዋውውውው የኔቆጆ❤❤❤

  • @halaq
    @halaq 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዚዚዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ምርጥ የፀጉር ቅባት አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 4 місяці тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ዚዚዬ !እንደሁልግዜው ጠቃሚ የሆነ የፀጉር ማስክ ነው ያሳየሽን። በቀላሉ ሰርተን መጠቀም እንችላለን። እናመሰግናለን።

  • @MD29-rq
    @MD29-rq 4 місяці тому +1

    ዚዚዬ ሰላም ዘይቱ የምግቡ OMAAR pure sun flower oil ይሆናል አሁን ለመስራት ፈልጌ ነው መልሽልኝ ውዴ

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube 4 місяці тому

    Wowweww batam arefi ysegor wehid azegejajet new yaseyshn tanks enmsegnalan bektay batshal ngar eskmnegenagn mlkam geza

  • @jonimercy
    @jonimercy 4 місяці тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሽንኩርት እና ዝንጅብልን ተጠቅመሽ በዘይት ቀላቅለሽ ለፀጉራችን ጤንነት ጠቃሚ የሆነ በጣም ቆንጆ የፀጉር ዘይት ነው የሰራሽልን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️🙏👍

  • @astretube4607
    @astretube4607 4 місяці тому

    ዘበናዬ ዚዚዬ በጣም አሪፍ የፀጉራችን ዘይቶ ነዉ የዘሽ የመጣሽዉ አንቺ የምትለቃቸዉ ቪድዮ ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 4 місяці тому

    ሰዘበናዬ ላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ዋዉ በጣም አሪፍ የፀጉር ዘይት ያሳየሽን እናመሰግናለን ጰቀተለይ እንዚህ ሻንፔዎች ጰበጣም አሪፍ ናቸዉ እጅሽ ይባረክ ጸቀሌላ ቻሌንጅ እንገኔኛለን እናመሰግናለን ።

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 4 місяці тому

    Lanchi ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በእውነት የሽንኩርትና የዝንጅብል ደሞ ተቀብቼ ልቃጠል እንዲህ በጣም ነው የሚያቃጥለው ግን ለፀጉራችን ያሳድግልናል በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል እህታችን❤

  • @Mehlat
    @Mehlat 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ዚዚዬ በጣም አሪፍ ቅባት ነው እናመሰግናለን እኔ ፀጉር አያተበጣጠስ ነው ያስቸገረኝ አደስ አያሳደኩነው ቆሮ ጨው ❤🎉 አዠሺን የባርከው🎉❤

  • @AjebushDarie
    @AjebushDarie 4 місяці тому

    እኳን ሠላም መጣሽ ዚዚዬ የኔ ውድ ዋውውውው የምር ከምንም በላይ መጨረሻ የተጠቀምሺው ሻቦ አሪፍነው እኔ ሚያሥጨንቀኝ ሽታውነው እሥቲ እደሰራሺው ሠርቼ እሞክረዋለው

  • @Masarat-vg5do
    @Masarat-vg5do 3 місяці тому

    Baagaa naagaya dhuuttee mani kunii Naa gaya waqayoo isini waa waa bayatuu mani kunii Akkami Akkami jituu jiraa w

  • @AMIR465
    @AMIR465 4 місяці тому

    Hunda dura baga nagan dhufte nageenyii rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda keeessanu rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 4 місяці тому

    Maashaa Allah tabarakalaa hojii garii irraa jiritaa jabadhuu baredu ko bara hoji gaarii siif hawaa jabadhuu dhugaa baayee nama garaagara anis itti fayadame argee jiraa galatomi ❤😮

  • @zuzunews7583
    @zuzunews7583 4 місяці тому

    Selam selamesh yebza zi waw waw konjo whed new kye shkuert teru new lshguer kruz weha ga berchi❤❤❤

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 4 місяці тому

    Slamesh Ybeza Ziez Yen Wed Enkan Dhuna Metash Aref Kbat New Zenjebelenm Konjo New Enamsgenalen Berrech Belela Vedoi Entbekalen

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 4 місяці тому

    ዚዚ ዚዚቆንጆ እናመሰግናለን

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ውዴ ግን ያልገባኝ የፈጨሸውን ነው የጠበበሸው ???

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እንዴ ውሃው በጣም ደስ ይላል አብዛኛው ጊዜ በተለያዩ መንገዶች ከሰዎች ከመግዛት በቀላሉ ቤታችን ማዘጋጀት እንችላለን ግን ገላችን ላይ ፊታችን ላይ ቢደርስ የሽንኩርት ችግር የለውም እንዴ 😊

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 4 місяці тому

    selam enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir yadeken berichi

  • @Azeb1
    @Azeb1 4 місяці тому

    selam betseb enekan dena mexash des ymil arif aserar new ejish yebarek yeney balemoya

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 4 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬ ለችግር መሳሳትና ለሚሸሽ ፀጉር የዝንጅብል ፣ የቀይ ሽንኩርት ፣ ሰንፍላወር ዘይት ከዚህ ውህድ አዘጋጅተሽ በራስሽ ሞክረሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤

  • @Selamawit
    @Selamawit 4 місяці тому

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ ዚዚዬ ቆንጆ ዘይት ነው የሰራሺው የምግብ ዘይት ግን እኔ ብዙም አልወድም ኮኮናት ነው እምወደው እሱን ማድረግ ነው በተረፈ እናመሰግናለን የቡና ሻንፖ እኔም እጠቀማለሁ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 місяці тому +1

    ሰላም ዘበናይ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ
    ዝንጅብል ከነ ልጣጩ ሽንኩርት ከነልጣጩ አድርጉሽ በሶስት ብርጭቆ ዘይት ፈጭተሽ አበሰልሽው ዋውውው አስራርሽ ያስታውቃል ማለት እሳቱን ቀንሰሽ ስላበሰልሽው ዘይቱን ጨምቀሽ ስታወጭው ከለሩ ያምራል 👌ትክክል ነሽ የጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የሚያመዝነው የአጠቃቀም ሁኔታ ነው ከተቀቡ በሗላ መሸፈኑ ጥቅሙ በደንብ ፀጉር እንድለሰልስ ያደርጋል ሱታሰር ግን ራሳችን እንዳይጎዳ ለብ አድርጎ ነው ምክንያቱም የደም ዝውራችን ይይዘዋል በፌሴስታል ሲታሰር ስለሚሞቅም ስለሚያልብም ሀሪፍ አድርገሽ ነው የቀባሽውም መሳጅም ያደረግሽው ሀሪፍ የሚወራለት ነው በተለይ ሽንኩርቱ የህንድ ሽንኩርት የሚባል ትንሽ ድቡልቡ ለፀጉር የሚሸጥ አለዝንጅብሉም ሁለት አይነት አለ ናቹራልና በኬሚካል የለው ማለትም ዝንጅብሉ ትልቅና ትንንሽ ትንንሸ ዝንጅብል ፍሬሹ ሀሪፍ ነው ብዙ ግዜ እቤት ውስጥ ስለሚያዘጋጁ ተጠውሜዋለሁ እና አሀሪፍ ነው

  • @fikreweleywa
    @fikreweleywa 4 місяці тому

    Selam enkuan dena metashe des yemil koyta neberen zizi achen alemadneke nfget new kemr waw betam gobez neshe eraseshen metebk yemtcheyi

  • @tigsttube5211
    @tigsttube5211 4 місяці тому

    ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት በጣም እርፍ ውህድ ነው ይዘሽልን ይምትመጭ ዋው በርቺ በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን ይዘው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 4 місяці тому

    Maashaa Allah taabakklaa dhugaa keeti ani yero duraa itti fayadame turee maata kiyaa baaye naaf dherate galatomi❤❤❤

  • @AsnuTube
    @AsnuTube 4 місяці тому

    Naga man kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wan baredaa hojechun garii hojii kee❤❤