ከ20 ዓመታት በላይ ባለቤት ሳይኖራቸው በደጀን አካባቢ ሲኖሩ የቆዩት ከብቶች የጫካ የሚል ስያሜ ተሰጣቸው።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024
  • ከ20 ዓመታት በላይ ባለቤት ሳይኖራቸው በደጀን አካባቢ ሲኖሩ የቆዩት ከብቶች የጫካ የሚል ስያሜ ተሰጣቸው።

КОМЕНТАРІ • 105

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +17

    አቤት ያንተ ስራ ድንቅ ነው ለካ ስለት አስገብታ ነው እንዲህ የበዙት ጌታ ሆይ ምን ይሳንሀል ሁሉን ማብዛት መባረክ ትችላለህ እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @stopamharagenocide.6714
    @stopamharagenocide.6714 5 років тому +13

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሥራህ ድንቅ ነው።
    ሞነክሴው በጣም ደስ ይላሉ ፤ ከአክብሮት ጋር ጥጃው ከእናቱ እንዲጠባ እባከው አይከልክሉት ።

  • @sablework6012
    @sablework6012 5 років тому +2

    እሰኪ ይህን ዚና አድርጋችሁ ከምታቀርቡት ምናለበት ያየር ሰአታችሁን ለብዙ ድምፀ ላጡ የሰድት እህቶቻችን ድምፅ ሁኑ በየህዱብት ዘብድ አተው ሰሚ አተው በየቡታው ለሜሞቱ ያርብ አገር እህቶቻችን ድርሱልን

  • @zamzam6106
    @zamzam6106 5 років тому +3

    ማሻአላ..የጫካ..አውሬ..በጠፍበት..ግዜ..የጫከብት..መገኘቱ..ይገርማል..ያስደስታል..ይሄንየመሰለ..አደራጠባቂ..ህዝብናክልል..እጅግሊመሰገንይገባወል..ሰላማችሁይብዛልኝ..ውድወገኖቸ..አላህከሪም

  • @haimanotmarkos9574
    @haimanotmarkos9574 5 років тому +47

    ተማርን የምትሉ የሀገር ነቀርሶች እስቲ ከነዚህ መነኮሳት እራስ ውረዱ የበረሀ አይደሉም ንብረትነታቸው የገዳሙነው እስቲ በፈራረሰ ቤት ለሚማሩ ህፃናት ቤት ስሩላቸው ከመነኮሳቱ እራስ ውረዱ ኧረ በስመአብ

  • @የኑሬጀሪካማአድናቂ
    @የኑሬጀሪካማአድናቂ 5 років тому +28

    ሲያምሩ እነዚህ ለስለት ከተሰጠች ላም የተገኙ ስለሆኑ የመነኮሳቱ ናቸው። ዩቨርስቲ አያገባውም ቱሪስትም ከሆነ በመነኮሳቶቹ በኩል መሆን አለበት።

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 років тому +8

    በጣም የሚገርም ነው !!!

  • @የደብረወርቋማርያም-ዐ7ዐ

    የእግዚአብሔር ሥራ ሁሌም ሀያልነው አትኳቼው ማአት ነው እምታመጥውብን ዋዋዋ⛪⛪👆👆

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 років тому +14

    በሉ ደግሞ የኛ ነው ብላችሁ እንዳትወስዷቸው የገዳሙ ንብረት ነው

  • @gegeyemareyamliggegeyemare6370
    @gegeyemareyamliggegeyemare6370 5 років тому +7

    ባለቤት አልባ እንደት ትላላችሁ ንብረትነታቸው የገዳሙ ናቸው

  • @emako7241
    @emako7241 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀብተ እግዚአብሔር የተለየው የገንዘብ ፍቅር ያደረባችሁ መዓት አትጥሩ እባካችሁ ፡፡

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 років тому +8

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው

    • @sdff613
      @sdff613 5 років тому

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +1

      የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው ምን ይሳነዋል ሁሉን ማብዛት ይችላል አይገርምም የእሱ ስራ 1 ለስለት የገባ ከብት ነው ዛሬ እንዲህ የበላው የእግዚአብሄር ስራ ግሩም ነው

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 5 років тому +1

      በጣም ገረመኝ

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 5 років тому +20

    ይህ እኮ የስለት ገንዘብ ነው ባህልና ቱሪዝም ምን አገባቸው የገዳሙ ነው! የገቢ ምንጪ እንድሆን ቱ! ከርሳም ሁላ! ከመነኮሳቱ ወረድ በሉ እንድላመዱም ቢያደርጓቸው የገዳሙ ገንዘብ ስለሆነ መብታቸው ነው።

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 5 років тому +3

      ትክክል ባህልና ቱሪዝም ምን አገባዉ
      መቸ ነዉ ከገዳምና ከቤተክርሥቲያን እጃቸዉን የምታቅቡት
      ይህ የተክልየ ገንዘብ ናቸዉ

  • @haile952
    @haile952 5 років тому +9

    ግሩም ያንተ ስራ ድንቅ ያንተ ስራ

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 5 років тому

    ድንቅ ነው ነገርግን ለመነኮሳኑ ኣቅርቦት ስጡዋቸው እና ይነከባከቧቸው። ት/ት ይሰጣቸው። ኣለቀ። ይህ የእግዚአብሔር ንብረት ነው። ችግር ያለ ኣታስመስሉ። *በሰው ደንደስ በርበሬ ተወደስ።* ሓቅ ሓቁን እንነጋገር። አብዪም የቀድሞ ኢሕአዴግ በሰራ እኔ ልወደስ ይላል🤔ወይጣጣ በሰዉ ወዝ የሚበላ ዘመን።

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 5 років тому

    Tebareku!yesew yemayfeleg kuru hizeb.tamagnenetun yaregagete metadel new! Yehager kurat!

  • @ብዙአየሁታየ
    @ብዙአየሁታየ 5 років тому +8

    ደቁ አገሬ ብዙ ቢስማ በተ ነዉ ተመስገን አምላኬ

    • @emandaalready3099
      @emandaalready3099 5 років тому

      አቤት የእግዝያብሄር ስራ ድቅ እኮነው ይገርማን አባ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 років тому +2

    በጣም ይገርማል

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 4 роки тому +1

    ትንሽ አታፍሩም እንደ የገዳሙ ናቸው ሰው የላቸውም ትላላችሁ በስለት መቶ የተራቡትን ከብቶች ሆ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 5 років тому

    ታዲያ ምን ክፍት አለው ቢያላምዱ በቃ ደሀ መጠቀም አይቻልም አውሬ ከሚበላቸው ሰው አርብቶ ቢጠቀምስ በጣም ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ በደሀው ላይ የሚፈፅመው ግፍ በዛ🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺

  • @mimil8088
    @mimil8088 5 років тому

    በጣም የሚገርም ታሪክ በደንብ እንክብካቤ ቢደረግላቸዉ ለቤተክርስቲያኑ ገቢ ያመጡ ነበር

  • @adamia3883
    @adamia3883 5 років тому

    Thanks long life my Lovely peoples.

  • @alo2428
    @alo2428 3 роки тому +1

    እር ሁሉ ኬኛ እደአያዩት ጠቀቅ ማለት. ያስፈልጋል

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 5 років тому +2

    የስለት ከሆነ የምን ዘረፋ ነው የሚካሄደው

  • @yaredmsaye7863
    @yaredmsaye7863 3 роки тому

    እፁብ ድቅ ነው የእግዚአብሄር ሥራ

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ

    ወዴት ወዴት እዬሄዳችሁ ነው ይሄ የገዳሙ ንብረት ነው ያባቶቻችን የድካም ውጤት ነው

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 років тому +1

    ሀገሬ ታዕምር ነሽ

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    የገዳሙ ገንዘብነው እንጂ ቱርዝም ምን አገባው

  • @yonioteme3033
    @yonioteme3033 5 років тому +15

    ወቸ ጉድ ሊበሏት ያሉትን ቆቅ ዶሮ ናት ይላሉ እንዲል ከመነኮሳቱ ለመንጠቅ ነዉ ይሄ ሁሉ ወሬ፡፡ንብረቱ የገዳሙ ነዉ

  • @ዘኢትዮጵያአማራ
    @ዘኢትዮጵያአማራ 5 років тому +1

    በአማራ ክልል የሚገኝትን ንብረት. መንግሥት. ባለሥልጣናት. አሺተውነው የሚፈልጉት

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 5 років тому +4

    እረ እግዚአብሔርን ፍሩ የስዕለት ልወሰድ ሆይይ

  • @zibadassefa9612
    @zibadassefa9612 5 років тому +7

    የገዳሙ ንብረት ነው ገዳሙ የሚገኘው በ በርሃ ነው አባቶች ነው መጠቀም ያለባቸው ምክኒያቱም ለግዳሙ በስለት የገባ ነው።

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 5 років тому +6

    እንዳትነኩአቸው ተዉአቸው አጉል ስልጥንና ለኛም ለሠዎች አልበጀም 🙄🙄🙄🙄

  • @athyopywomaen1139
    @athyopywomaen1139 5 років тому

    እግዚአብሔር ን ፍሩ የገዳም ላሙች ናችው ለዛውም የስለት

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 років тому

    #እግዚአብሔር ስራው#ግሩም ነው

  • @lewoyebitew8158
    @lewoyebitew8158 5 років тому

    waw hagere nafikogn neber egrtin yemefes madesha , yetamir ena hiyiwot yemigegnbet yeteqedese bota...............................................

  • @ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ
    @ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ 5 років тому

    ሐገሬ የአኩሪ ታሪክ ባለቤት ናት። እጃችሑን አንሱ ከአምላክ ጥበቃ የናንተ አይበልጥም።

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ምኑ ላይ ነው የጫካ ???"ለስለት ገብቶ የተራባን #የመነኮሳት አባቶቻችንን ንብረት እናንተ ግፍ ማትፈሩ እንዳትነጥቁ መዓት እንዳታመጡ በራሳችሁ ላይ

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 3 роки тому

    ምንአለበት ከብቶቹን ለገዳሙ አባቶች ትታቹህ ሕፃናትን ከጎዳና ብታነሱና ብትንከባከቡ አይሻልምን?

  • @اماا-ه3ض
    @اماا-ه3ض 5 років тому

    Aew enzhi legedamu gebi mehon alebt enji yemen turzem new yemtlut asetwulu enji wgnoch selet ekonachew menkosatu bemeflegut ageleglot yetkemubachew

  • @simsinnami3502
    @simsinnami3502 2 роки тому

    በሰላት የመጣች እረብታ ነው እንደተረዳሁት እናም ነብርትነቱ የገዳሙ ነው

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ለስለት የጠሰጠ ነው እናም የመነኩሳት ነው እናንተ ቱሪዝም የምትሉት ምን አገባችሁ ጉድ እኮ ነው ስርዓት ብትይዙ ጥሩ ነው ገዳም ስለሚኖሩ ተራቡ ቱሪዝም ብላችሁ ከተማ ወስዳችሁ ብታሽጉ አይረቡም ቱሪዝም ቱሪዝም አትበሉ እዛው በገዳሙ ይኑሩ ቦታዎች አመቻችታችሁ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 років тому +1

    አረ አቀልዱ ለዚህ ለሚስኪኑ ሰውየ ስጡት

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 5 років тому +7

    ሲጀመር ገዳሙ ጠብቆ ባያቆያቸው እንደ ሃያ አምስቶቹ አምስቱም ይሞቱ ነበር
    አበሻ ምቀኛ መንግስት ጉበኛ በሆነበት ዘመን ግን የዚህ ገዳም ሰዎች ሊመሰገኑ ሲገባ #ተገቢ አይደለም እየተባለ ይወቀሳሉ እንከፍ ሁላ

  • @tsedalkassie107
    @tsedalkassie107 5 років тому

    የገዳሙነውእንዴደፍርታቹ

  • @yodetshumat8365
    @yodetshumat8365 5 років тому

    Yesilet kehon mengist minagebaw yebetkiristyanu new Águl aweken bilachu wet atirgetu

  • @balkachewmulu1365
    @balkachewmulu1365 5 років тому +1

    ነጫዋን ላም ሹጡልኝ

  • @temesgendube6919
    @temesgendube6919 5 років тому +1

    ቄሮ ቆርቆሮ ይህን ዜና ከሰሙ የኔ ናቸው ይላሉ

  • @tiacell8020
    @tiacell8020 5 років тому

    የባሀል ቱርዝም ምን አገባህ የገዳሙ ነው

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 7 днів тому

    ብገዳሙ ስር መሆን አለባቸው አለበለዝያ ይጠፋሉ

  • @biniamasefaassefa3473
    @biniamasefaassefa3473 5 років тому +1

    ቀሮ ሰምተዋል ባሌበት አልባ ስትሉኝ👉😀😃😆
    የኛ or ከኛ

  • @tigisttariku5396
    @tigisttariku5396 5 років тому

    Kebetekirisitan lai ayinachun anisu min gud new

  • @ethiopiaenatehagerea5038
    @ethiopiaenatehagerea5038 3 роки тому

    Ye gedamu nebrete new. Gedame ye tekemubete. Bahelena turisim, gezeachewene lela bota awelu. Emayasechenekew ayasechenekachew.

  • @emaneman-vk1cu
    @emaneman-vk1cu 3 роки тому

    ወይጉድ

  • @banchutilahan9393
    @banchutilahan9393 5 років тому

    Degmo kegdamu netkachu letwesdu new .belu aynachun nekelu

  • @nileshow3585
    @nileshow3585 5 років тому

    temarku yemitil duqet min amexa

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 років тому

    ወይ ጉድ ይህ እኮ ባለቤት የሌላቸው ትላላችሁ?
    የስለት ላም ናት የረባችው የመነኮሳቱ ንብረት ናቸው ደግሞ ይህንም ልትበሉባቸው ባልሆነ ።

  • @اماا-ه3ض
    @اماا-ه3ض 5 років тому

    Yekesaren lekesar yele yel metshafi

  • @ekkozed221
    @ekkozed221 5 років тому

    ,,,,,፣እረ እባክህ ባምላክ ሱሰኞች መጥተዉ የእኛ
    ነዉ ብለዉ እንዳያአፈነቅሉህ,,,,,,

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 5 років тому

    ደግሞ ከፈረንጅ ከብት ጋር እንዳያዳቅሏቸው አይይይ

  • @hikmawollo5399
    @hikmawollo5399 5 років тому +1

    ሸርከኞች

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶፔጅ

    Denqe new ye Egzibher sera tega amelk eyasus kirstos tamereh bezu new

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 років тому

    በሉ ሥርአት የበረሀ ሳይሆኑ የገዳሙ ናቼው ቆይ ግን ይሄ መማር ግን አሥተሣሠባችሁን ሠርቋ ችኋል እንዴ በሉ ከመነኩሣት ወረድ በሉና ከሀገር ውጭ ወጣ ወጣ ብላትሁ አሥታውሉ መንጋ ደነዝ ሁላ አሁንሥ አበዛችሁት ቱ

  • @zennybeyene1406
    @zennybeyene1406 5 років тому

    Relly ykawamawal menal Yhi miskyn Amhara hzbe bitakambat

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 років тому +2

    ከሀላህ ፍዝዝያለዉን ከለር አሱ

  • @humble305
    @humble305 5 років тому

    Puzzled👀😐

  • @gegeyemareyamliggegeyemare6370
    @gegeyemareyamliggegeyemare6370 5 років тому

    የስለት ናቸው የገዳሙ ናቸው ባህልና ቱሪዝም ምናገባው እረ ይገርማል

  • @hiwotaychiluhm7695
    @hiwotaychiluhm7695 5 років тому

    ደሞ እነሱን ኬኛ እዳትሉዋቸዉ ።ክክክክ

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ

    ጦሳ ተራራዉ ላይም መአት ፍየሎች አሉ ባለቤት የላቸዉም

    • @hanna8382
      @hanna8382 5 років тому

      እውነትሽን ነው የባለቤቴ ስፈር ጦሳ ትምህርትቤት አከባቢ ነው

    • @assamnew4713
      @assamnew4713 5 років тому

      @@hanna8382
      አዎን እዉነቷን ነዉ
      ብዙ ፍየሎች አሉ

    • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
      @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 5 років тому

      @@hanna8382 ወላሂ አሉ ማሬ ገደል ለገደል ሲዘሉ የሚዉሉ

    • @hanna8382
      @hanna8382 5 років тому

      ግን ደስ ይላል ተራራው ከታች ሆኘ ጦሳ ትምህርትቤትጋ ሆኘ ባለቤት ከሩቅ እዛ ጋራ ላይ ፋይሎች እንዳሉና ጥምቀትን ታቦት ሲወጣ እስላምና ክርስቲያን ታቦት አጅበው እንደሚሽኙ ስህስማ ደስ አለኘ

    • @በረራየወደአላህመድረሻየጀ
      @በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 років тому

      አውን ወላሂ እኔ መርሀ ጥበብ ስማር አልሰለፍም ነበር እነሱን አፍጥጨ እያየሁኚ ክክክ

  • @sinteabu1878
    @sinteabu1878 5 років тому +1

    አሁን ይሄ ዜና ቱጉቢ ነው ተራ ፍሬ ፉርስኪ ነው

  • @tiacell8020
    @tiacell8020 5 років тому

    ጋላ ከሰማ ኬኛ እዳይል ንብረቱ የገዳሙ ነው ok
    ጋዜጠኛዉን እናመሰግናለን በርቱ

  • @meyou-fp7ol
    @meyou-fp7ol 5 років тому

    አቤት አቤት የቀን ጨላማ ተሆነ የሃገር ውለታ የሆነች ቅድስት ቤተ ክርስትያን ከማህበር ይልቅ እርሷ ለማጥፋት የምደረግ ዘመቻ እናወግዛለን የስለት ሁኖ እያለ ባህልና ትሩዝም ወይ ጉድ ስለት ማለት ምን ማለት እንደሆነ እማያቁ ሁነው አይደለም ነገር ግን ሆን ተብሎ ገዳሙ ለመቃወም ነው አቤት ኢ/ያ ይሄ አካሄድሽ መጨረሻው የት ያደርስሽ ይሆን ???????

  • @እድልእብዕድናትእድልእብዕ

    ደሞ ይሄን ልትዎስዱ ነው አዎ የትኖራ ተክለሃይማኖት የግርጥና ጫካ ውስጥ ናቸው

  • @ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ
    @ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ 5 років тому

    ታሪኩ ተረት ተረት አይምሰላችሁ እውነት ነው ሐገሬ ነው

  • @ወሎወረባቦቲይብስደተኛዋ

    ለኔ ስጡኝ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 5 років тому

    ኬኛ ጋላ ብቻ አይደለም ?

  • @اللهاكبرحسبااللهونعمالوكيل

    ወይ ውሸት የቀድሞ ጨቃኙ መለስ 999ውሸት ከትንሽ ደቂቃ በሃሏ ወደ እውነት ይቀየሯል ከግመል የበለጠ አቤት ውሸት ውሸት ውሸት እፈሩ

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 5 років тому

    Tebareku!yesew yemayfeleg kuru hizeb.tamagnenetun yaregagete metadel new! Yehager kurat!