Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ኢትዮጵያ ነው የምኖረው እንዲሁም በ1 እና 2 በነዳጅ ማድያዋች ሰርቻለሁ የሚሰራው ደባና ሳቦታጅ እንዲሁም ድበቃ የሚገርም ነገር ነው ያየሁት በሰራሁባቸው 4 አመታት ኤርሚ የዋቅጅራ ልጅ ።አሁን ነው ፓርላማውም መንግስትም ጥርስ ያወጣው በጣም ጥሩ ሕግ ነው የወጣው ለሕሊናቢስ ዘራፊ ባለሐብቶች።
አንዳርጋቸው ጽጌ የስነመግባር እና የስእብና ብሉሹነት ውሀ ልክ ።እድሜ የማያስተምረው ብልሹ ሰው
ዶ/ር ደሰለኝ የሚሉት "ነዳጅ በኮንትሮባንድ ወደ ወጪ እንዳይወጣ አቅርቦትን ማሻሻል ነው " ይላሉ ።ነዳጅ እኮ ወደውጪ በኮንትሮባንድ የሚወጣው በውጭ ነዳጅ የሚሸጥበት ዋጋ አገር ውስጥ ከሚሸጥበት በጣም የበለጠ መሆኑ ነው እንጂ የአቅርቦት ጉዳይ አይደለም።
Thank you feve very true statement!!!
ያመሀል እንዴ ኤርሚያስ እንዴት ነው ደሳለኝ ትክክል ነው የምትለው ምን እየሆንክ ነው ደሀው ህብረተሰብ እንደአቅሙ ተንቀሳቅሶ ሰርቶ ነግዶ እንዳይገባ ነዳጅ እየደበቁ በአይንህ እያየህ ተሽከሪካሪው እየቆመ ባለበት ሰአት እንዴት ይቀጣሉ እንዴትስ ይሄን አመት ይታሰራሉ ካለ አንድ የፖርላም እብድ ንግግር እውነት ነው የምትልበት እንዴት ነው መታሰርም መቀጣትም ሳይሆን በህዝብ ፊት በአደባባይ መሰቀል ነው ያለባቸው እንደዚህ ህዝብ ላይ የሚቀልዱትን አጭበርባሪ ነጋዴዎች ጋና ለሌቦች እስሩም የብር ቅጣቱም በዛ ብሎ በህዝብ ተመርጦ ለሌባ ጋር የሚሰራ የፖርላማ አባል በመረጠህ ህዝብ እንዳሾፍክ ይቆጠራል።
ንብረት የማስመለስ አዋጅን እጎደት አየው?
መክሸፋ እንደ ኤርመያሰ....ሰዉ እንዴት በሂወት ዘመኑ አንድ ግዜ ልክ አይሆንም ይገርማል...ኢህአዲግ-ኢሳት (በጀኖሳይድ አዋጅነት)-ኢትዩ360(በጀኖሳይድ አዋጅነት)-በአዲሰ ኮምፓሰ (በብልፅግና ደንገጡርነት ና በጀኖሳይድ አሰፈፃሚነት)። ባጭሩ አማርኛ ከቻሉ ልጆህ የሚያዉቁት ታሪክህ ይህ ነዉ።ደነዝ
የኢትዮጵያን ነዳጅ ዋጋ ከጎረቤት አገር ጋር ማወዳደር ተገቢ አልመሰለኝም ። ምክንያቱም ለሠራተኛው የሚከፈለው ከማንኛውም ጎረቤት አገር ዝቅተኛ ነው። ያንን ከግንዛቤ በመውሰድ ነው ድጎማ የሚደረገው አነተ ይህ ጠፍቶብህ አይደለም ሽንጥን ገትረህ የሚትከራከረው አድሎ ይቅርብህ
These is real & honest witness
are you going to be his vice president if Eskinder become a president?
Don't be divisive; Ethiopia is united. We didn't expect such divisive language from you.
Helina Gen aleh?
Those criminals who work in goverment office and sabotage the supply of fuel should be punished properly. Tsegurachewn lachto adebabay lay mazor new!! Don't show any humanity for these criminals!!
55cents
Doctor so called his name is just like complaining and discouraging is his main point.
እኔ ኢትዮጵያ ነው የምኖረው እንዲሁም በ1 እና 2 በነዳጅ ማድያዋች ሰርቻለሁ የሚሰራው ደባና ሳቦታጅ እንዲሁም ድበቃ የሚገርም ነገር ነው ያየሁት በሰራሁባቸው 4 አመታት ኤርሚ የዋቅጅራ ልጅ ።
አሁን ነው ፓርላማውም መንግስትም ጥርስ ያወጣው በጣም ጥሩ ሕግ ነው የወጣው ለሕሊናቢስ ዘራፊ ባለሐብቶች።