እህቶችና ወንድማችን ከቦረና ያቤሎ በአላህ ፈቃድ ሠለሙ! Ethiopia | nejah media ነጃህ ሚዲያ | minber tv የኔ መንገድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • #ethiopianmusic #ethiopianmuslimdawa #babi
    ‪@Muhammed_Khedr_Comparative‬
    ‪@Abeki-entertainment‬
    ‪@nejahmedia‬
    ‪@nesihatv‬

КОМЕНТАРІ • 458

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Рік тому +137

    አላህ ወንድ ልጅ ከሰጠኝ እንደ ኡስታዜ አይነት ይስጠኝ ያረብ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Рік тому +4

      አላህ ያሳካልዎት :: ከዚህ የበለጠ ምኞት የለም!!!

    • @rashedahmed4032
      @rashedahmed4032 Рік тому +3

      አሚን ለሁላችንም😊😊😊

    • @zinatzinat-b4r
      @zinatzinat-b4r Рік тому +1

      ይወፋቀን ዉደ ያረብብ

    • @khairioibrahim4586
      @khairioibrahim4586 Рік тому +1

      Alahuma Amen

    • @saeda4477
      @saeda4477 Рік тому +1

      ኢሽ አላህ ሀቢብቲ

  • @የማይፋቅስህተት
    @የማይፋቅስህተት Рік тому +56

    የዛሬ 4አመት በኡስታዝነው ሽሀዳ የያዝኩት እኡስታዝ አላህ ኸይርስራህን ይቀበልህ እረጅም እድሜ ከአፍያጋር ይስጥህ አላህ በዱኛም በአኬራም ያስደስትህ🎉

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb Рік тому +3

      ጀገና❤

    • @hayatseid7013
      @hayatseid7013 Рік тому +1

      አላህ ያፅናሸ

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ Рік тому +1

      ማሻአላህ

    • @umtube4668
      @umtube4668 Рік тому +2

      የኔ ውድ እኳንም ወደዐተፈጠርሸበት ሀይማኖት መጣሽ አላህ የወደደው ሰው ነውዐሚወፍቀው

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Рік тому

      ጀግና አላህ ያጠንክርሺ የኔ ውድ እህት❤❤❤

  • @Sumeya789jamal
    @Sumeya789jamal Рік тому +39

    ማነው እንደኔ ያኡሰተዙን ፕሮግራም በጉጉት ያምጠምቀው? አላህ ይጠብቀቸውነ🎉🎉🎉

  • @aminaendirs9403
    @aminaendirs9403 Рік тому +23

    ኡስታዜ የኛ ጀግና በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ የኢስላም ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduAbdu-qx8eb
    @AbduAbdu-qx8eb Рік тому +2

    ያአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ እመገድላይ ብቻ ጥላት ወዳተ አከፍፎ ሲመጣ በእዝነቱ ይጠብቃችሁ

  • @legendaryeth
    @legendaryeth Рік тому +11

    ወላሂ ቀና ብለን እንራመዳለን በልበ ሙሉነት አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመቲል እስላም

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص Рік тому +12

    እረ ኡስታዝየ ከአስባልቱ ወደዳር ሁን ከተንኮለኞች አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @samirajamal9606
    @samirajamal9606 Рік тому +1

    አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር ማሸ አለህ
    ኡስታዝ አለህ ይጣቢቅክ

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Рік тому +5

    ኡስታዛችን ሁሌም ጀሀድ ለምታረገ አላህ ይገዝህ ያረብ።ጀሀድ ሲባል ለማያቀው አስቀያሚ ይመስለዋል በትክክለኛ መንገድ ላይ ለእውነታ የሚለፍ የሚታገል ማለት ነው

  • @yallhbaryayrsultktyamumhyr8616

    በተለይ ወንድ ልጅ ያለን በዲኑ ጠንክሮ እንዲማር ማድረግ አለብን ዲኑ ኡማው የሚያገለግሉ ልጆች ይወፍቀን ረበና

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому +15

    አላህ አክበር አላህ አክበር አለሀምዲሊላህ አላህ ያፅናችሁ ያረብ የኔኔም እናትና አባት አላህ እዲወፍቅልኝ ደአ አርጉልኝ የኡሥታዙና መሀመድ ከድር የጀግናው ተከታይ እህት ወድሞቸ

  • @ሀዊየወሎልጂ
    @ሀዊየወሎልጂ Рік тому

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ ይጨምርልህ ኡስቲሳቺን ለነሱም አላህ ምገዲቸውን ይሳምርላቸው ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aminaendirs9403
    @aminaendirs9403 Рік тому +26

    እውይ ማነው እንደኔ በኡስታዝ ጀርባ ያለፉትን ሁለት ሱመያዎች ያዬ አቤት አለባበስ እንዴት እንደሚያምሩ አላህ ይጠብቃቸው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص Рік тому +1

      ማሻአላህ ናቸው 👍👍👍

    • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
      @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት Рік тому +3

      እፍፍፍፍ እኔሥ እደው ልቤአብሮ ሄዴ ሡባሀነአሏህ እኔ እምለብሰው አልመሠለኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому +2

      አረወላሂ እኔም እንዳንች እያዬሁ ነበር አንዷ ጓዴኛዬ ልክ እንዴሷ እረጂምናት ተሸፋይ ናት እኔደሞ ጂልባብነበር የምለብሰወ አሰታወሱኝ ጓዴኛዬን ኢንሻአላህ እኔም በአላህ ፈቃዲ ልሸፈን ነወ

    • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
      @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት Рік тому

      @@dohadoha8116 አይ ውበት እኔመቸም በጅልባብና በኒቃብ ፍቅር ተማሪኪያለሁ እኔ እየተማርኩነው የለበስኩት ኒቃም እለብሳለሁ ኢሸአሏህ❤

    • @sameramohammad2788
      @sameramohammad2788 Рік тому

      እኔም

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Рік тому +10

    እድሜ ይስጥልን ኡስታዝ እንድህ አይነት ጀግና ወንድም በውድቷ ሀበሻ ውስጥ መኖሩ ትልቅደስታነው ወላሂ ረጂም ሀያት ከአፊያጋ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍

  • @liwqliwq5663
    @liwqliwq5663 Рік тому +1

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ኡስታዙና በሉ ያጀመአ ላይክና ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ሸርም አድርጉ

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому +12

    የአላህ አተው ጠብቀው መሠሎቱንም አብዛልን የኢሥላም ጀግና መሀመድ ከድር ስወድህ የኔ አባት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому +5

    ላይክ ሸር ላይክ ሸር በማረግ የጀግናችንን ቻናል እናሳድግ ያጀመአ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @meseretwolde3955
    @meseretwolde3955 Рік тому +1

    ሙስልም እህቶቼና ወንድሞቼ ትንሽ አስተዉሉ በህወት ላይ ጨወታ የሌም ፡ እዉስታዚ ሰለተነገረ አይዴሌም ነጌ ብንሞት ከእኛ ጋር አብሮ ወዴ ፈጣሪችገ የሚሄድ የሌም ሃይመኖት የግል ነዉ እዉነቱ የትእደሆኔ መወቅ ትልቅ እድል ነዉ ስለዚህ
    የዮንሐስ ወንግል ምዕርፍ 3÷1-22 አንብቡ
    ዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 19÷11-21 አንብቡ እዉነቱን ተገኛለችዉ በመስተል አንብቡ

  • @Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ

    🤩ማሻአሏህ ወንድሞች አላህ በኢስላም ላይ ፀንተው ከሚሞቱት ባሯቹ ያድርገን ያረብብብ
    ኢላሂ የኔ ቤተሰብ ተራ መቼ ነው እባክህ ሂዲያህን ሂዲያ በአንተ እጅ ብቻ ነው ያረብብብብብ🤲🤲🤲በራህመትህ በተለይ ለእናቴ ሂዲያህን
    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና❤❤❤

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Рік тому +7

    አላሁ. አክበር. አላሁ. አክበር አላህ. አክበር አላህ. ያጽናችሁ በኢስላም ላይ. ኡስታዝ. አላህ ይጠብቃችሁ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Рік тому

    ዋው የኔ ወራቤ የሰላሙዋ አበሰደር አላህ ይጠብቅክ ከተኮለኞች

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Рік тому

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይወፍቅህ ምትክ የሚሆንህ ሷሊህ ልጅ ይወፍቅህ

  • @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ
    @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ Рік тому

    በርታ ኡስታዜ❤❤❤❤

  • @fatumafatuma8636
    @fatumafatuma8636 Рік тому +11

    እኔም ላናግራቸው እፈልጋለሁ በአላህ አገናኙኝ

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት

    የአላህ ምንኛ ደስ ይላል፣ አላህ ሆይ ተውሂድን የሚያስተምሩ ሽርክን የሚያወድሙ ባሮችህን ዝርያ ስጠን ፣ አላህ ይጠብቅወት ሁስታዝ

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Рік тому +3

    ኡስታዜ በሄድኩበት ሁሉ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ የኢስላም ጀግና

  • @haliamMSAN
    @haliamMSAN Рік тому

    አላህያረብ❤❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Рік тому +5

    ኡስታዞቻችንን አላህ ያቆይልን ያረብ ❤❤❤❤ ረዥም እድሜ ከጤና ከአፊያ ጋር

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ

    ማሻአላህ ኡስታዛቺን እድሜ ጤና ይስጥልን ያረብ ሰውቺን ወደተፈጠሩበት ተክፉር ማዳን ትልቅ እድል ነው

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh Рік тому +5

    ማሸ አለህ አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለህ ያፂነቹ ኡስተዘቺን ያአለህ ጥበቀ አይለይህ ረጂጂጂጂም ኢዲሜ ከጤነ ገር ይወፊቅህ የረቢ❤

  • @fatimahashim4442
    @fatimahashim4442 Рік тому +10

    ماشاء لله تبارك الرحمن 👍
    الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر ❤

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለኡስታዛችን ዱአ እነርግለት ከሴረኞችና ከክፉ ነገር ሁሉ ይንጢጠብቀዉ ያረብ በረህማትህ ኡስታዛችንን ጠብቅልን ያኢላሂ አላህ ይጣብቅህ ኡስታዜ

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 Рік тому +5

    جزاك الله خير يااستاذ كتب الله أجرك يعطيك العافية ربي يحفظك نستودعك الله الذي لا تضيع ودائعه

  • @yallhbaryayrsultktyamumhyr8616

    ሙስሊሞች ብዛት አለን ግን መስራት ያለብን ስራ ለዲናችን እየሰራን አይደለም ነቃ እበል
    ኡስታዞቻችን የሚረከቡ ጠንካራ ልጆች ኢስላሚ የሚያስፋፉ ማነጽ አለብን

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Рік тому +1

    ጅግናችን አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal Рік тому

    4:00 ማሻአሏህ የእህቶች አለባበሥ

  • @vethlove5512
    @vethlove5512 Рік тому +4

    ፓስተሮቹ ስለፋልፉ ማንም ዞር ብሎ አያያቸውም 😂😂😂 ኡስታዘችን ግን ተመልከቱ ወላሂ ሰዉ ቆሞ ነዉ እምየያቸዉ ሱበሀን አላህ አቤት ኢስሊምና አልሃምዱሊላህ

  • @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
    @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ Рік тому +1

    እደተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ኡስታዝ እኔ እደምሳሳልህ አላህ ይጠብቅህ ሙስሊሙ ብልጥብንሆን አባታችንንበመደገፍም በማበረታተታት ከጎኑ ለንቆምይገባል አላህ እርሜህን እጥፍደረብያረገዉ

  • @samiraahmad3407
    @samiraahmad3407 Рік тому +2

    ማሻ አላህ አላህ አክባር አላህ ይጠብቅህ ውዱ እሱታዛችን

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. Рік тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እረጅም እዲሜ ከጤናጋ አላህ አብዝቶ ይስጥልን

  • @hayatsaied7623
    @hayatsaied7623 Рік тому +2

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድን ረሱለላህ የአላህን ያምር ቃል አሌሀምዱሊላህ አለ ነኢመተል ኢስላም🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ኡስታዛችን አላህ ይጣብቅህ ያኛ ጃግና እንዳቴ አይነቱን ያብዛልን ሀያትን ያርዝምህ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +2

    ኡፉ ያለኸህ ወኔ ያረብ የኡነት ሱመያ ሴት አድረገኝ አላአህ ይጠብቅህ ኡስታዝዝዝ😢😢😢😢😢😢

  • @abuabdirehimhassen1586
    @abuabdirehimhassen1586 Рік тому +6

    الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد والمنة ❤❤❤
    جزاك الله خيرا وبارك فيك ياأستاذ محمد
    وأسأل الله تعالى أن يتقبل منك هذا العمل الجليل ويجعله خالصا لوجهه الكريم ويثبتنا الله على هذا الدين حتى نلقاه وهو راض عنا إنه هو البر الرحيم
    وصلى الله وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا ❤❤❤❤

  • @Dgu-gi5sq
    @Dgu-gi5sq Рік тому +1

    ተክቢር ተክቢር አሏሁአክበር
    አሏሁአክበር
    ጀዛክሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡሥታዙና
    ያረቢ ጨምር ጨምር ያአሏህ ምራቸው ትክክለኛውን መመራት እኛንም ጠብቀን ከጥምት ያኻሊቅ ያመሊከል ሙልክ

  • @Bilal_Alhabeshi
    @Bilal_Alhabeshi Рік тому

    ኡስታዝዬ ለ አላህ ብዬ እወድሀለሁ ወላሂ ከመቸውም ጊዜ በላይ አሁን ነው ህዝባችንን ከኩፍር መታደግ ያለብን አይዞህ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ውድ ወንድሜ

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 Рік тому +1

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቆት ጀግናችን ኖት👌❗️❗️

  • @WolloyeNegn
    @WolloyeNegn Рік тому +1

    የኛ ጀግና ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ ያረብ 😇

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    ልጄ ካሊድ ሙሀመድ ይባላል ያርብ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ ልጄን አላህ ሀፊዚል ቁራአን ያድርግልኝ ለቁም ነገር ያድርስልኝ ከሳኡዲ ነው ወልጄ የላኩት በሰላም እድገናኝ ዱአ አድርጉልኝ በቅርብ እገባለሁ 2ተኛ ልጄን አላህ እድወፍቀኝ ያርብ ጌታየ ህልሜን አሳካልኝ🤲

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 Рік тому

    አላህ ወክበር☝️ አላህ ወክበር☝️አላህ ወክበር ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Рік тому

    ማሻአላህ አሏህ አክበር ተክቢር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኢስላምጀግና መሰሎችህን ያብሳልንንን ሀቂቃ በምገድላይ የሚሂደውንሰውሁሉእዩሀቂቃ አለባበስስረአት የተሞላበት እስልምናንለወፈቀንአምላካችንአሏህ የተገባይሁንአልሀምዱሊላህ

  • @KalidKalid-tk1le
    @KalidKalid-tk1le 9 місяців тому

    አሠ ወ ወ ዉታዝ ሸሐዳ በአካል ቢሖን በቀጠሮ ከሥልክ ይበልጥ እንዳንተ የዲን ጀግና አላሕ ያብዛልን አ ሠ ወ ወ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ

    የኛ ጀግና ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ

    የአሏህ ኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን አሏህ በሄዳችሁበት ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ

  • @amabdulah827
    @amabdulah827 Рік тому +4

    ماشاء الله تبارك الله
    الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبرالله اكبر الله اكبر الله اكبر
    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ የሻውን ይመራል ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ይጠውል ኡምርክ ኡስታዝ

  • @ደግነትለራስነዉ-ኸ7ጠ

    ጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዝ. ያረብከባልም ከልጅም. እደዚህ ሀቅን በሀቅነቱ ባጢልንበባጢልነቱ. ግልፅአድርጎየሚናገሩትን ወፍቀን ያረብ አሏህይጠብቅህ

  • @uhgteddjugg7j
    @uhgteddjugg7j Рік тому

    አሏህ ፅናቱን ይስጣቹ ለኛም ይስጣቹ ኡስታዝ አሏህ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ረጅም እድሜ ከፊያ ና ከኢባዳ ጋር ይወፍቅህ

  • @GadamaRock-x8e
    @GadamaRock-x8e Рік тому

    ኡሥታዝ ላንተ ወላሂ ቃል ያንሠኛል ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @مشاعلالمطيري-ظ8ف

    ወዐለይኩም ሠለም ወራህመቱላሂ ወበራከቱሁ አህለን ወሰህለን ዉድ ኡስተዙና አሏህ ይጠብቆት ጀግና ነኖት ኡንኳን ወደተፈጠችሁባት ሀይመኖት መጣችሁ የጀመአ ለይክ የለም ሌሽ 👍👍👍

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad Рік тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ጅግና አላህ ይጠብቅልን ኡስትዝና ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому +1

    አህለን ኡስታዙና ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር አለሀምዲሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኛ ጀግና

  • @seadazeynuahmed
    @seadazeynuahmed Рік тому

    አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር አላህ ያፅናችሁ ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    አላህ ይጣብቅህ ኡስታዜ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጣብቅህ

  • @musajemal389
    @musajemal389 Рік тому

    አላሁ አክበር❤❤❤❤❤❤
    አላሁ አክበር❤❤❤❤❤❤
    አላሁ አከበር❤❤❤❤❤❤

  • @zahraissa722
    @zahraissa722 Рік тому

    መሸአለህ.ኡሱተዝ.ጀግነ.አለህ.ይጠቢቀክ❤❤❤

  • @فاطمهفاتي-ق1ث
    @فاطمهفاتي-ق1ث Рік тому

    አላሁ አክበር ከቢራ ወልሀምዱሊላሂ ከሲራ ወሱብሀነሏሂ ቡክረተን ወአሲላ ላ ኢላሀ ኢለሏህ

  • @የሀበሻነኝ
    @የሀበሻነኝ Рік тому

    ኡስታዙናአላህይጠብቃችሁ ከነቤተሰባችሁያረብ

  • @Zehabu.
    @Zehabu. Рік тому +2

    ‎صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam ‎صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 Рік тому +2

    አላህ አክበረ አላህ አክበር አላህ ሆይ አለምን በኢስላም ሙላት ያረብ

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin7690 Рік тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ባረከላህፊክ

  • @حسبياللهونعمالوكيل-م3ق
    @حسبياللهونعمالوكيل-م3ق 11 місяців тому

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከሏህ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +2

    ወላሒ ባለፈ ማይክራፎን ስጠኝ ስትለው ለዛ ሰባኪ ሞተናል ብዬ እዴት ማይክራፎ አይኖረንም ብዬ አልቅሼ ነበረ ዛሬ ደሞ ደስታዬ ወደረ አጣሁ😢😢😢😢😢

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  Рік тому +1

      ሌላም ከዚህ የበለጠ ማይክራፊን በአንዲት ጀግና እህታችን በ120,000 (መቶ ሃያ ሺህ) ብር ተገዝቷል አላህ ባወጣችበት እንዲተካላት ዱዓዬ ነው ዱዓ አድርጉላት

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Рік тому +1

      @@Muhammed_Khedr_Comparative ኢሻአላአህ ኡስታዙና እህታችንም አተንም በዱኒያም ባኪራም ደስታ አይለያቹሁ
      ስስታችን ናቹሁ አተንም አቡ ሀይደረም እዲሁ የተውሒድ ጀግና ወድሞቻችን እኔ አድም ቀን እስልምናን ከፊ የሚያደረጉ ቢዳአን ሽረክን ሚደመስሱ ተሁሒድን ከፉ ስለምታደረጉ ሁሌ ከፉ በሉልን እኛ ሁሌ በዱአችንም አቅማችን በፈቀደ ሁሉ ከጉናቹሁ ነው አላአህ ይጠብቅልን

  • @rahmt2392
    @rahmt2392 Рік тому

    ማሻአላህ ተባሩክ አላህ እረዠም እራም ከጤና ጋር ውስታዝ ያረብ ከክፉ ነገር ኢላሂ ይጠብቅህ ያረብብብብ

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 Рік тому

    ማሻአላ ኡስታዝ አላህ ይገዝህ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ

  • @rashedahmed4032
    @rashedahmed4032 Рік тому +1

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር❤❤❤❤

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 8 місяців тому

    ውስታዘና አላህ በየድክበት ይከተልህ የሰላም አባሳደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @هبهالله-ق7غ
    @هبهالله-ق7غ Рік тому

    الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر ❤❤

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 Рік тому

    አለሃሁ አኩበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር መሻአላህ ኡስታዛችን አላህ መልካም ስራህን ይዉደድልህ ሁላችንም በቀጥተኛዉ ምንገድ ላይ ያኑረን ይግደለን

  • @y5lite632
    @y5lite632 Рік тому +1

    አለሁ አክባሪ
    አለሁ አካባራ
    ማሻአላህ ማሻአላህ
    ማሻአላህ ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉 ❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Solehime7162
    @Solehime7162 Рік тому

    ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አለይታ ነህ ያረብብብብብ

  • @FiRlovee3952
    @FiRlovee3952 Рік тому

    ማሻ አላህ
    አሏሁ አክበር
    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅወት

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 Рік тому

    ማሻአላህ
    አላህ አክበር
    አላህ ልቦቻቸውን ይክፈትላቸው ከመሞታቸው በፊት

  • @Fatya-qt8ob
    @Fatya-qt8ob Рік тому

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله

  • @FatimaMohamedBeyan
    @FatimaMohamedBeyan Рік тому

    አልሀምዱሊላህ አላህ አገራችን ኢትዮጵያን በተህድ ያበስራት የሰለሙትንም እስባት ጥንካሬ ይስጣቸው እውነቱ ያሳውቅልኝ ኡስታዝ መሐመድ ከዲር አላህ ጀዛህን ይስጥልኝ አላህ ያበርታህ

  • @Mahah-et8ed
    @Mahah-et8ed Рік тому

    አለህ አክበር አለህ አክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Рік тому +3

    አላህ ይጠብቅህ ጀግናችንን

  • @KhfGjk-wi7nk
    @KhfGjk-wi7nk Рік тому

    አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 Рік тому

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ስራክን ይውደድልክ ❤

  • @zone8505
    @zone8505 Рік тому

    الله اكبر ♥
    الله اكبر ♥
    الله اكبر ♥
    ماشاء الله ♥
    ماشاء الله ♥
    ماشاء الله تبارك الله ♥

  • @MaleyaAjebber
    @MaleyaAjebber Рік тому +5

    ALLAHU AKBER❤❤

  • @sadasada4755
    @sadasada4755 Рік тому

    አላህ አክበር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና❤

  • @Fatya-qt8ob
    @Fatya-qt8ob Рік тому

    الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر

  • @abuwildandr6370
    @abuwildandr6370 Рік тому +1

    Allah yetbkeh wudu ustaza ❤❤❤

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ማሻአላህ አላሁ አክበር
    ጀዛክሏሁ ኸይር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ የእኛ ጊዜ ጀግና የኢስላም ጀግና ነክ መሰሎችህን ያብዛልን❤❤

  • @AbdulrzakJamal-dt9ux
    @AbdulrzakJamal-dt9ux Рік тому

    ማሾ አላህ አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር

  • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ

    አላሁ አክበር❤👌👌👌

  • @عبدالرحمن-ج9ت8ط
    @عبدالرحمن-ج9ت8ط Рік тому +4

    سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم أللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين جزاك الله خير

  • @hudasabit4574
    @hudasabit4574 Рік тому

    Allahu Akber Allahu Akber Ustaz Allah yetebkeh wendeme mashaallah Mashaallah

  • @zedotube6958
    @zedotube6958 Рік тому

    ብስምላህ ኡስታሬ እድሜዎን አላህ የርዝምልን ያረብ እንደ እርሶ የለ ወንድ ሌጂም ይስጠን ❤🎉