Ethiopia - ስዩም ተሾመ|| አስደንጋጭ ማንቂያ| ምሁራኑ መናገር የፈሩት|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 115

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 15 днів тому +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ መፀለይ አለበት ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ንስሃ መግባት አለበት የምሻለን እሱ ነው

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 16 днів тому +6

    እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው!

  • @getahun7825
    @getahun7825 16 днів тому +10

    ስዩሜ ዛሬ በደንብ ቅማለች ዛሬ ደግሞ ፖለቲካ ትታ ጂኦሎጂስት ሆነች

    • @MengistuMariye
      @MengistuMariye 15 днів тому

      😅😅😅😅😅

    • @muntehakedir627
      @muntehakedir627 14 днів тому

      ምን አለ ታድያ ቂማዉ ይመቸዉ

    • @dina4473
      @dina4473 13 днів тому

      😄😄😄😄🤣🤣🤣🤣🤣

  • @getachewyemenu8925
    @getachewyemenu8925 16 днів тому +7

    ዜሬ ደግሞ ምንድነው የቃምሽው ፈጠን ፈጠን አልሽሳ😅😅😅

  • @TeweldeAsfaha
    @TeweldeAsfaha 11 днів тому

    Ayi Ahun ferah syum
    Egziabihern mematsen yibejahal
    Nenewyen asbat indet kemeat indeterefu

  • @Solash.Har-l3i
    @Solash.Har-l3i 15 днів тому +1

    ሥዬ ተባረክ ኑርልን

  • @Tsigereda-m6r
    @Tsigereda-m6r 12 днів тому

    ስዩም እና ስሜነህ ማንንም የማይፍሩ ለሙያቸው የቆሙ ምርጥ ጋዜጠኞች ናቸው

    • @ቴሌቶክ
      @ቴሌቶክ 12 днів тому

      Yetegezana yemayeshet yileyayal

  • @Romangemstones777
    @Romangemstones777 17 днів тому +2

    Absolutely true

  • @Asdf123-d2u
    @Asdf123-d2u 11 днів тому

    ❤tbarak abt❤

  • @BogaleKibret-q4v
    @BogaleKibret-q4v 14 днів тому +3

    Leba

  • @eelaamekonkoolaachissummaa4141
    @eelaamekonkoolaachissummaa4141 15 днів тому

    አንተ እኮ የሀገሬ ሰው ነክ እድሜ ይስጥህ።
    ከኢትዮጲያ መልካምነት ዜና ውጪ ምንም ነገር ሊያስደስተን አይችልም። እኛ የኢትዮጲያ ልጆች ነን።

  • @IsmaelCBE
    @IsmaelCBE 15 днів тому

    እኔብቻ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @IsmaelCBE
      @IsmaelCBE 15 днів тому

      ባንዲራውን ያየውትብዬነበር 👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @HaysemAhmed-s7y
    @HaysemAhmed-s7y 17 днів тому

    Thanks

  • @BehabtuFilate
    @BehabtuFilate 17 днів тому +14

    ሰላማዊ ዜጎችን ፆታ ዕድሜ ሳይለይ ከሚጨፈጨፍዉ አምባገንን ስርዓት አንፃር እሳተ ጎመራ ፍትሃዊ ነዉ።

    • @likyeleshalemu1338
      @likyeleshalemu1338 17 днів тому +1

      What you talking about?

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 17 днів тому

      አይ ድንቁርና !

    • @MulugetaAsefa-s6o
      @MulugetaAsefa-s6o 16 днів тому

      ፅንፈኛ እንደ ሼኔና ፋኖ የኢትዮጵያ ፀር ናቸው
      እንፋለማቸዋለን ድጋሜ የአያትህነ ጉድጓድ ነው የምንጨምርህ። ዛሬ መራቤቴ ለይ የተወሰደውን እድምጃ ሰምታሃል አይደል?? ልክ እንደዛ

    • @getachew188
      @getachew188 16 днів тому

      የዘመዶችህን ተረት አትትፋብን

    • @mnur21
      @mnur21 16 днів тому

      እዋይ ኤርትራ ምቀኛ ቅናታም ጠላት በኢትዮጵያስቃይ የምትደሰቱ ዲቃላዎች ገደል ግቡ ምንም አንሆንም

  • @ayeleberhan7578
    @ayeleberhan7578 17 днів тому +1

    እውነት ነዉ 🎉🎉🎉

  • @eliaskedir1297
    @eliaskedir1297 17 днів тому +1

    በዘርፉ ትልቅ ልምድ ያላቸውን ሰዎች መንግስት ሊሰበስባቸው አልቻለም በሳተጎመራው ከፍተኛ ልምድ ያላቸው በተግባር ቦታው ላይ ሆነው እድሜያቸውን ያሳለፉ ሰዎች አሉ ለምሳሌ አቶ እንቁ በኤርታሌና አካባቢው ባሉት አፋር ክልል ውስጥ ያሉት ባጠቃላይ የረጅም አመት ልምድ ያላቸ ሰው ናቸው አቶ እንቁ ግን ምንዋጋ አለው እንደዚ ያሉትን ሰዎች መንግስት ሊጠቀምባቸው አልቻለም በምስራቅ አፍሪካ ብሎም በአለም ደረጃ ታዋቂ ሰው ናቸው አቶ እንቁ የሚመለከተው ክፍል ሊያያቸው ይገባል እላለው ወንድማችን ስዬ

  • @Ephrem-i7v
    @Ephrem-i7v 16 днів тому +1

    እውነት ነው መንግስት ቀድሞ ድርሻውን መወጣት ላይ ምን እያደረገ ነው ስዬ መቅደም ስላለበት መጥቀሱ ጥሩ ማሳያ ነው።

  • @NuredinHabib-k7c
    @NuredinHabib-k7c 14 днів тому

    የራሱን ብሔር ከሚገድል ከሚያዋርድና ከሚዘርፍ እንዲሁም ለራሱ ህዝብ እርግማን ከሆነው ስብስብ አንፃር ስናየው ስርአቱ እየወሠደ ያለው እርምጃ ፍትሃዊ ነው

  • @AbduMohammed-wx7sh
    @AbduMohammed-wx7sh 16 днів тому +1

    ዘሰኝነት ሲቆም ይቆማል

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 13 днів тому

    ምን ልታመጡ ነው በፈጣሪ ቁጣ ሀገሪቷዋ ክቡር የሰው ልጅ ደም እየጠጣ ነው

  • @azebkelemework
    @azebkelemework 17 днів тому +1

    ለሀገር ለህዝብ ከልብ አሳቢ ስዬ አግዚአብሔር ሁልጊዜ ይጠብቅህ አሜን።

  • @الفريدموبايل-خ6ت
    @الفريدموبايل-خ6ت 7 днів тому

    Isu biz new medf metokos sira alebet

  • @EwyaEwya
    @EwyaEwya 12 днів тому

    መንግሰትማ መስቀል እያሰረገጠ ነዉ ቢዚ ነዉ መልሱን ከቻለዉ

    • @KelemeKebede
      @KelemeKebede 9 днів тому

      እሺ አንተስ መግስትን ቻል አልከው አተስለራስ ፃድቅነህ ማለት ነው መርፊ የራሷን ቀዳዳ ሳጠግን የሰው ትጠግናለች አሉ ewya ewya ስራስህ አሳብ ስለመግስት ተውና እዋያ እዋያ ፃድቁ ክክክክክክ

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 17 днів тому +2

    እንደዚህ ሰው ሰው የሚሸት አስተያየት ነው በተለይ መምህር ነበርኩ ከሚል ሰው የሚጠበቀው ያንተን ቤተመንግስት እድሳት አልዘገቡልኝም 20 ዓመት መኪና ሳሽከረክር ጉብዝናዪ ሳይነግሩኝ አንድ ቀን አደጋ ሳደርስ ተረባረቡብኝ እንደማለት ነው

  • @e4e100
    @e4e100 16 днів тому +1

    የ አስብ ጉድይ እንዴት ሆን ስዩሜ።

    • @barakitekle4445
      @barakitekle4445 15 днів тому

      በተፈሮ ሂደት ባህር ልናገኝ ነው 😂

  • @a.a7441
    @a.a7441 12 днів тому

    Ahya

  • @sabrnuru4692
    @sabrnuru4692 17 днів тому

    እውነት

  • @YeshiShenkutae
    @YeshiShenkutae 17 днів тому

    Tebareke seyoume arenguade becha keye sendek alamamachen kefe belo be chereka lay mesekelo betam yakoral keber le ethiopia agerachen yehun

  • @ቴሌቶክ
    @ቴሌቶክ 12 днів тому

    ለምን ዘለህ ነጮቹጋ ? የኛ ሚዲያዎች በሙሉ የአማራን ትክክለኛ ወቅታዊ ሁኔታ ዘግበዋል ? የራሧ አሮባት አሉ

  • @KiyaAb-n7z
    @KiyaAb-n7z 16 днів тому

    ጥሩ ነው ዝግጅት ምንድ ነው ማለትክ ። ግን የማመልከው አምላክ የሙሴ የአብርሀም አምላክ ጣልቃ ይገባል እንጸልያለን ማንም አይሞትም ሞታችንን በእየሱስም አይዘገብም ሰላም ፍቅር ለምወዳት ሀገሬ ።

    • @zukrb12
      @zukrb12 12 днів тому

      Fukerahn beyebotaw letaredw betadergew teru neber😊 Ahun. Yeferd gize new tetachedalh araj hula

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 8 днів тому

      ለሕዝቡ ማሳወቅ እና ወደተሻለ ቦታ ማዘዋወር ነዉ ያለበት

  • @Tilahun-fn
    @Tilahun-fn 6 днів тому

    Yealem loret besalut circle aquresy bandirachen wedecereka telequal

  • @EbrahimHajimenza-x4c
    @EbrahimHajimenza-x4c 17 днів тому

    ዋይአንቴ ጣለትኮ መጥፎጎንን እንጅ ጥሩንናገር መሳዋቅ አይፈልግም ዋንድሜ

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 16 днів тому +2

    ስዩም ፈስበፈስ ሆንክ እሳተ ጎመራይ ተግባራቹ ነዉ አንተ መሀይም ቅጣት መሆኑ እወቅ ደደብ ይሄም ሱቀላቹ

  • @bushredwan7743
    @bushredwan7743 3 дні тому

    ወይ ጉድ ጋሸ ስዩም ዛሬ ዝም ብትል ይሻልህ ነበር !!!

  • @jemilaabdi5890
    @jemilaabdi5890 16 днів тому

    እረ ምን ሆንክ የሞት ጉዳይ የሚዘግቡት ምእራባዊያ ችግር ሲፈጠር የምንለምነዉ እና የምንሰደደዉ ወደ እነሱ ስለሆነ ነዉ
    እነሱ ስንት ነገር ይሰራሉ የራሳቸዉንም አይዘግቡም ።ችግር ሲኖር ይዘግባሉ ሰወች አእምሮቸዉ እዲዘጋጂ መፍቴሄ ለማምጣት ምን እደምታወራ አስብ

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 17 днів тому +3

    የእናንተ ቅጥፈት ገና ሌላ ነገር ያመጣል

  • @الفريدموبايل-خ6ت
    @الفريدموبايل-خ6ت 7 днів тому

    Nigerilign

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 16 днів тому

    አንተ እኮ ዝም ብለህ ነው ምትጋጋጠው. አብይ ስለኢትዮጵያ ባንዲራ ግድ ይለዋል? ብቻ የእብይ አላማ በሕይወት እያለህ ሳይገባህ እንድትሞት ምኞቴ ነው

  • @asereysolomon7392
    @asereysolomon7392 15 днів тому

    Beirdata yetsera bete mengst man ymesgebewal?

  • @mubarekdawd1108
    @mubarekdawd1108 15 днів тому

    አልጀዚራ ሲ ኤን ኤች ፀረ ኢትዮ ናቸዉ

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 17 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @sirajseyfu
    @sirajseyfu 15 днів тому +1

    አቦ ይመችህ እንዳተ ያለውን ግልፅና ሀገር ወዳድ ያብዛልን ማንንም አትሥማ

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 15 днів тому

    በቂ እሳት አደጋ መኪና ይገዛ

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 16 днів тому +2

    ኢትዬጲያ በነ አንተ መሀይም እየተቀጣች ነዉ

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 17 днів тому +1

    አይ ኢትዮጵያ ምቀኛዋ በሽበሽ ሆነ

  • @fetsumgidey6629
    @fetsumgidey6629 16 днів тому

    Some peaple who doesn't have no knowledge of anything; you willsee them criticising seyom. They are ignorant better to listen than to criticise.

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 17 днів тому +1

    ቀይ ባህር ወደ ኢትዮዽያ ስለሚገባ ውሃው በስምጥ ሸለቆ የሚገኙ አከባቢዎችን እንዳያፋልስ ያሰጋል!

  • @TedlaTesfaye-o7z
    @TedlaTesfaye-o7z 17 днів тому

    Ahune lemen ayekeseteme, lemenore yemifeleg Ethiopiyawi 1% ayemolame

  • @Mule0411
    @Mule0411 16 днів тому

    5.50 በጣም አስጊ ነው

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 17 днів тому +2

    በዚህ ሲኦል የመጀመሪያው ገቢ እንዳትሆን ንስሀ ግባ በሚድያህ ለበደልከውና ላንጨበጨበልህ ሀጢያት!!!

    • @nuresaniብላታኢድማህ
      @nuresaniብላታኢድማህ 17 днів тому

      ምን ዐይነት ብቃት እና የአገር ተቆርቋሪነት
      ቀድሞ መረዳት ማሰተማር ማመላከት
      ይገርማል
      ምርጥ የኢትዮጲያ እውነተኛ ሰው
      ሁሉም የሚረዳህ ይሁን

  • @mehariwelderufael512
    @mehariwelderufael512 13 днів тому

    ጨቅጫቃ እብድ በዚህ እሳተጉመራ ትጠፋለህ ባህር ሳታገኝ

  • @yoditzekarias6011
    @yoditzekarias6011 15 днів тому

    ማሪዋና ቁሒምካ ዲኻ ሎሚ ኣታ ፈሽኳል ጸኒሕካ ነታ ሓወልቲ ናይ ዓድኹም ካብቲ እሳተ ጎመራ ጭላፍ ናአሽቱ የእማን ቆጺርካ ኣብ ነጸላኻ ቆጺርካ ክትስደድ ኢኻ።

  • @ElsaGidey-mo1bj
    @ElsaGidey-mo1bj 14 днів тому

    Kedada

  • @henokamakonenn-hb5wj
    @henokamakonenn-hb5wj 12 днів тому

    እረሳከው እንዴ ያ ነብስክ እስኪመጣ የምትወደው መንግስት እኮ ነው አውንም መንግስትን አድናቂ ሆነክ ሳይ አይምሮክን በጣም ነው የተጠራጠርነው ይኼ መንግስት ብቃት የለውም ወደድክም ጠላክም በማይረባ መሪ መተዳደራችን ነው የሚያሳዝነን

  • @mamedojhad1531
    @mamedojhad1531 16 днів тому

    ante sew simot tilalek sew betu ferso bergo wust nw

  • @RedwanDlabo-x3u
    @RedwanDlabo-x3u 17 днів тому

    ስለአክሱም ለምንድነው የመተወረው ግን ልክ አይደለህም

  • @yosepharegai8817
    @yosepharegai8817 8 днів тому

    ይህን ሰው እንደሙሁር አንደተንታኝ የሚያቀርበው ሚዲያ እራሱ ወራዳ ረብ የለሽ ሚዲያ ነው

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 16 днів тому

    ምነው ምድረ ማቶ ሁላ ለስድብ ትሮጣለህ ምድረ ዘረኛ መጀመሪያ አዳምጥ ለስድብ ከምቸኩል

  • @a.a7441
    @a.a7441 12 днів тому

    Ahya buda

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 16 днів тому

    ይሄ: የእሳተጎመራ: እና: መሬት: መንቀጥቀጥ: ጉዳይ:-- በንጉሡ: ዘመን: በመጠናቱ: አጠር: ያሉ: ፎቆች: ድርብ: መሰረት:/ ምሰሶ:/ ግድግዳ: ተደርጎ: ይገነባ: ነበር:: “earth quake proof” ሕንፃ: ለመገባት: ቴክኖሎጂ: ከተደረሰበት: በኇላ:- ጥበቡን: ግምት: ውስጥ: ያላስገቡ: ፎቆች: ተገንብተዋል:: እግዚአብሄር: ይድረስ::

  • @Dani3d-l7s
    @Dani3d-l7s 17 днів тому +1

    ከልብ ሰው ነህ ስዩሜ ልክ ነህ አመሰግናለወ

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 17 днів тому

    Ethiopia eko yeraswsn bête mengist mesrat yematichl France eko nat yeserachew begenzebwa ye France Engineroch hulun gizye (France Yserachew ye Ethiopia bête Mengist teblo be Tarik ymezegebal)

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 17 днів тому +1

    ስዮም እንኳን ሰንደቃላማ ስው ጨረቃ ላይወርዶ አያቅም የናሳ ውሸት ነው ወርደውማ ቢሆን ደጋግም እየሄዱ ያሳዮ ነበር ልክ አሁንአበሻን ለማማለል ኮርዶር ልማት እንደሚባለው በቀዝቃዛውጦርነት ወቅት ራሽያን በልጥገናል ለማለት የተከወነ ንው

    • @getachew188
      @getachew188 16 днів тому

      በነዛ ጉዶች ወሬ አእምሮህ ስለተሞላ ነው

  • @Zeyedegebertsadick
    @Zeyedegebertsadick 17 днів тому +1

    ሕዝብን ከአካባቢው ማንሳት ተገቢ ነው። ሰውኛ ሃሳብ ነው እናመሰግንዎታለን።

  • @yosepharegai8817
    @yosepharegai8817 8 днів тому

    አንተ የበክቶች ሁሉ በክት ነህ። ምንድነው ወሬህ ነጥብ አልቦ ተራ ልፍለፋ ሰሚ ኣልባ የደደብ የደንቆሮ መፍትሄ የማይሰጥ ተራ ንግግርህ ሰለቸን ብትተዎው መንአለ?

  • @guyassawessena
    @guyassawessena 16 днів тому

    Hakim Abebech told the nation ten years ago. Who cares...about human life in this country!?

  • @yiga7323
    @yiga7323 17 днів тому

    ምን ይደረግ?

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er 17 днів тому +1

    ችግኝ ስተክል አለ ይሄ አረም ሆዳም

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 16 днів тому

    ሰይም ሀገር ወዳጅ ነህ ይመችህ

  • @Meiry756
    @Meiry756 17 днів тому

    SIYUM TESHOME ‘’’ ISATE GOMERA ‘’’ Aydelem ??? GETACHIN IYESUS CRISTOS : Le’120 Million HIZB ETHIOPIA’wian Ye’BAHR’BER Wede ADDIS ABEBA ( WEDEB ) Ke’QEY BAHR indimeta Ye’QOFERE New Yale ::
    Yih Demo Ye’SIYUM TESHOME ‘’’ TIMBIT’’’ New !!! Yih’demo Des Yemil’new : Mikniatum ‘’’ ETHIOPIA ‘’’ Ke’REHAB + Ke’LIMENA + Ke’DINQURINA + Ke’HUALA QERINET : Litiweta New ::
    Mikniatum Ye’3000 + 4000 + 5000 TARIK Yalat Hager ( BAHR BER ) Sile’Lelat HIZBUA ???????????????? SIYUM TESHOME ?????????????????

  • @nunufekede1272
    @nunufekede1272 17 днів тому +1

    አናተ እስር ቤት ጥብቅ

  • @getachewyemenu8925
    @getachewyemenu8925 16 днів тому

    የሸኔ መንግስት ለዜጎች ደንታ የለውም አይገባህም እንዴ? ጫትህን ቀይርና ሞክረው።

  • @SolomonLema-x5g
    @SolomonLema-x5g 17 днів тому

    የጀዎርን ዶክመንተሪ ኢ,ቢ,ሰ ይዘግብ

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 17 днів тому

    ዘለህ ምእራባውያን ጥልቅ የምትለው ነገር ።እነሱ ደደቡ ያልተማረው አብይ አህመድ ን እንኳን እንድ መንግስት እንደ ፋልሽ ነው የሚያዪት

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 17 днів тому

      የደደብን ትርጉም ሄደህ መዝገበ ቃላት ዉስጥ ፈልገህ በደንብ ደጋግመህ አጥናዉ ከዚያ ባለጌ አንደበትክን ዘግተህ ቆማጣ እጅህን ሰብስበህ በንፍጥ የተሞላ የራስህን ቅል በደንብ ታይበታለህ።ዶ/ር አብይ አህመድ በእንዳንተ አይነቱ ከንቱ ስሙ አይነሳም።rif-raff

  • @a.a7441
    @a.a7441 12 днів тому

    Leba

  • @a.a7441
    @a.a7441 12 днів тому

    Kedada