Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእውነት ጀግና ነሽ በርቺ ልክ እያስገባሻቸው ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሠላምሽ ይብዛ !!
በርቺ ማሪማዊት ለተጨቆነ ህዝብ ድምፅ መሆነሽ ቀጢይበት አንድ ቀን ህዝቡ ነፃ ይወጣል አንፒ ድግሞ የሚያኮራ ስራ ስላድረግሽ የሂለና እረፍት ታገኛለሽ
You sre so smart and educated women we proud 👏 of you 👏 ❤️
ያኣክል ያኣክል---------ያኣክል
Thank you Mariamawit keep it up ቆንጆ
ማርያማዊት ድምፅና ተባረኪ ጎይታ ምሳኪ ይኩን፣ ማንም ዝበለ ይበል እስኪ ሰአሪት ኢኪ፣ ብጣእሚ እየ ዝፈትወኪ
ማርያማዊት ሆይ የእግዚኣብሄር ፀጋና በረከት ይብዛልሽ ኣሜን🙏🙏🙏
በጣም ደግ ህዝባዊ ሰት ታጋይ ማርያማዊት
የኢትዮጵያ ህዝብ ሃገሩን እንደሚወድ ብዙ ሲዘፈንና ሲተረክ ተኖረ ግን መደረሻውና ውጤቱ የ 6 ዓመቱ ውጤት😂😂😂 ሌብነት ውሽት ጥላቻ ህዝብንና ሃገርን መሸጥ ማዋረድና ማስደፈር...
እውነትን መስማት ለአብይ ቡችሎች በጣም ያማል አንቺ ደግሞ እውነትን ነው ምትረጪው ስለዚህ መቋቋም አልቻሉም በያሉበት ጨጓራቸውን እየላጥሽባቸው ነው ሁሌም ተባረኪ።
እግዚኣብሄር ትእግስተኛና ፍርድን ሳያዛባ ሰለሚፈርድ ተስፋ ኣንቆርጥምና ትግልሽን ቀጢ በርቺ ግፍና በደል የስመረረው ህዝብ የትግል ኣጋርስ ነው
The revernd Aba .is just father of truth Tigray is rewarded by its heroes.
Mariwmit shikorina you are beautiful inside outside you are brave ❤❤❤
በርቺልን እህታችን
Mariamwit what you say it so true thank you for your voice ❤
Beautiful Sister in Christ 💞. Tebarki!!
You’re right about how you’re fighting for the voiceless people. We’re proud of you-stay strong and keep fighting!
ማረያማዊት፡እህቴ፡እኝህኣባት፡ኣባጡዑም፡በረሀ፡ይባላሉ፡ትክክለኛ፡የሃይማኖትኣባትነቸዉ።ኣባታችን፡የኡነትኣባት፡ይብቃ፡ይብቃ!!❤❤
በርቺ ማርያማዊት ከጎንሽ ነን።
Thank you mariamawit የህዝብ ድምፅ ነሽ ያብቃ ያብቃ የብቃ
ፍርድ አይቀርም 😢የዚህ ሁሉ ህዝብ እንባ እሳት ሆኖ ይፈጃቸዋል ቀን ይቁጠር : የአብይ ደጋፊዎች ለሕሊና ተገዙ ለጊዜያዊ ጥቅም አትገዙ
ማርያማዊት ናይ ተጋሩ ጀግና ኢኺ ቀፅልሉ ካብ ሰራዊት ትግራይ ኢየ
You are absolutely right ❤❤❤maraymawit
❤❤❤❤❤
የምትይው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው ነገር ግን አማረው መቼነው የሚገባው አውቆም ሳያውቅም የአውሬው አብይ መጠቀሚያ ነው።
እግዚአብሔር ይባርክሽ...
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በረቴ ጀግና ታጋይ❤❤❤
May God bless you Mariamawit may God protect you and your loved ones
❤❤❤
ኢትዮጵያ የተባለች መሬትና ህዝቦቿ አሁን እየገዛት ባለዉ ሰዉ መሰል የአጋን ንቶች የበላይ መሪ ረክሳለች የከሃድያንና የፀረህዝቦች ኣገር ሆናለች
The remnants of the buried woyane is still crying !!!
Here he yene ehete. Egezabehair talake newe. Yasayenale. Ye Ethiopia hezebe neseha a Telote yasefelegale.
❤️❤️❤️❤️❤️💊💊💊💊💊👍
Abiy Ahmed ለሚስቱም ጠላት ነው።
💔💔💔💔😭
በቃን ጦርነት ጉዞ ወደ ሠላም🎉🎉🎉
ሠላም የኔ ው!!!!
Thank for being a voice for the voiceless
አብይ አህመድ የወንዶቹ ብብት ውስጥ የሚወሽቅ ወንዳገረደ::
#ምክር_ለምንደኞች!!!አምባ ገነኖች ያንተ ብሄር አባላት ስለሆኑ አትራራላቸው፣ፋሽስቶች ያንተ ሀይማኖት አባላት ስለሆኑ አትዘንላቸው፣ሙሰኞች ዘመዶችህ ስለሆኑ አትሸፋፍንላቸው፣የኔ መንግስት፣የኔ ቡድን፣የኔ ምናምን የምትለው እንዲህ ባሉ ርካሽ ተግባራት ከተነከረ የምትጠቀምበትና የምታገኘው አንዳች ፋይዳ አይኖርም።ብልጽግና ፋሽስት ነው!!!ብልጽግና አምባገነን ነው!!!ብልጽግና ሙሰኛ ነው!!!ብልጽግና አገር አፍራሽ ነው!!!ይህ እውነት ከብሄር፣ከሀይማኖት፣ከቡድን ወገንተኝነት በልጦ ከታየህ በመጀመሪያ ራስህን አታውቅም።ሁለተኛ እውነትን አታውቃትም።ሶስተኛ ፖለቲካን አታውቃትም።በአጠቃላይ ኢትዮጵያን አታውቃትም!!!ብልጽግና በራሱ ብስባሽ ስሩ የተበላ፣አገራችንን ከርክሮ የጨረሰ የማፍያ ማህበር ነው።በታላቅ ድምጽ እንደወደቀችው ባቢሎን፣በታላቅ ውርደት እንደተጣለችውም ኤልዛቤል መውደቂያው ቅርብ ነው።ብልህ ከሆንክ ግን የብልጽግና ፍርስራሽ ኢትዮጵያን እንዳያፈርሳት የድርሻህን ተወጣ!!!
በቃን በቃን በቃን
maramawit heroooo
ነፋሂቶ
ሰላም ን መንእሰይ ቀርኒ ኣፍሪቃ የዉርደሎምእግዝኣቢሔር ይአክል ይበለና
ን#ይኣክል እዉን #ይኣክል ኣለዎ።ካብዚ ንላዕሊ ካሊእ ዛዕባ ኣይክህልወናን!መሬት ናብ ዋንኡ!ህዝብ ናብ ገዝኡ! ክሳብ ዝምለስክያዶና ኣብ ቃላዊ #ይኣክል ጠጠው ኣየብልን!
#ይኣክል!!!
Hello enate
ትቻያለሽ ተባረኪ
ድምፁ በደንብ አይሰማም
ማርያማዊት፦ስለ ብልጽግና እንጂ ስለ ሕወሐት ክፋት ለምን አልተናገርሽም?ተፈናቃዮች ይመለሳሉ፣ ነገር ግን አስተዳደሩ(መሬቱ) በአማራ ሥር ይቀጥላል።የትግራይ ሕዝብ እኮ በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል እየኖሩ ነው።በቃ!
ስለ ህዋህት አንተ ተናገር
ስለ ህወህት እንተ ተናገር ፡እንከፍ
እውነትም ደሳቻ
አዎ ትግራዋይ የትም የኣለም ምድር ሄዶ መኖር የሚችል ታታሪ ህዝብ ነው:: በኣንተ ደቻሳ መሰል ከሃዲዎች ግን ቤት ንብረቱ ተዘርፎና ተቀምቶ እንደማይኖር በቅርቡ በትግሉ ያረጋግጣል:: ይህ ያንተ የንቀትና ድንቁርና ቃል ለታሪክ ይሰነዳል::
በቅድሚያ ማስተዋል ያስፈልጋል ። በታሪክ በአለፈ አወቃቀር ከሆነ የተረዳነዉ ጅማ የከፋ ክ/ሃገር ዋና ከተማ ነበረች ዛሬ ጅማ ወደ ኦሮሚያ ከፋ ወደ ደቡብ ክልል ሆናል መተከል የጎጃም ክ/ሃገር ነበረ ዛሬ ቤኒሻንጉል ሆናል አበርገሌ በቀድሞ በትግራይ ክ/ሃገር ዉስጥ ነበረች ዛሬ ወደ አፋር ክልል ተካታለች እራሱ አፋር ክልል ከወሎ ፣ ከትግራይና ሐረርጌ ክ /ሃገር ተቆራርሶ ነዉ የተፈጠረዉ በዚህ ቀመር ከሄድን ዛሬ ለትግራይ ብቻ ይስራ የሚል ህሳቤ አጥፊነት ነዉ ። ስለዚህ ያለን አማራጭ ሁለት ነዉ ወይ በህገመንግስቱ ባለዉ መቀጠል ወይም ህገመንግስታዊ ስርአቱን ቀይረን በጆግራፊካል መመስረት እንጂ ከዚህ በዘለለ ጉንጭ ማልፋት ነዉ
Eko ethiopia neyina abiren enekawem eza honesh Bayer aydelem
Tenegna nesh gin
በእውነት ጀግና ነሽ በርቺ ልክ እያስገባሻቸው ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሠላምሽ ይብዛ !!
በርቺ ማሪማዊት ለተጨቆነ ህዝብ ድምፅ መሆነሽ ቀጢይበት አንድ ቀን ህዝቡ ነፃ ይወጣል አንፒ ድግሞ የሚያኮራ ስራ ስላድረግሽ የሂለና እረፍት ታገኛለሽ
You sre so smart and educated women we proud 👏 of you 👏 ❤️
ያኣክል ያኣክል---------ያኣክል
Thank you Mariamawit keep it up ቆንጆ
ማርያማዊት ድምፅና ተባረኪ ጎይታ ምሳኪ ይኩን፣ ማንም ዝበለ ይበል እስኪ ሰአሪት ኢኪ፣ ብጣእሚ እየ ዝፈትወኪ
ማርያማዊት ሆይ የእግዚኣብሄር ፀጋና በረከት ይብዛልሽ ኣሜን🙏🙏🙏
በጣም ደግ ህዝባዊ ሰት ታጋይ ማርያማዊት
የኢትዮጵያ ህዝብ ሃገሩን እንደሚወድ ብዙ ሲዘፈንና ሲተረክ ተኖረ ግን መደረሻውና ውጤቱ የ 6 ዓመቱ ውጤት😂😂😂 ሌብነት ውሽት ጥላቻ ህዝብንና ሃገርን መሸጥ ማዋረድና ማስደፈር...
እውነትን መስማት ለአብይ ቡችሎች በጣም ያማል አንቺ ደግሞ እውነትን ነው ምትረጪው ስለዚህ መቋቋም አልቻሉም በያሉበት ጨጓራቸውን እየላጥሽባቸው ነው ሁሌም ተባረኪ።
እግዚኣብሄር ትእግስተኛና ፍርድን ሳያዛባ ሰለሚፈርድ ተስፋ ኣንቆርጥምና ትግልሽን ቀጢ በርቺ ግፍና በደል የስመረረው ህዝብ የትግል ኣጋርስ ነው
The revernd Aba .is just father of truth Tigray is rewarded by its heroes.
Mariwmit shikorina you are beautiful inside outside you are brave ❤❤❤
በርቺልን እህታችን
Mariamwit what you say it so true thank you for your voice ❤
Beautiful Sister in Christ 💞. Tebarki!!
You’re right about how you’re fighting for the voiceless people. We’re proud of you-stay strong and keep fighting!
ማረያማዊት፡እህቴ፡እኝህኣባት፡ኣባጡዑም፡በረሀ፡ይባላሉ፡ትክክለኛ፡የሃይማኖትኣባትነቸዉ።
ኣባታችን፡የኡነትኣባት፡ይብቃ፡ይብቃ!!❤❤
በርቺ ማርያማዊት ከጎንሽ ነን።
Thank you mariamawit የህዝብ ድምፅ
ነሽ ያብቃ ያብቃ የብቃ
ፍርድ አይቀርም 😢የዚህ ሁሉ ህዝብ እንባ እሳት ሆኖ ይፈጃቸዋል ቀን ይቁጠር : የአብይ ደጋፊዎች ለሕሊና ተገዙ ለጊዜያዊ ጥቅም አትገዙ
ማርያማዊት ናይ ተጋሩ ጀግና ኢኺ ቀፅልሉ ካብ ሰራዊት ትግራይ ኢየ
You are absolutely right ❤❤❤maraymawit
❤❤❤❤❤
የምትይው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው ነገር ግን አማረው መቼነው የሚገባው አውቆም ሳያውቅም የአውሬው አብይ መጠቀሚያ ነው።
እግዚአብሔር ይባርክሽ...
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በረቴ ጀግና ታጋይ❤❤❤
May God bless you Mariamawit may God protect you and your loved ones
❤❤❤
ኢትዮጵያ የተባለች መሬትና ህዝቦቿ አሁን እየገዛት ባለዉ ሰዉ መሰል የአጋን ንቶች የበላይ መሪ ረክሳለች የከሃድያንና የፀረህዝቦች ኣገር ሆናለች
The remnants of the buried woyane is still crying !!!
Here he yene ehete. Egezabehair talake newe. Yasayenale. Ye Ethiopia hezebe neseha a Telote yasefelegale.
❤️❤️❤️❤️❤️💊💊💊💊💊👍
Abiy Ahmed ለሚስቱም ጠላት ነው።
💔💔💔💔😭
በቃን ጦርነት ጉዞ ወደ ሠላም🎉🎉🎉
ሠላም የኔ ው!!!!
Thank for being a voice for the voiceless
አብይ አህመድ የወንዶቹ ብብት ውስጥ የሚወሽቅ ወንዳገረደ::
#ምክር_ለምንደኞች!!!
አምባ ገነኖች ያንተ ብሄር አባላት ስለሆኑ አትራራላቸው፣
ፋሽስቶች ያንተ ሀይማኖት አባላት ስለሆኑ አትዘንላቸው፣
ሙሰኞች ዘመዶችህ ስለሆኑ አትሸፋፍንላቸው፣
የኔ መንግስት፣የኔ ቡድን፣የኔ ምናምን የምትለው እንዲህ ባሉ ርካሽ ተግባራት ከተነከረ የምትጠቀምበትና የምታገኘው አንዳች ፋይዳ አይኖርም።
ብልጽግና ፋሽስት ነው!!!
ብልጽግና አምባገነን ነው!!!
ብልጽግና ሙሰኛ ነው!!!
ብልጽግና አገር አፍራሽ ነው!!!
ይህ እውነት ከብሄር፣ከሀይማኖት፣ከቡድን ወገንተኝነት በልጦ ከታየህ በመጀመሪያ ራስህን አታውቅም።
ሁለተኛ እውነትን አታውቃትም።
ሶስተኛ ፖለቲካን አታውቃትም።
በአጠቃላይ ኢትዮጵያን አታውቃትም!!!
ብልጽግና በራሱ ብስባሽ ስሩ የተበላ፣አገራችንን ከርክሮ የጨረሰ የማፍያ ማህበር ነው።
በታላቅ ድምጽ እንደወደቀችው ባቢሎን፣በታላቅ ውርደት እንደተጣለችውም ኤልዛቤል መውደቂያው ቅርብ ነው።
ብልህ ከሆንክ ግን የብልጽግና ፍርስራሽ ኢትዮጵያን እንዳያፈርሳት የድርሻህን ተወጣ!!!
በቃን በቃን በቃን
maramawit heroooo
ነፋሂቶ
ሰላም ን መንእሰይ ቀርኒ ኣፍሪቃ የዉርደሎም
እግዝኣቢሔር ይአክል ይበለና
ን#ይኣክል እዉን #ይኣክል ኣለዎ።
ካብዚ ንላዕሊ ካሊእ ዛዕባ ኣይክህልወናን!
መሬት ናብ ዋንኡ!
ህዝብ ናብ ገዝኡ! ክሳብ ዝምለስ
ክያዶና ኣብ ቃላዊ #ይኣክል ጠጠው ኣየብልን!
#ይኣክል!!!
Hello enate
ትቻያለሽ ተባረኪ
ድምፁ በደንብ አይሰማም
ማርያማዊት፦ስለ ብልጽግና እንጂ ስለ ሕወሐት ክፋት ለምን አልተናገርሽም?
ተፈናቃዮች ይመለሳሉ፣ ነገር ግን አስተዳደሩ(መሬቱ) በአማራ ሥር ይቀጥላል።የትግራይ ሕዝብ እኮ በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል እየኖሩ ነው።በቃ!
ስለ ህዋህት አንተ ተናገር
ስለ ህወህት እንተ ተናገር ፡እንከፍ
እውነትም ደሳቻ
አዎ ትግራዋይ የትም የኣለም ምድር ሄዶ መኖር የሚችል ታታሪ ህዝብ ነው:: በኣንተ ደቻሳ መሰል ከሃዲዎች ግን ቤት ንብረቱ ተዘርፎና ተቀምቶ እንደማይኖር በቅርቡ በትግሉ ያረጋግጣል::
ይህ ያንተ የንቀትና ድንቁርና ቃል ለታሪክ ይሰነዳል::