ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ መአዚዬ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ የስካች ኤግ አሰራር ነው ወድጄዋለው ያስጎመጃል ከሰላጣው ጋር ዋው ነው እጅሽ ይባረክ
ባህሌ እንካን ደህና መጣሽ ጠፉሽ እጁሽ ይባረክ ሁሌም የምትሰሪው አንደኛ ነው❤❤❤
ተባረኪ ለምታሳይን ሁሉ ልዩ ነው አቀራረቡ ያምራል እሞክረዋለሁ
ዋው መአዚ እጅሽ ይባረክ አትጥፌብን❤❤❤
Wowwwwww❤
Keseteshale misteru yenageren ❤❤❤❤❤
የኔ ባለሞያ
❤❤❤
እንኳን እንደገና አየንሽ፣ባህሌ!!❤
Balmwoya 👍🏽❤️❤️❤️
መአዚ እንኳን ደህና መጣሽ እባክሽ አትጥፊ
Wow yene konjo bxm yamral berchih❤❤❤❤
Mech metash meazi sayesh ❤endat dess endalgne
❤❤❤
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
❤
እህቴ እጅሽ ይባረክ አቦ
መዐዚ እንኳን ደህና መጣሽ በጥዋቱ ነበር የጻፍኩት ምን እንደወሰደው እንጃ አንቺ እኮ ዩቲዩብ ላይ አሁን በብዛት ለመጡት አስተማሪና ግንባር ቀደምትና የብዙ ሙያ ባለቤት ነሽና አትጥፊ
👌 wow❤
Ejesh yebark ❤❤❤
እንኳን ደና መጣሽ
Wow welcome
nice
ቆራረጠሽ ብታደረጊው ቶሎ ይደረቃል Brown colorይሁንልሻል በተረፈ ጉበዝ ነሽ ከጀመረሽ ጀምሮ የማይሽ ጠፈተሽ ነበር
Welcome
እጅ ይባርክ
አመሰግንሻለሁ፡እህታችን፡🤗👍🥰
Welcome back
እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ነሽ ከነቤተሰቦችሽ ሰላምሽ ይብዛ
Yeselatawn aserar bitngrin yeslatawnm suce endet setashew?
Enameseginalen bahile. Be airfreiy bintebsewis
endanchi aynet set bagegne bagebawe🎉🎉🎉
ስልኬ ተበለሽቶ አጥቼሽ ነበር ዘሬ አገኘሁሽ በጣም ነበር የምከታተልሽ🎉🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹
AMEN 🙏 AMEN 🙏 LE HULACIHUNEME YEHUNELEN AMEN 🙏 ENAMESEGINALEN DENKE SERA NEWENA 🙏🙏🙏
መአዚዬ እንደው ስሞትልሽ አትጥፊ አንቺን በማየት ያተረፍኩትን ሞያ ልነግርሽ ከምችለው በላይ ነው አመሰግናለሁ በርቺልኝ
Miss you
የተፈጨው ስጋ እንቀላሉ ላይ ሲደረግ እንዳይሰነጣጠቅ መጀመሪያ ስጋው ተቀምሞ በደንብ መታሸት አለበት እህቴ::
👍🏽👏🏽🙏🏽❤️🥰
You are cool but how do you stay fit? You look good
Anquan dehna metash
Two mahe work
ሁሌ እንዲ ነዮልን በናትሽ
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
Looks great
I will definitely try it.
Love your work
God bless you my sister