✝️ የሥርዓተ ቅዳሴ ትምህርት || ክፍል ሁለት || ሐይመት_ሚዲያ || Liturgy II Haimmet_Media✝️
Вставка
- Опубліковано 1 січ 2025
- ✝️ የሥርዓተ ቅዳሴ ትምህርት || ክፍል ሁለት|| ሐይመት_ሚዲያ || Liturgy II Haimmet_Media✝️
አቤቱ እናመሰግንሃለን ፤ እናከብርሃለን ፤ እናመሰግንህማለን። ስምህ ክቡር ነው እኛም እናከብርሃለን። ስምህ ምስጉን ነው ፤ እኛም እናመሰግንሃለን። ከግሩማን ይልቅ አንተ ግሩም ነህ። ጌትነትህ አይነገርም። አንተ የተመሰገንህ ነህ። እናመሰግንሃለንም።
“የትጉኀ እጅ ግን ባለጠጋ ታደርጋለች። በበጋ የሚያከማች ልጅ አስተዋይ ነው፤ በመከር የሚተኛ ግን እርሱ ራሱን ያስነውራል (ምሳሌ 10:4-5)”
በዚህ "ሐይመት ሚዲያ" የዩቱብ ቻናል የሚተላለፉ ዝግጅቶች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት እምነት እና ሥርዓትን መሠረት በማድረግ የሚዘጋጁ ሲሆን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ሃይማኖታዊ እና ማኅበራዊ ጎዳዮች በጥልቀት የሚዳሰሱበት መድረክ ነው።
/ haimmetmedia
/ haimmetmedia.et