በዱባይ ጎዳና ኢየሱስ ሲደርስ |አስደናቂ ምስክርነት|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 574

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  11 місяців тому +21

    ua-cam.com/video/_tmLKqQdT2M/v-deo.htmlsi=8c99HWvIhAUxSMYM

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 10 місяців тому +4

    ችግሩን ትተን ወደ እግዚአብሔር ስናይ ፈተናው ቀላል፣ ለአጭር ግዜ እና እራሱ ፈተናው ለክብር እና ለምስጋና ይሆናል! እኔ ምስክር ነኝ አይቼዋለሁ ።

  • @liulweldu4407
    @liulweldu4407 11 місяців тому +22

    ኢየሱስ ስምህ መዳኒቴ አሜን

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 11 місяців тому +48

    ወገኖቼ ይሄ የኔ ታሪክ ነው ጌታ ኢየሱስ እጅግ ድንቅ አምላክ ነው ያደረገልኝን ድንቅ ልመስክርላችሁ ፦ በዱባይ ላይ እኔም ደሜ ፈሶ አልቆ ይቺ እህት እንደምትለው ሆስፒታል በአምቡላንስ ነው ከምሰራበት Hilton Hotel ተወሰድኩኝ ደሜ አልቆ ስለነበር አምስት ቀን NMC በሚባል ሆስፒታል ውስጥ ደም እየተሰጠኝ በጉልኮስ ቆየሁ ምክንያቱም ሰርጀሪ ለመሰራት ደም ከሌለኝ መሰራት አይችልም እናም ከአምስት ቀን በኋላ ወደ ሰርጀሪ ገባሁ አነስቴዢያ ተደረገልኝ የሚገርማችሁ ግን ከማደንዘዣ ስነቃ እንኳን ደስ አለሽ በጣም እድለኛ ነሽ ሰርጀሪ አልተሰራሽም ምክንያቱም ምን እንደተፈጠረ አናውቅም ግን ሁሉም ነገር ሰላም ነው በጣም ጤነኛ ነሽ ግን ድካም እስኪለቅሽ እዚህ ክትትል ይደረግልሻል ከዚያ ትወጫለሽ በጣም ጤነኛ ነሽ አሉኝ ጌታ ድንቅ ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው ያደረገልኝ ጌታን አመስግኑልኝ አክብሩልኝ አድንቁልኝ ይሄን ኢየሱስ ይሄን የኔን ውድ ❤❤❤❤

    • @dudu-cz4cm
      @dudu-cz4cm 11 місяців тому +1

      ❤❤❤ameeeeennn

    • @gospelsingerelsa2267
      @gospelsingerelsa2267 11 місяців тому +1

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @rozaatuba2278
      @rozaatuba2278 10 місяців тому

      እንኳንጌታእረዳሽ፣ኢየሱስጌታነው

    • @rebeccamekonnen7830
      @rebeccamekonnen7830 10 місяців тому +1

      የፈወሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን!!! እግዚአብሔር እንኳን የታመመን የሞተን ያስነሳል! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

    • @tolerafeyisa3042
      @tolerafeyisa3042 9 місяців тому

      Geta keberun yiwesed elelellllllllll👏👏👏

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 11 місяців тому +12

    እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ። የምድረበዳ አባት ወዳጅ ነዉ። ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ

  • @melathabthyimer9706
    @melathabthyimer9706 Місяць тому +1

    What amazing testimony???💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️ made me cry How amazing God??? God is good.

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 11 місяців тому +24

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ! እህቴ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! አሜን !
    እምነትሽ ትልቅ ነው:: የተደገፉትን የማያሳፍር አምላክ ያህዌ ትልቅ ነው :: አሜን !

  • @zakmanayele6839
    @zakmanayele6839 11 місяців тому +9

    ገናናው የኛ ኢየሱስ በዘመናት ሁሉ ድንቅንና ተዓምራትን ያደርጋል!!ፈዋሹ ኢየሱስ ክብር ይሁንልህ🥰🥰

  • @amanuelgetachew9388
    @amanuelgetachew9388 10 місяців тому +3

    ሚደርስ በሌለበት ደራሽ የምትረዳ የምድረበዳ አምላክ እኔንም እየረዳህ ያለህ ኢየሱስ ስምህ ይክበር።

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 11 місяців тому +3

    Wow እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር እንኳን የታመመን የሞተን ያስነሳል! እግዚአብሔር ለአንተ ምን ይከፈልሃል ግን! ምስጋና እና ክብር ለገናናው ስምህ ይሁን!!!

  • @tsehayazemera8818
    @tsehayazemera8818 11 місяців тому +27

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው የምድረበዳ ጎዴ እውነትሽን ነው የዱባይ በረሀ ከባድ ነው ከጌታ ጋር ካልሆነ አታልፈውም🙏🙏🙏🥰❤❤🙌🙌🙌

    • @dudu-cz4cm
      @dudu-cz4cm 11 місяців тому

      😢😢😢❤❤❤

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 11 місяців тому +3

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እህቴጌታ ፈውስሽን ለዘላለም ያፅናልሽ ተባረኪ

  • @MezgebuSerawitu-nq3xb
    @MezgebuSerawitu-nq3xb 4 місяці тому +1

    ድንቅ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ቻይነት የታየበት ምስክርነት።

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 11 місяців тому +8

    አቦ ጀግና ሴት ነሽ አንቺ ተባረኪ ምስክርነት ሳይሆን ትምህርት ነው❤ በኢየሱስ ስም

  • @BubushKasa
    @BubushKasa 8 місяців тому +1

    Wwwwwwww yne eysusssss elllllllllllllllll❤❤❤❤❤

  • @vipuslimocompany1750
    @vipuslimocompany1750 3 місяці тому

    Amen amen ,

  • @user-Age-Abbiye
    @user-Age-Abbiye 11 місяців тому +13

    ስምህ ቅዱስ ነው ኢየሱስ ❤❤❤

  • @TsehayTsehay-c4n
    @TsehayTsehay-c4n 8 місяців тому +1

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን

  • @SabaHailu-t1l
    @SabaHailu-t1l 3 місяці тому +1

    አግዛብሄር፣መልካም፣አባት፣ነው

  • @Belyuneguse
    @Belyuneguse 4 місяці тому +1

    አሚንንን እልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይህን

  • @mergamereradebelo1017
    @mergamereradebelo1017 4 місяці тому +1

    ድንቅ የኔ ጌታ: ድንቅ የኔ ኢየሱስ !

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 11 місяців тому +10

    ይህ ምስክርነት ብዙዎችን ወደ ጌታ ያመጣል እህቴ እንኳን ጌታ ደረሠልሽ እየሡስ ጌታነው

  • @GoodNewsHere
    @GoodNewsHere 10 місяців тому +1

    😢😢😢😢እንኳን ጌታ ደረሳሽ እህቴ

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 11 місяців тому +2

    Amen 🙏🏾 and Amen

  • @samsonkebede4889
    @samsonkebede4889 11 місяців тому +9

    አሁንም ደጋግሜ ብሰማው ጌታዬን እጅግ ነው ስለእህቴ ምባርከው 😮😮😮😮 እየሱስ ያድናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hig-uh2pq
    @Hig-uh2pq 11 місяців тому +10

    የኔ ጌታ ስራህ ግሩም
    ኧረ ትለያለህ የኔ አባት

  • @roritefera910
    @roritefera910 11 місяців тому +7

    አቤት እየሱስ ስራህ ድንቅ ነው። ተባረክ የኔ ውድ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 5 місяців тому +1

    JPS ያለው እየሱስ ይለያል
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FiyoriDebas
    @FiyoriDebas 4 місяці тому +1

    Amazing testimony ❤❤❤ tebareki

  • @Hanaeysus
    @Hanaeysus 11 місяців тому +1

    Eysus geta naw tabarki elellelel elellelel elellelel elellelel elellelel elellelel elellelel elellelel elellelel elellelel 😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @MrezaEdilu-uj7oh
    @MrezaEdilu-uj7oh 11 місяців тому +3

    እራሱ እየሱስ መጥቶ ነዋ ክብር ሁሉ በሰማይና በምድር ሙሉ ስልጣን ላለው ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤🎸🎻🎤🪕🪘👍👆🎺🪗🎉

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje8144 11 місяців тому +13

    እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው
    ክብር ለታላቅ ስሙ ይሆን❤❤❤

  • @teddyworshipmedia3718
    @teddyworshipmedia3718 11 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ክብር ሁሉ ለ ጌታ ይሁን !!!

  • @sanniitubedhagaagoleeqajel332
    @sanniitubedhagaagoleeqajel332 9 місяців тому +1

    Garamii koo akkam itti si jaladhu dhugaa baga sif dhabate abban kenyaa inni wan hunda gochu danda'u ❤❤❤😭

  • @እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ
    @እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ 11 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ባርኪው ነፍሴ
    እግዚአብሔር ባርኪው ውለታው ብዙ ነውና አብዢለት ምስጋና የሚለውን መዝሙር ልክ ምስክርነቱን ሰምቼ ስጨርስ ዘመርኩት እህቴ እግዚአብሔር ደረሰልሽ ሰይጣን እንዳማረው ይቅር

  • @AyinalamAbara
    @AyinalamAbara 3 місяці тому +1

    ❤❤❤ Amen Amen Amen Amen Eyesuse geta new

  • @Senna1373
    @Senna1373 8 місяців тому +1

    Wwwwwwoooooo❤❤❤😢😢😢😢😢😢My lord my Jesus 😭😭😭😭😭😭😭😢😭

  • @selamyosief3774
    @selamyosief3774 9 місяців тому +2

    Praise God 👏 🙌 🎉

  • @Dated.
    @Dated. 11 місяців тому +7

    የንየ እናት እናቴ ይሄ ሁሉ ጉዞሽ ለምን እንደሆነ ሚስጥሩ ገብቶኛል መጨረሻ ላይ ያልሽው ከባድ እና እውነተኛ የአባትነት ትርጉም ሊረዳው ሲያስብ ህዝቡን ለማናገር ተጠቅሞበታል። እመንኝ በእነዚህ የመጨረሻ ቃላትህ የብዙ ሰዎች ህይወት መንቀሳቀስ ጀምሯል፡ በእውነት እድለኛ ነሽ ጌታ ኢየሱስ ቢጠቀምብህ ምንኛ መልካም ነው።❤❤❤❤

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 11 місяців тому +26

    ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እያለቀስኩ ያየሁት ምስክርነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ እየሱስ ✝️

    • @MaluEriduno
      @MaluEriduno 11 місяців тому

      Eyesusi😢😢😢😢😢

    • @dudu-cz4cm
      @dudu-cz4cm 11 місяців тому

      Amennn❤❤❤

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  11 місяців тому +13

    #Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/b00feec5
    gofund.me/1e8aef46

  • @AmarechAbera-g9d
    @AmarechAbera-g9d 11 місяців тому +4

    ጌታ ድንቂ አምላክነው እየሱስ ያድናል እንኩዋን ጌታ ደረሰሺ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ
    አለለለል 😢😢😢😢😢❤❤🙇🙇📖📖🙏🙏🙏🙏

  • @gospelsingerelsa2267
    @gospelsingerelsa2267 11 місяців тому +1

    😢😢😢አይዞሽ

  • @Yahalom-lk7mq
    @Yahalom-lk7mq 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ:: እንክዋን የእግዚአብሔር ሰው በዚህ ቅባት ተነሳህ:: የብዙዎችን ቤት እንባ ጠርገሃልና::

  • @gebregidey2881
    @gebregidey2881 10 місяців тому +1

    እግዚያብሔር ትልቅ ነው

  • @አለም773
    @አለም773 11 місяців тому +2

    Hallelujah ነገሩ ተገለበጠ 😢😢

  • @TizitaAlemu-n9l
    @TizitaAlemu-n9l 11 місяців тому +9

    ኢየሱስ እኮ ጌታ ❤❤❤ ፈጣር ፀጋው ያብዛልካል

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 11 місяців тому +6

    ሆደ ቡቡ ቅን የዋህ ሴት የረዳሽ ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd 8 місяців тому +1

    😢😢😢getaaa telke newe🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯thank godd❤️for uuuu. 🥰

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 10 місяців тому +1

    የፈጣሪያችን መልክተኛ ኢብራሂም አብራሀም ሙሳ ሞሴ ነብያቶች በጠቅላላ የፈጣሪ ሰላምታ ይስፈንባቸው ❤🙏🤲🤲አሚን 🎉

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 4 місяці тому +1

    Amen.Ame.
    Thanks.you
    Jesus❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉
    😢😢😢😢😢

  • @GhenetFessehaAwalom
    @GhenetFessehaAwalom 11 місяців тому +1

    Enkaun redash smu ybarek

  • @HawwiiJesus
    @HawwiiJesus 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow❤❤❤❤❤❤

  • @elfenesheticha5230
    @elfenesheticha5230 11 місяців тому +1

    ክቢ ሁሉ ለእየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zematube8985
    @zematube8985 11 місяців тому +1

    ክብር ክብር ክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤ፓስተር ፕሊስ ማሚ ዳዲ አይበሉ ተዉ በሏቸው አባት እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @melkamnmnesh
    @melkamnmnesh 5 місяців тому

    Amen Amen I can do that ❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 11 місяців тому +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @VhFfg-e4o
    @VhFfg-e4o 3 місяці тому +1

    ክብር ለኢየሱስ

  • @gospelsingerelsa2267
    @gospelsingerelsa2267 11 місяців тому +1

    ኡፍፍፍፍ😥😥😥😥😥እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ምን ልበል😢 ኢየሱስ እንኳን ከበሽታው ቀደመ

  • @DestayehDerse
    @DestayehDerse 6 місяців тому

    Befetna yemitsena yetebareke new ylaltebareki.

  • @TigistAseffa-n9n
    @TigistAseffa-n9n 6 місяців тому

    አባት ሆይ ተባረክ ስለ ሰራኸው ሥራ ስለ አደረከው ታአምር ምን እንልሀለን ተመስገን እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binaburtukan9006
    @binaburtukan9006 11 місяців тому +5

    እኔ ካንቺ ቡዙ ተማርኩ ተባረኪ ዱባይ ሀገር በነፃ ሳትፀየፍ ያከመችሽን አመሰግናለዉ ማለት አለብሽ❤❤❤

  • @AsaminewHailu-r6b
    @AsaminewHailu-r6b 7 місяців тому

    I GETA!!!!!

  • @Faty-vu7im
    @Faty-vu7im 9 місяців тому

    Le sew yemayichal le egizabiher yichalal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 11 місяців тому +1

    አሜን ፡ አሜን ፡ ፡ የዶክተሮች ፡ ዶክተር ፡ ነው ፡ ያለጠባሳ ፡ ሰርጀሪ ፡ ማድረግ ፡ የሚችል ፡ ጌታ ፡ ፡ የሱሰ ፡ ሰሙ ፡ ይባረክ። 🙏🙏🙏

  • @banchamlakmekonnen8713
    @banchamlakmekonnen8713 11 місяців тому +2

    እንኳን ጌታ እረዳሺ እህቴ ጀምሬ እስከምጨርስ በእንባ ነው የሰማሁት ውይይይይይይ የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ወንድሜ ሄኖክም ጌታ ጨምሮ ይባርክህ🙏🙏

  • @Jesus-v5h8d
    @Jesus-v5h8d 11 місяців тому +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው:: ኢየሱስ ያድናል:: እንኳን ጌታ ረዳሸ:: ኢየሱስ መጣ❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው::

  • @martabegna7239
    @martabegna7239 11 місяців тому +1

    Yha hodamm sewyyyy

  • @habtamumalkamu9418
    @habtamumalkamu9418 11 місяців тому +8

    አሜን ሃሌሉያ እየሱስ ያድናል❤❤❤❤❤❤ተባረክ ኘሮፍት,wow

  • @SelamPeace-k2l
    @SelamPeace-k2l 10 місяців тому +2

    ይሄን ኢየሱሴን ምን ላድርገው
    ማን ልበለው ምኔን ልስጠው
    ክበር እንዳልለው ከብሩዋል
    ንገስ እንዳልለው ነግሱዋል
    ልስጥህ እንዳልለው ሁሉም ነገር አለው
    ምድርና ሞላዋን የያዘ ጌታ ነው
    ትድያ ኢየሱሴን ምን ላድርገው???
    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @annagola7570
    @annagola7570 11 місяців тому +1

    አሜን አሜን ጌታ ይባረክ የእኔ ቆንጆ ተማርኩ ተጽናናሁ አመሰገንኩ ለእኔም ይጓበኘኞል በሱኳር በሽታ የሊብ በሽታ የተወሳሰቡ በሺታዎች እያስቸገሩኝ ነው ግን አንድቀን ይመጣልኞል እጠብቃለሁ ለየሱስ ወዳጄ

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 11 місяців тому +1

    የኢዮብን ትዕግስት የሰጣት ሃያሉ እግዚአብሔር ነው፣ ክብሩን እሱ ጠቅልሎ ይውሰድ!!
    እጅግ አስተማሪ ምስክርነት ነው።

  • @RataShanqo
    @RataShanqo 11 місяців тому +1

    Yesuus Fayyisadha

  • @MercyHabte-pf7ln
    @MercyHabte-pf7ln 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ በክፉ ጊዜ መዳኛ እውነት እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን ጌታ ደረስልሽ በጣም እያለቀስኩ የሰማሁት ምስክርነት ነው

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 9 місяців тому +1

    እጅግ ተማርኩበት ከምገልፀው በላይ

  • @AlemituShanko
    @AlemituShanko 20 днів тому

    hallelujah hallelujah eyesus yadinal ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ExtremeMobail-m7b
    @ExtremeMobail-m7b 10 місяців тому +1

    እየሱስስ አንተ ምን ይሳንካል ባንቺ ምስክርነት የኔ ቋጠሮ ተፈታ❤❤❤❤

  • @tarik9460
    @tarik9460 11 місяців тому +5

    l love እየሱስ እሰይ አሜን❤❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 10 місяців тому +1

    AAMEN AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun ❤❤❤❤❤

  • @AdugnaLomiiadugna
    @AdugnaLomiiadugna 11 місяців тому +1

    Uuuuuuuuuuuuuuufffffffff ❤❤❤❤❤❤😭😭

  • @Jesusisthecenterofmylife
    @Jesusisthecenterofmylife 11 місяців тому +1

    Jesus Christ is Lord

  • @MintamriMitiku-ok8dt
    @MintamriMitiku-ok8dt 9 місяців тому

    Iyasus😮😮😮❤❤❤

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 11 місяців тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🏽

  • @MimiOweis
    @MimiOweis 11 місяців тому +1

    Ameeen🙏🙏 ameeen

  • @Senna1373
    @Senna1373 8 місяців тому

    ELELELLELELELELELLELELELELELELELELELLELELELELELELELLELELELELELELEELLELELELELELELELELELELELELELEL👈👈🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 11 місяців тому +2

    ኢየሱስስም ህ መ ዳ ነቴ
    አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር ይብርክሽ
    አንካን ጌታ ር ዳ ሽ
    ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤

  • @sarawonidmu452
    @sarawonidmu452 7 місяців тому

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤abeti yegeta sira yigaramali yene abatachinii እያሱስዬ ውደአሎ መደንታቺን እያሱስ በቻ ናው እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 10 місяців тому +1

    የፈጣሪያችን መልክተኛ ዒሳ አል ማሲህ
    የመርየም ልጀ እየሱስ ክርስቶስ
    የፈጣሪ ሰላምታ በሱና በናቱ ላይ
    ይስፈን ❤❤ አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @burteburte3756
      @burteburte3756 10 місяців тому

      የእኛ ሞኞች ሰላም ሰጥቶ ነው ይሄ እንኳ ለመተናፈስም ሆነ ለመኖር እድል ያለሽ ፈጥሮሻል ህይወት በእርሱ ብቻ ነው እርሱ ሰላመችን ነው አሁንም ይብዛልን ይህ ሁሉና ከሰው አይምሮ በላይ የሆነ ሁሉ የሆነም የምሆኖም በእርሱ ብቻ ነው ።እውነታውን መቀበል አለመቀበል የራሳችሁን ጉዳይ ነው
      “ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
      - ዕብራውያን 13፥8❤

  • @salamnu1448
    @salamnu1448 9 місяців тому

    Kibrelate yehun geta hoy

  • @ZolaTube-n2y
    @ZolaTube-n2y 10 місяців тому +1

    ጌታይመስገን

  • @AlmazAlemu-e4j
    @AlmazAlemu-e4j 11 місяців тому +2

    እህቴ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ። ካንቺ ሕይዉት ብዙ ተምሬያለዉ የእግዝአብሔርንም የማዳን እጁን አየሁ ፀናትሽ የሚገርም ነዉ ይህ ሁሉ የሆነዉ ከጌታ ስለሆነ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ ። አንቺም ተባረኪ የኛ አምላክ ልጆቹን ለክፉ ጠላት አሳልፎ አይሰጥም። ነብይ ሔኒም ጌታ ይባርክህ ፀጋዉን እጥፍ ድርብ ይጨምርልህ ዘመንህ በሙሉ የተባረክ ይሁን ይሁን አለ ሆነ❤❤አሜን❤❤❤❤❤

  • @yesus9981
    @yesus9981 10 місяців тому

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    እግዚአብሔር ህይ ስም ይበር ተመስገን 😭😭✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @MesiMesi-g9v
    @MesiMesi-g9v 6 днів тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ igzyber himazgni

  • @melathabthyimer9706
    @melathabthyimer9706 Місяць тому

    He doesn’t need Horses,no plane, or car. When ever we call him anywhere He is there. Glory to God❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MenaAbebe-f8x
    @MenaAbebe-f8x 11 місяців тому +5

    ድንቅ የእግዚአብሔር እጅ ምስክርነት

  • @احمدقدوره-غ7ه
    @احمدقدوره-غ7ه 11 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ❤❤👍🙏🙏🙏

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 11 місяців тому +2

    This is my testimony, too . Chenkelatesh wesete deme fesoale ketebale behewala keyet endefeses lemawek MRI sinesa le Surgery liyazegajung yeneberu Dr. ch yayenew deme yet hide newe yalut Geta belapisu Atefawe neber melesie. Eyesus denke Amelake Newe Emenete yebezalene.Amen 🙏🙏🙏HALILUJIEA I can't keep quiet from sharing.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 11 місяців тому +7

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH.

  • @MercyJAlemma
    @MercyJAlemma 11 місяців тому +4

    God really works in this place mightily!!!!!!!