በባለቤቴ የእረፍት ቀን/treatment for hub when he is home

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 717

  • @hiwotbekele2161
    @hiwotbekele2161 2 роки тому +9

    ትንሽ ጉራሽ መከራነው አሜሪካ መንግስተ ሠማይ ይመስልሻል ባሌ ባሌ አትበይ በረድ በይ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 роки тому +134

      ውይ ጉድ አሜሪካና ባል ምን አገናኘው? የቱጋር ነው አሜሪካ በመሆኔ ስጎርር ያየሽኝ? ለመሆኑ ጉራ ምን እንደሆነ ታውቂዋለሽ? እንዴትስ ሆኜ ማውራት ነበረብኝ? ደግሞስ ባሌ ባሌ ያላልኩ ማንን ማንን ልል ነው የልጆቼን አባት የአካሌን ክፋይ እንደውም አላወራሁለትም አልጠራሁትም ባሌ ባሌ ባሌ ባል ባሌ ባሌ ባሌ ባሌ... ሰውን በግድ ተናጋሪ ታደርጊያሽ እንዴ እናቱ

    • @zebibamudesir9631
      @zebibamudesir9631 2 роки тому +22

      አዳድ ሰዎች የምታወሩትን አታቁም

    • @elsa1803
      @elsa1803 2 роки тому +16

      Hiwet Bekele be a little positive you shouldn’t be jealous. Adot I think she’s beautiful 😻 gorgeous 😮

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 2 роки тому +56

      ይሄን የቅናት መንፈስ ወጋሁት 🔪

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 2 роки тому +20

      ህይወት የምትባይ ሴት ኧረ ይቅር ይበለሽ !!! እንዲያውም አዶት ፀባዬ ሰና ነች" ስለ ቤተሰቧ ስለ ባለቤቷ' ያላት እውነተኛ የትዳር አቋም ትክክለኛ እና ጤነኛ አስተሳሰብ ነው" ስንቶች ዩቱበሮች አሉ አይደለም እንዴ ዝብለው በባዶ ሜዳ የሚበጠረቁት" የአዶት ትዳር ደስ የሚል ነው " አንቺ ግን ቅናተኛ ነገር ነሽ ልበል.

  • @nigistnigussefamily
    @nigistnigussefamily 2 роки тому +128

    ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ፤
    ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል፥
    አንቺን ሳይ ምሳሌ 31 ላይ ያለችው
    ድንቅ ሴት ትዝ ትለኛለች አዶትዬ በጣም ነው የምወድሽ😘

  • @Eleni-e1j
    @Eleni-e1j 2 роки тому +97

    በእውነት በsocial media የሚሰማው ሁሉ ተስፋ አስቆራጭ በሆነበት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ መመልከት ተስፋ ነው ደስታም ነው 🥰🙏 ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 🙏 ደስ ትላላችሁ በጣም!!!! የእናንተ ብርሃን ለሌላው ያብራ!!!! እኔም ባሌ ከስራ ሲገባ ጨስስስ አድርጌ ስጠብቀው ደስ ይለዋል 😁 አጋዥ ቢኖረኝም እኔ ሽር ጉድ ስል ደስ ይለዋል 😁 የቤት እመቤቶችን ጌታ ይባርከን!!!! ሲያናዬ 🥰

    • @tigistalebachew872
      @tigistalebachew872 2 роки тому +2

      አሜን ይባርከን ተባረኪ

    • @azalechkebede251
      @azalechkebede251 2 роки тому +1

      ምግብ ሲበላ ኮፍያ በፍጹም አይደረግም በሄትኛዉም አገር እባክሽ ንገሪዉ እንዳዉም ቤት ሲገባ ለቤቱ ክብ ይወልቃል በተረፈ ጎበዝ ነሽ ።

  • @atm5614
    @atm5614 2 роки тому +39

    ጉበዝ ብልህ ሴት ነሽ 🙏 ባልሽንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤️

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 роки тому +6

    ምርጥና አስተዋይ ሴት ሁሌም ስከታተልሽ ክፍተቴን አያለው በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት የተናገርሽው እኔም የአራት ልጆች እናት ነኝ የተደረገልንን ብናውቅ የጎደለብን የለም ስለተሰጠን ነገር ጌታ ይመስገን ጥበበኛ ሴት ቤቷን ትሰራለች ተባረኪ ልጆችሽ ትዳርሽ በክርስቶስ ደም ይሸፈን ዳርቻሽ ይስፋ የጠላቶችሽን ደጅ ውረሺ በጣም እወድሻለሁ።

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen4639 2 роки тому +21

    መልካም እናት መልካም ሚስት ነሽ ተባረኪ እንዳንቼ አይነቱን ያብዛልን 🌷💚

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem 2 роки тому +9

    ደስ ስትይ ትክክለኛ ባለትዳር የሴት ወግ ያለሽ መልካም ሚስትነሽ ከአንቺ ብዙ ተማርኩ አመሰግናለሁ🙏 ፈጣሪ ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 2 роки тому +6

    አይሻለሁ በአብዘሀኛው እወዳቸዋለሁ ቪድዮዎችሽን አስተያየት ግን ፅፌ አላውቅም ነበር ዛሬ ግን መፃፍ እንዳለብኝ ተሰማኝ በጣም ጠንካራና ደስተኛ ሴት ነሽ ሴት ልጅ ደስተኛና ንቁ ስትሆን ቤቷ ውሉ ደስታ ብቻ ነውና ለባልሽ ያለሽ ክብር በጣም ደስ ስላለኝ. ነው።አበጀሽ የኔ ውብ ደርባባ ብዙ ነገር እያስተማርሽኝ ነው ምድብ ከሙደ ጋር ይመሳሰላል።

  • @melkamshow
    @melkamshow 2 роки тому +25

    መጨረሻ ላይ የተናገርሽው ትልቅ ቁምነገር ነው! እንዳንቺ አስተዋይ ሚስት እንድንሆን ጌታ ይርዳን::

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 2 роки тому +3

    በእውነት ሰለእውነት እሰከዛሬ ከሰራሸው ሰራ ይሄኛው እጂግ ዋጋ ያለው አሰተማሪና አነቃቂ ነውና እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቃችሁ!!!!!
    አዶትዬ አንቺን ለመደገፍ ሁሌም አለሁ።
    ብዙ ሸምግልና ላይ ለማሰታረቂያ የምጠቀምበትን አንቺ ዛሬ አንደዚህ ሰላቀርብሸ አመሰግናለሁ

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 2 роки тому +2

    በውነት ምርጥ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመናችሁን ሁሉ ተባረኩ እግዚአብሔር ለኔም እነዳንች አይነት መልካም ሰው ይስጠኝ የትዳርን ጣዕም አልጀመርኩም ግን በጣም ያስፈራኛል

  • @haluawol5422
    @haluawol5422 2 роки тому +1

    ሁሌም እከታተሊሻለሁ አንድም ቀን ኮመንት ፅፌ አላውቅም የዛሬው ሰራሽ በጣም የተለዬ ከምረጥ ምክር ጋር አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 Рік тому +1

    ተባረክ ባይልኝ ባለቤትሽን የቤቱን ሥሪ ከውጪው ሥሪ ከባድ እንደሆነ ማአወቁ በጣም ይደነቃል
    የእኔ ውንድም ተባረክ በይልኝ አቺም እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤ ተባረኪ❤

  • @hiwotina26
    @hiwotina26 2 роки тому +49

    I love your ending message. Life is so short and kids grow up very fast. Enjoy everyday and every moment mom's. Good job!

  • @selamselam9786
    @selamselam9786 2 роки тому +10

    እግዚኣብሔር ይባርክሽ ❤❤❤ እርጉዝ ነኝ ከሻሂው ጋር ልቤ ሄዶ 😮 በጣም ይጣፍጣል የኔ ቆንጆ stay blessed with your beloved husband and kids

  • @homegarden3282
    @homegarden3282 2 роки тому +2

    እውነት ነው የተናገርሽው
    እኔምእንዳንች ስራየን ትቸ ልጆቼን እያሳደኩኝ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ በምርጫየ የኛ ስራ ክፍያ ሲያስው ነው ግን እንዳልሽው ነው ብዙ ስወች ይጠይቁኛል መቸ ነው አንች ስራ ወተሽ የምትስሪው .... እና በጣም በሚገርም ሁኔታ ቤት ውላ ልጆች የምታሳድጉ እናቶች እንደስራ አይታይም ለአንዳንድ ስዎች ... ጎበዝ በርች ጥሩ ነገር ነው የስራሽው ❤

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 2 роки тому +13

    ደስ ትላላችሁ ተባረኩ!!!
    ልጅሽን ቤት ውስጥ በአማርኛ ብታዋሪያት አማርኛን በትንሹም ቢሆን ትለምዳለች፣እንግሊዝኛው የትም አይሄድባትም

  • @hananatubetube9298
    @hananatubetube9298 2 роки тому +5

    አዶትዬ እንደ ሁሌም ዛሬም እጅግ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያካፈልሽን አንችኮ ተቀድቶ የማያልቅ የ ሞያ ወንዝ ነሽ Thank you again 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @nahommeron9738
    @nahommeron9738 2 роки тому +6

    የኔ ውድ ሁሌ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጀግና ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ በርቺልኝ እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን ይጠብቅ!!!

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 роки тому +55

    የኔ ቆጆ አንቺን ያገባ የተመርቀ ነው ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 роки тому +3

    በጣም ጎበዝ ሁሌም ነው የማደንቅሽ ባልሽ ሊኮራብሽ ይገባል ታስቀናላችሁ

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 2 роки тому +14

    You are the best Adoteye, you always uplift me, your energy and positivity is contiguous.

  • @addisken24
    @addisken24 2 роки тому +5

    ጥሩ ሚስት መልካም እናት እህትም ግማሽ አካል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።በርቺ።

  • @selamghebremichael2057
    @selamghebremichael2057 2 роки тому +14

    I’m so proud of you my dear sis.God bless you more and more 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 2 роки тому +3

    እስከ መጨረሸ አደምጡት
    አዶቲዬ ጀግነ ነሽ አላህ ፍቅር ይጨምርለቹ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 роки тому +2

    በጣም በጣም ትልቅ ትምርት ነው የሰጣችሁት ትክክል ባለን እናመስግን ክብሩን መዳንያለም ይውሰድ አሜን።

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 роки тому +9

    አዶትዬ በድጋሚ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ 👌🏾
    ባልሽው ነገር ሁሉ እስማማለሁ!
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ💗

  • @gebreherego6746
    @gebreherego6746 2 роки тому +17

    Best wife and mother with best Ethiopian traditions . Especially best respect of each other . You guys are the best model of other couple . May God bless your family .

    • @maryamadahir1199
      @maryamadahir1199 2 роки тому

      Tradition? Wearing Somali dress is your tradition. Lool

  • @Selam_kitchen
    @Selam_kitchen Рік тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው ማደንቅሽ ማንም ምንም ቢልሽ አትከፊ አንቺ በለሙያ ከሁሉም የተለየሽ ነሽ ሙያወችሽ ይመሰክሩልሻል

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 2 роки тому +9

    ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነ ቤተሰብሽ

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 2 роки тому +19

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅሩን ያድላችሁ❤❤❤🙏

  • @ምህረትባደንጋ
    @ምህረትባደንጋ 2 роки тому +4

    አዶትዬ ልክ ብለሻል ፡ እኛ ረዳት ኖሮንም አልቻልነውም ፡ ለልጆች ዋጋ መክፈል ትልቅ የህይወት እርካታ የህሊና ረፍት ይሰጣል ደግሞ አደራዎቻችን ናቸው ፡ ትንሽ ጊዜ ነው ፈታ ትያለሽ አንቺ ምሳሌ ነሽ እግዚያብሔር ይጨምርልሽ።

  • @addisabebakyoto27
    @addisabebakyoto27 2 роки тому +2

    ደስ ትያለሽ ባመሰገንን ሰአት ትልቅ በረከት አለው ጎበዝ እራሴን አየሁብሽ መልካም ሴት ቤቷን በደንብ ሰላም ማድረግ ትችላለች በርቺ ተባረኩ እግዚአብሔር ይግባ በዚ ቤተሰብ ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @ሰላምፍቅር-ሐ2ጘ
    @ሰላምፍቅር-ሐ2ጘ 2 роки тому +1

    ሁልጊዜ የምታስተላልፊው ምልክት ባየሁና በሰማሁ ቁጥር ወደ እራሴ እድመለከት እራሴን እዳንፅ ያደርገኛል በጣም ነው ምወድሽ ከነ ቤተሰብሽ መዳህኒአለም ይጠብቅሽ

  • @emue3460
    @emue3460 Рік тому

    ጥሩ መልካም እረዳት ነሽ። ለትውልድ የእግዚአብሔርን የቤተሰብ ሀሳብ በተግባር አሳይ ነሽ። ዘራችሁ ይባረክ❤

  • @aydayoutube8643
    @aydayoutube8643 2 роки тому

    ማሻአላህ ወላሂ የምርጦችምርጥ ነሽ ትክክለኛ የቤት እመቤት ተባረኪ አቦ

  • @atsedemariamferede2409
    @atsedemariamferede2409 2 роки тому

    Wow ደስ ስትይ ምክርሽ እራሱ ደስ ሲል እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው ተግባርሽም ምክርሽም :: በተጨማሪም ትምህርታዊ እና አነቃቂ ነው 🙏❤️❤️❤️ ተባረኪ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 2 роки тому +2

    ተባረኪ ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ቪደዮ ነው ሰራሽልን።

  • @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
    @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 роки тому +1

    የኔ ሴት ባለሞያነሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ባለቤትሽ አቢዎት ካሳነሽን ይመስላል

  • @ኢትዪጵያህይወቴ
    @ኢትዪጵያህይወቴ 2 роки тому +2

    አዶትዬ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ካላቹ ፍቅር ላይ ይጨምርላቹ ❤️❤️❤️

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 2 роки тому

    የኔ ፀባይ ስናይ የኔ ሴት በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን ከልቦ ፅድት ያልሽ ሴት ነሽ ትዳርሽም ቤተስቦችሽም ወላዴት አምላክ ትጠብቅልሽ ማር

  • @fist8569
    @fist8569 2 роки тому +10

    You preach the gospel through youŕ life.

  • @tsegateshome1778
    @tsegateshome1778 2 роки тому +3

    የተለየ ነሽ ጌታ በደሙ ይሽፍናቹ ዘመንሽ ይባረክ

  • @shiferawkebede
    @shiferawkebede 2 роки тому

    እግዚያብሄር ቤተሰብሽን ይባርክ
    አንቺ ተክክለኛ የኢትዮጵያ ሚስት ነሽ
    ፀባይሽን አይለውጠው።
    ያንቺ ስራ ይበልጣል ከሱ ስራ።
    ግን ሁሌም እግዚአብሔር ሙሉ ስላደረገሽ
    አቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ።
    የተባረከ ትዳር ይሁን!!!

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 2 роки тому

    አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ ባልሽንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 роки тому +2

    Thanks our Ethiopian sister may God bless you and your family Thnkes Again.

  • @meserettadese6205
    @meserettadese6205 2 роки тому

    ዛሬ ከሌላዉ ቀን አምሮብሻል የልጂሽ ስም ሲያና ወላይተኛ አዶትዬ

  • @yemeserachyohannes3475
    @yemeserachyohannes3475 2 роки тому

    ምርጥዬ ነሽ ለባለቤትሽ ክብር ስላለሽ

  • @theim8107
    @theim8107 2 роки тому +2

    መልካም ሚስት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችው ።

  • @Eskutitube
    @Eskutitube 2 роки тому

    በጣም አደንቅሻለሁ ንግግሮችሽ ሁሉ ጥበብ የተሞላው ነው ስራሽም ድንቅ ነው በርቺ ገና ብዙ ታስተምሪያለሽ ተባረኪ::

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 Рік тому

    ምርጥ እናት ባለሞያ ጥሩ ሚስት ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 роки тому +5

    በጣም ነዉ የምታምሩት ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤👏

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 2 роки тому +2

    ማርያምን ሳያቹ ደስስስ እያለኝ ነው ደስስስ የምትሉ ቤተሰው ናቹ አንቺም ባለሙያ ሴትነሽ የኔ ጉራጌ

  • @Love-sd8hp
    @Love-sd8hp 2 роки тому +1

    We support you dear you are a great woman I love you sister from Maryland 🇪🇹🇪🇹💋🥰

  • @tigistwoldegebre8192
    @tigistwoldegebre8192 2 роки тому +2

    Thank you Adot. I got a very good message from you. I am Doctor in Ethiopia, but now I am in home, due to my little baby boy. Thanks to God....
    You r totally right, it very difficult to managing in home. I wish to talk to you more... about how to use your time in home with baby

  • @ባይተዋሯሴት
    @ባይተዋሯሴት 2 роки тому +1

    አዶትዬ አሁንም ለሁለተኛ ግዜ subscribe አድርጌሻለሁ

  • @senayitamare3915
    @senayitamare3915 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ፍቅራቺሁን ይባርክላችሁ

  • @lubabahussain6718
    @lubabahussain6718 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ:: ፈጣሪ ትዳራችሁን: ልጃችሁን እንዲሁም እናንተንም ይባርክ::

  • @send2fam
    @send2fam 2 роки тому +4

    MaShaAllah! May Allah increase you in his blessings and protect you! Beautiful tradition and family.

  • @fanaesk7676
    @fanaesk7676 2 роки тому +1

    Betam betam betam arif message. You are absolutely right, gratitude is a powerful thing.

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ

    በጣም አስተማሪ ነገር ነው ያቀረብሽልን።
    የተወደዳችሁ ናችሁ።
    የእግዚያብሔር በረከት ይብዛላችሁ

  • @ethiofam7643
    @ethiofam7643 2 роки тому +1

    ተባረኪ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ
    ለነ ሂወት በቀለ አይነት ለወረዱ መልስ አትስጪ
    በሚሊዮን አኛ አንወድሻለን
    እጅሽ ይባረክ ቁርጥማት አይንካው
    ባለቤትሽን እድግመዋልሁ
    ባለቤትሽን እግዚአብሔር ይባርከው
    ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
    Keep up the great job, I love watching you!
    You are my inspiration to do more….
    I’ve cooked what I saw u prepare, you are delight to watch. I’m sorry it is so hard to write in Amharic key board. I love you🥰🥰🥰🥰

  • @hanaasefaw4020
    @hanaasefaw4020 2 роки тому +2

    I am proud of you sis God bless you and your family

  • @tigistzenebe1640
    @tigistzenebe1640 2 роки тому

    የኔ ልባም ሴት ተባረኪልኝ ከነቤተሰብሽ በርቺልኝ።

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +1

    ደስስስ የሚትሉ ቤተስብ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውዴ

  • @hulumuche4322
    @hulumuche4322 2 роки тому +3

    He is kind & you are a great wife blesses you all

  • @lt963
    @lt963 2 роки тому +1

    አዶትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ !! ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ ተባረኪልኝ!!

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Рік тому

    በጣም ነው ምወድሽ መልካም ሚስት መልካም እናት ነሽ በርቺ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому +6

    Beautiful family, happy day to you ALL. I love it. ተባረኪ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 роки тому

    እኔ ግን ያገርሽ ልጅ ነው የሚመስለኝ ኢትዮጵያዊ ነው ቆንጆ ባል አለሽ አንቺ ግን ትበልጭዋለሽ ተባረኩ ልጆቻችሁ ይባረኩ ኑሮአችሁ የእረፍትና የሰላም ይሁን አሜን

  • @barkontube5010
    @barkontube5010 2 роки тому +4

    Adotye ልጀ 8werua new gena yanchi ye intro musika simeta endet endemtrot betay kelelochi intro setleyew gerem yilegnal❤ lov u berchi

  • @ethioland4938
    @ethioland4938 2 роки тому +1

    "ቧሏን" በአደባባይ የምታከብር ሴት አዶትዮ" በብዙ ኑሪልኝ' እስከ እነ ልጆሽ" ሌሎች ዩቱበሮች' ከአንቺ ቢማሩ" ስለ ባሎቻቸው እንዴት አብሮ መስራትንና መከባበርን ብዙዎች ባሎቻቸውን ብታሳይን ብለው በኮመንት መስጫ ሲጠየቁ ቀንድ ያበቅላሉ' ስለ ባሎቻቸው ሲነሳ 'ኪኪኪኪ.... ውይ አዶትዪ አድናቂሽ ነኝ.

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 роки тому +10

    God bless you guys this is the hand of God ❤️❤️❤️❤️

  • @mahelegirma3688
    @mahelegirma3688 2 роки тому

    በጣም ሲበዛ የዋህ ትመስያለሽ ስላ መልካምነትሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @user-Limi
    @user-Limi 2 роки тому +1

    ጎበዝ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ❤

  • @AD-lx3st
    @AD-lx3st 2 роки тому

    ተባረኪ፣የማንንም፣ወሬ፣አትስሚ፣ይህንን
    መሆን፣ያቃታቸው፣ብዙ፣ባለትዳሮች፣ስላሉ
    በቅናት፣ይቃጠላሉ፣ይህ እንቺ፣ያደረክሽውን
    ነገር፣ለትዳርሽ፣ለልጆችሽ፣መልካም፣አርአያ
    ነው፣በርቺ ።

  • @sulamit9386
    @sulamit9386 2 роки тому +2

    This wholesome video just showed up in my feed ,not disappointed ❤!!!!!! Subscribed !🎉

  • @ፊፋዩትዩብ
    @ፊፋዩትዩብ 2 роки тому

    በእውነት እኔ ብዙ ጊዜ ነው ምከታተልሽ ንፅህነሽ በቃ በሁሉም ነገርሽ ትመቺኝለሽ ጎበዝ አጅየት የጉራጌ መርካማ በቃ እንቃር ፈጀም አበናኸም ጔታ

  • @yodityohannes2036
    @yodityohannes2036 2 роки тому +3

    Oh adoty you r so blessed I swear. You r so humble lovable beautiful. And ur family is so beautiful too nice couples. God bless you more and more. I learn a lot from you. Good job sis

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому

    ዋው ሁሌም ብከታተልሽ ደስ ይለኛል ጠካራ ሴት እውዳለሁ እግዛብሄር ፍቅራቹ ያብዛላቹ

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho9358 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ

  • @rb2782
    @rb2782 2 роки тому +2

    የኔ ቅመም ተባረኪ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ🙏🏼💖

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 роки тому +3

    ተባረኩ ተባረኩ የተባረከ ባል እንዲህ ነው ትዳር መተሳሰብ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርካችሁ

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 2 роки тому +1

    የእኔ ቆንጆ ቀጭን እመቤት አዶትዬ በአፈር ንተን ሰውደሸ እኮ የእንኔ ባለሙያ😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👑👑👑👑👑👑👌

  • @messiliyu1647
    @messiliyu1647 2 роки тому

    የኔ ወድ ለመጀመሪያ ጌዜ ነዉ ግን ደስ የሚል ነገር ነዉ ያየሁት 😘😘

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 2 роки тому

    Ma sha Allah betam des yilal Tidarachu yismer yakoyachu yene konjo lebetish Adis negn Sub ..adregeshalehu🥰🥰🥰

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 роки тому

    ጎበዝ የጡሪ ደርማኤነና ሶማ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 роки тому +1

    ዋው ባለ ሞያ ነሽ ጎበዝ ትዳራቹን ጌታ ይባርክላቹ ተባረኩ!!

  • @tedrosandemicael6039
    @tedrosandemicael6039 2 роки тому

    You remind me of my most respected God fearing & courageous gorgeous sister -in-law. May God bless your family የተከበርሺ እህት።

  • @netsanettirusew8220
    @netsanettirusew8220 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ!!!

  • @misrakenegash8149
    @misrakenegash8149 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ድካምሽን የሚረዳሰው ማግኘት እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምር ግን ለምን ምግብ ክብር ነዉ ኮፍያውን አያወልቅል ማዕድን መባረክ አለን ስለተሰጠው ምግብ ሁሉም መልካም ነዉ

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 2 роки тому +1

    የቤት ድምቀት ጀግ ነሽ ዋውው በጣም ታምራላች ፈጣሪ ፍቆርቹሁ ይብዛላቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 2 роки тому +6

    እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ምርጦች

  • @selamtadele1400
    @selamtadele1400 Рік тому

    ባለሙያ ነሽ ተባረኪ

  • @yemibelay4465
    @yemibelay4465 2 роки тому +3

    You are so amazing woman , I like it your way to handle your husband and your family🎉

  • @etsegenetasfow13
    @etsegenetasfow13 2 роки тому +4

    I really liked the video. I love how you were talking about your family 👪 you are nice. God bless your family, thank you

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 роки тому

    አዶትዬ ስወድሽ ሚስት እዲ ነው የኔ ጎበዝ ሚስት ለባላ ዘውድ ናት ትክክል ነሽ በርቺ ቆንጆ 🥰🥰🥰

  • @senaitbekele8315
    @senaitbekele8315 2 роки тому

    የኔ ቆጆ አንቺን ያገባ የተመርቀ ነው ፍቅራቹ ያብዛላቹ😍😍😍😍

  • @titglatigray8793
    @titglatigray8793 2 роки тому

    የእውነት ጎብዝ ነሽ ብርቹ 👏👏👏🌹

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 2 роки тому

    ማሻ አላህ ሙሉ ሴት አላህ ትዳርሽ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እጅሽ ቁርጥማን አይንካው ደስምትይ ስርአት ከውበት ጋ የሰጠሽ ከአይን ያውጣቹ ቱቱቱ