ጣፋጭ ትግል || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 60

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq Рік тому +1

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @mahmmudshelemew2987
    @mahmmudshelemew2987 Рік тому +5

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ፣ ውዶቼ ሁሌም ምርጥ ምክርና ትምህርት ትሰጡናላችሁ የዛሬው ግን ይለያል ጀዛከላህ አላህ አብዝቶ ይመንዳችሁ። ለኔ ቆም ብዬ ራሴን እንዳይ የሚያግዝ ምክር ሰጥታችሁኛል። ግን ግን ይሄ ርዕሰ ጉዳይ በኛ ትውልድ በብዛት የሚታይ በሽታ ስለሆነ በስፋትና በጥልቀት ተጨማሪ ነገር ብትሉን መልካም ይመስለኛል። ለትጋታችሁ ሁሉ አላህ ይክፈላችሁ።

    • @seadetube5367
      @seadetube5367 Рік тому

      አሻግሮ ማየትጅ ራስን ቸክ ማድረግ ቆየ ከጠፍ ወላ

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    "እራስን እንደመተቸት ከባድ ነገር የለም"

  • @صابرينمنجستو
    @صابرينمنجستو Рік тому +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @mubarekahmedmohammed1980
    @mubarekahmedmohammed1980 10 місяців тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ዑስታዝ ንግግርህ ሰምተን ነፍሳችን የምናድስበት ሰበብ አሏህ ያርግልን

  • @emuhalimatube3894
    @emuhalimatube3894 Рік тому +1

    ያአላሕ አንተው አሥተካክለን ያረብ 😭
    ጀዛኩም አላሕ ኽይረን

  • @nebilakelifa8148
    @nebilakelifa8148 Рік тому +2

    ወላሂ ራሴን በጣም ነው የታዘብኩት በራሴም ያፈርኩት 😢😢 በዚህ ጉዳይ ራሴ ላይ በጣም ብዙ መስራት አለብኝ ወላሂ የተወራው ሁሉ ስለኔ ነው የመሰለኝ አላህ ይገዘኝ አላህ ሃያት ይስጣችሁ ስራ ሁን ይውደድላችሁ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @jemilajemila6321
    @jemilajemila6321 Рік тому +1

    ኡስታዝ ብድሩ ጀዛከላ በአሁኑ ዘመን ሁላችንም የተጠቃንበት በሽታ ነው አላህ ይዘንልን እንጂ ሁሉም ሙስሊም ቢሰማውና እራሳችንን ብንፈትሽ ብየ ተመኘሁ

  • @FirdEws-e5m
    @FirdEws-e5m Рік тому +3

    ጀዛኩምሏህ ኸይር ያረብ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚንንን

  • @sofiyakedir9749
    @sofiyakedir9749 Рік тому +2

    እላህ ሂዳያ ዪስጠን❤

  • @temutube6321
    @temutube6321 Рік тому

    አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ጀዘካላህ ኸይር ዑስታዛችን

  • @KalidAdem-q7c
    @KalidAdem-q7c Рік тому

    አሰላም አለይኩም ማሻ አላህ ኸይራቹን በአኽራ በዱንያ ከፊ ያድርገው የዛሬው አርእስት በጣም ከባድ እና ፈታኝ ብሆንም ከአላህ እዝነት ተስፋ አልቆርጥም ወይም አንቆርጥም ከተቻለ የኡስታዝ ቁጥር ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @zeynuhusen-g2c
    @zeynuhusen-g2c Рік тому +2

    አልሃምዱሊላ

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah allah yichmerelih Ustaze bedru Hussen ❤

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 Рік тому +2

    جزاكم الله الخير أستازنا እድሁም የሚበር ፕሮግራም አቅራቢወች ለናተ ቃል የለኝም ሁል ጊዜ ራሳችንን ከውድቀትና ከነብስያ መኮፈስ እንወጣ የምትጥሩት ሁሉ አጅብ ነው አላህ የኔንም የናተንም ነበስ """ነብሱን ሙጥመኢነ ከሂነች ነብስ ያድርግልን ።

  • @munaali2129
    @munaali2129 Рік тому +2

    Barak Allahu Fik Ustazuna. 🎉 this lesson is a wake up call for all of us to know our neffs. May Allah purify our soul InshAllah

  • @FatumaFetene
    @FatumaFetene 3 місяці тому

    ስለኡስታዝ መናገር ያቅተኛል ምናለ ወንድሜ ቢሆን ብየ ተመኘሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ytb9516
    @ytb9516 Рік тому

    ሡባሀንአላህ

  • @sumayasumaya8092
    @sumayasumaya8092 Рік тому +1

    ❤❤❤❤jezakumulah heyiren jeza minberochi❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IkaarmIkkram
    @IkaarmIkkram Рік тому

    አሚን አሚን የረብ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Рік тому

    ሱብሀን አላህ ለሰው አይብ ጊዜ ባልኖረን ነበር ስራችንን ብንመረምር❤❤

  • @abuabu4272
    @abuabu4272 5 місяців тому

    ياالله ياربي

  • @hananahmed1434
    @hananahmed1434 Рік тому

    Mashallah barekellahu fikum ❤❤❤

  • @umelkheyrahmed7213
    @umelkheyrahmed7213 Рік тому

    Keras gar zig sibseba ! Allah yasredan tilq newu betam jezakumullah kheyr

  • @hayreyamuhdin1125
    @hayreyamuhdin1125 Рік тому +2

    አላአን

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Рік тому

    Jazakalahyer

  • @KERIMAMAHAMED
    @KERIMAMAHAMED Рік тому

    Ustaze welhi allha rejem edmeh yakoyelen

  • @jemsbondahmed
    @jemsbondahmed Рік тому

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸይህ

  • @mukhatarmarko9701
    @mukhatarmarko9701 Рік тому +6

    አሰላም አሌይኩም ወላሂ በፕሮግራሙ በማይት በጣም ብዙ ነገሮች ተምሬበታለሁ አልሃምዱሊላህ ኡሰታስ በድሩ አላህ ስም ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ጤና እድሜ ያብዛለት ምኞቴ ነው እና ኡሰታሰ አንድ ጥያቄ አለኝ እና እኔ አውን አብዛኛው አላህ ወንድሞች ስላት አይሰገድም እና እኔ ወደሰላት ተነስቼ ከአጠገባቸው እሄዳለሁ ለምን ነው የማትሰግዱት ብይም እጣይቃቸዋለሁኝ ግን ምንም ነገር መስሏቸው አይታያቸውም እኔ ምን ማድረግ አለብኝ ኡሰታስ በድሩ እና እኔ ከነሱ መራቅ አለብኝ ወይስ በመራቅ በአላህ ዘድ መኩራት ነው ወይ ኡሰታስ እስቲ በትመኩሩኝ ነው ብይ ነው የማሰብው ኡሰታሰ በድሩ ❤❤❤❤❤

    • @abdihajikemal1660
      @abdihajikemal1660 Рік тому

      As wr wt ወንድም እኔም ካንተ ተመሳሳይ ነው ውሎዬ ግን ምመከርህ አትራቃቸው ካለኝ ልምድ ልንገርህ አላህ አግርቶላቸው መስገድ የጀመሩም አሉ ከመሀላቸው ብቻ አንተ በዱዐ አትርሳቸው አንተንም አላህ ይቀበልህ

  • @LeilaMohammed-ky4jp
    @LeilaMohammed-ky4jp Рік тому +1

    ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @HarunEthiopia
    @HarunEthiopia Рік тому

    Jezakellah ustazey

  • @mokede8735
    @mokede8735 Рік тому

    Jezakumullahu keyren❤😊

  • @SoufiaSofi-f1t
    @SoufiaSofi-f1t Рік тому

    ጀዛችሁን አላህ ይክፈለችሁ

  • @zebibamohammed7912
    @zebibamohammed7912 Рік тому

    Shukren Ustaze you told to test our selfe 🙏🙏🙏

  • @عبداللهاليامي-ت5ت

    جزاكم الله خير

  • @mukhatarmarko9701
    @mukhatarmarko9701 Рік тому +1

    ኡሰታስ አላህ ያክብርልኝ እራሴን እንደመቸተት ስተት ነው ወይስ የተሳሳተ መንገድ ነው በአላህ ዘድ ኡሰታስ በደንብ ማወቅ ፈልጌ ነው ኡሰታስ በድሩ ።

  • @umasam6820
    @umasam6820 Рік тому

    Subhan Allah ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Рік тому +1

    Jzkumullah ustazuna ❤❤❤❤❤

  • @mubarekahmedmohammed1980
    @mubarekahmedmohammed1980 10 місяців тому

    ዑስታዝ አሏህ ያቆይልን

  • @Sofia-q2f
    @Sofia-q2f Рік тому

    Jezzakum ALLAH kulu khair jezza

  • @hayuwellod2995
    @hayuwellod2995 Рік тому +1

    አደኛ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Рік тому +1

    እኔም ደህ የርገኝ እራሴጋር ማውራት

  • @gonder12
    @gonder12 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @akmelebo2164
    @akmelebo2164 Рік тому

    Aselamu alykum werahmetulahi webrekatu

  • @ytb9516
    @ytb9516 Рік тому

    አሠላምአሊኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ

  • @muhminamuhmina9540
    @muhminamuhmina9540 Рік тому +1

    💐💐💐💐💐💐💐🌹🤲🌹🌹

  • @arifawol5991
    @arifawol5991 Рік тому

    جزاكم ا لله خير

  • @abdlsemedhadra2753
    @abdlsemedhadra2753 Рік тому +1

    Like shere adergu please

  • @mubarekahmedmohammed1980
    @mubarekahmedmohammed1980 10 місяців тому

    ራሴን በደንብ ያየሁበት ምክር ነዉ

  • @zeynuhusen-g2c
    @zeynuhusen-g2c Рік тому

    አልሃምዱሊላ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @rahmtaShamil
    @rahmtaShamil Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ayeshafatima1770
    @ayeshafatima1770 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @hayatahmed5947
    @hayatahmed5947 Рік тому +1

    ❤❤❤❤