ማን ያሸንፋል? መቅዲ ወይስ ነቢል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 462

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 роки тому +94

    እችን እምታነቡ ሁሉ እግዚአብሄር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🙏

  • @bezalilly8302
    @bezalilly8302 4 роки тому +429

    ነቢል እንደዚህ አይነት አስደሳች ቪዲዮ ከመቅዲ ጋር እንዲሰራ የምትፈልጉ እስኪ ላይክ 👍👍👍👍👍

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 роки тому +28

    መቅዲ እና ነቢል ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @raheltube4832
    @raheltube4832 4 роки тому +164

    በነገራችን ላይ መቅዲ እና ነቢል ፍቅረኛሞች ይመስሉኝ ነበር ለካ የተለያየ እምነት ተከታይ ናቸው! ይች ናት አገሬ የሚናፍቀኝ ያ ጨዋታው የሰፈሬ፣

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 роки тому

      Metshaf kdus yelela emnet teketay agbu benante mkniyat endidn ylal eshi ehte leza nw anbbu mnbalew

    • @samsungGalaxy-ng1vr
      @samsungGalaxy-ng1vr 4 роки тому

      እኔም

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 4 роки тому +5

      ኧረ ነቢል ቆንጂዬ ሙስሊም እጮኛ አለችው ባለፈው አሳይቶናል

    • @raheltube4832
      @raheltube4832 4 роки тому

      @@zeynebmd1065 አዎ አይቻታለሁ ለዛም ነው መቅዲ በፊት ጓደኛው ትመስለኝ ነበር ይልኩት

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 роки тому

      @@delinatsehaye3649 ምን ላይ ነው የሚለው ?

  • @myharet1221
    @myharet1221 4 роки тому +47

    እናንተን ሳይ ፍቅር በጣም ደስ ይለኛል ነገር ግን ፍቅርኛሞች ባለመሆናችሁ ይከፋኛል ፈጣሪ በጓደኝነታችሁ መካከል ሰው አያስገባባችሁ አይለያችሁ

  • @mekukonjo4834
    @mekukonjo4834 4 роки тому +21

    እናተም ስፈሩም የሰፈሩም ጽጥታ ዳመናውም እጅግ በጣም ውብ ነው እግዚአብሔር ህገራችንን ህዝቦቿን ይጠብቅ እናተም በርቱ

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 роки тому +6

      አሜን 🙏

    • @bezawitegigu2761
      @bezawitegigu2761 3 роки тому +1

      Amen

    • @bezawitegigu2761
      @bezawitegigu2761 3 роки тому +1

      @@nebilnur1 nebilye betamm nuw mwedachu fetari ytubkachu ayleyachu, enduenante clear bu fkr yutumolu ethiopianochun yabzalen!!!!!!!! Love all Ethiopian siblings love you guys more. I wish longevity for all of you.

  • @ላትንሳዚክርአላህ
    @ላትንሳዚክርአላህ 4 роки тому +8

    ውድ እህቶች ቁርአንመቅራት የምትፍልጉ ወደቤቴ ግቡና አብርንእንቅራ በየቀኑ ይለቀ ቃል 🌹☝🌹

    • @obesatahir4334
      @obesatahir4334 4 роки тому

      🖐

    • @rahmabuser697
      @rahmabuser697 4 роки тому

      as wa wr wb men laye

    • @ictmedi
      @ictmedi 4 роки тому

      ጎራ ብለናል። ማሻአላህ። ሰብስክራይብ አርገናል። እኛም ጋ ጎራ ይበሉ። ሰብስክራይብ ያድርጉን።

  • @atikaabdu1714
    @atikaabdu1714 4 роки тому +20

    መቅዲ ስታምሪ ልዩ ወዲሻለሁ
    ደስ ትላላችሁ

  • @sadatesfay1740
    @sadatesfay1740 4 роки тому +3

    ቅመም ነገር ነሽ መቅዲየ ❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕

  • @rabu8621
    @rabu8621 4 роки тому +3

    በጠዋቱ ፈገግታ እናመሰግናለን I Love you❤

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ

    ውይይት ሰፈሩሩሩ ደስስስሲል አየሩ ዳመናነው ፍፍፍፍፍ በዚህ ከውዴጋር ወክማርግ ናፈቀኝ😭 ሙቀት እየተጫወተብኝነው

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 роки тому +1

      አንድ ቀን አይዞን ይሳካል ትእግስት ብቻ ይኑረን

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 4 роки тому +1

      Yes

  • @mursi4130
    @mursi4130 4 роки тому

    ወይኔ ደመናው እና ሰፈሩ ደስ ሲል እንደህ አይነት እንዴት እንደናፈቀኝ አላህ ላገራችን ያብቃን

  • @metadelyirdaw7973
    @metadelyirdaw7973 4 роки тому +3

    ደስ የሚል ጨዋታ ወደድኩት በጣም ስድብ የለለበት ቀጥሉበት እሽ ማሮች

  • @saraa7804
    @saraa7804 4 роки тому +17

    ሳያዮ የሚያምኑ ብፁሀኖች ናቸው ሳላይ ላይክ አድርጌአለሁ ስራ ስጨርስ አይቼ እኮምታለሁ መቅዲን ስወዳት ቅመም ናት እኮ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    ውይ መቅዲ😅😅💗💗💗ስወድሽ

  • @ፈታያብነትአባይኢቲዩብ

    ፈጣራ ፍቅራቹህን ያብዛልን

  • @tenatube9961
    @tenatube9961 4 роки тому

    Wow yemer Betam new yazenanahugn Thank u

  • @Nunu-if6rz
    @Nunu-if6rz 4 роки тому +3

    ነቢል የኔ ማር አገራችን ስላም ነው ወላሂ በጣም ጨነቀኝ ስወደችሁ 💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sofyayoutube3536
    @sofyayoutube3536 4 роки тому +148

    ሀገሬ እናቴ ናት ኢስላም ነው ሂወቴ መቀለጅ አደለም ክብሬ ነው እምነቴ

  • @fafi3005
    @fafi3005 4 роки тому +1

    እኳን ህና መጣችሁ

  • @rahmarr3851
    @rahmarr3851 4 роки тому +7

    አህለን ተናፍቃችኸል ነቢሎ ዳታ አልተከፈተምደ😢😢😢😢😢😢 ወላሂ ኡፍፍ አረ ፍትህህህ

  • @mekdimekdi7331
    @mekdimekdi7331 3 роки тому +2

    ነቢል እና መቅዲ የ ቤተሰብ ጨዋታ ቢወዳደሩ ኣንደኛ😋

  • @kiflomteamer1633
    @kiflomteamer1633 4 роки тому +26

    የዶ/ር ኣብይ ኣገላለፅ ግን መቅዲ እውነት ሚገርም ነው🤣🤣🤣

    • @dahab7484
      @dahab7484 4 роки тому

      በጣም ነው ያሳቀችኝ ክክክክክክ በችግኝ ክክክክ

  • @amentube2977
    @amentube2977 4 роки тому

    ደስ የሚል ጨዋታ#Artist genet nigatu

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 роки тому +2

    ስታምሩ እኮ ምቅድ ቀለል ያለች ልጅ ነት

  • @የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ

    ነቢል ጣፍጭ እብድ ሙቅድዬ የኔ ማርር

  • @abukilove1836
    @abukilove1836 4 роки тому +7

    ነብሎ ግን ለምን ቶሎ ቶሎ vidio አትለቅም youtobe ችሎታክን እያተጠቃምከበት አይዴለም ቡዙ መስርት ትችለሌክ ግን እያሰርክ አይዴለም

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 роки тому +7

    እንደው ስወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ😘😘

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 роки тому

      አሜን 🙏

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 роки тому

      አሜን 🙏

    • @dghjfghh6500
      @dghjfghh6500 4 роки тому

      ግን ፍቅረኛው አመስለኝም ምክንያቱም እሷ ክርስቲያን ትመስለኛለች ግን ቢሆኑ ደስ ይለኝ ነበር

    • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
      @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 роки тому

      @@dghjfghh6500 እኔ እንደዛ መች ወጣኝ የኔ እህት

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 4 роки тому

      ውዶቸ ደምሩኝ እስኪ

  • @bezawitashebir2731
    @bezawitashebir2731 4 роки тому +10

    You guys are so funny I love you all. And God bless you and your friends, I like your relationship. It was so funny when you just keep saying "ቁርጥ" 😂 እና ደግሞ ቶሎ ቶሎ አዲስ ነገር አሳዩና

  • @የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ

    ማርያም ትወቅ ከዘረኛ የጸዳህ ነቢልዬ

  • @betelbbb3884
    @betelbbb3884 4 роки тому

    ይመችህ ደስ የምትል ልጅ ነህ አስቂኝ ናቹሁ ሁላችሁም

  • @madenhayati7176
    @madenhayati7176 4 роки тому

    እናንተን ስናይ ሀገራችን ሰለም ትመስላለች አላህ ሰላም ያምጣልን ለሀገራችን

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 роки тому

      አሜን 🙏

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 роки тому

      መድየ በቅንነት ላስቸግርሽ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አንድ ሽ ልገባ ነው ua-cam.com/video/BVncJXO76Mc/v-deo.html

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 роки тому

      @@nebilnur1 ሰብ አድርገኝ ነቢላ ኡፍፍፍፍ መለመን ሰለቸኝ. ወለሂ 🤗

  • @yaltopyatimes5174
    @yaltopyatimes5174 4 роки тому +1

    Sint gezashiw earphone yet enem megzat efelgalew belilign
    Reply me

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ

    በነገራችን ላይ ጨዋታችሁ ደስ ይላል
    ግን መቅዲ እና ነቢል ምን እና ምን ናቸው መቼም እኛ ስንባል ወሬ እንወዳለን ለጠቅላላ እውቀት ያክል ነው

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 4 роки тому +1

    መቅዲ ነቢሎ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነበር የናፈቃቺሁኚ

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Рік тому

    መቅዲዬ የሆነች ህፃን ነገር ነች ደስ ስትል

  • @gdg8314
    @gdg8314 4 роки тому +1

    እንኳን ደህናመጣህ

  • @dggdff506
    @dggdff506 4 роки тому +2

    አህለን 🇪🇹🇪🇹♥💝 ያገሬ ልጆች

  • @tsionmekuria2824
    @tsionmekuria2824 4 роки тому +1

    እንዴት እንደምታምሩ በፈጣሪ አይለያችሁ ነቢ n መቅዲሾ.....

  • @abdah1425
    @abdah1425 4 роки тому +15

    ከሁሉም ትበልጣላቹ ነገር ግን ብዙ subscribe የላቹም 😭😭😭

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ

    መቅዲ ሸጎጥ የምታረጊው እናቶች ብር ሲሰጣቸው የሚያረጉት ነው ታስቂኛለሽ ነቢሎ ምርጥ ሰው ይመቻቹ

  • @andromedia9649
    @andromedia9649 4 роки тому +2

    I like this channel because it's so realistic... The best ethiopian vlogger no 🧢.
    Greeting from Sweden

  • @moga1236
    @moga1236 4 роки тому +1

    ነቢልየ በሰላም ነው የጠፋቺሁት ተናፈቃቺሆል አህትክን ሰላም በልልኝ ውስጤ ናት

  • @edengurja3886
    @edengurja3886 3 роки тому

    Mekedi&nebil ma fav😊❤❤

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 роки тому +3

    ደሰ ስትሉ አቦ አይለያችሁ በሳቅ ነው የጨረስኩት ቶሎ ቶሎ ናልን ነባዬ

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 роки тому

      አሚንየ በቅንነት ላስቸግርሽ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አንድ ሽ ልገባ ነው ua-cam.com/video/BVncJXO76Mc/v-deo.html

  • @ikmaikma6969
    @ikmaikma6969 4 роки тому +4

    ነቢሎ መቅዲ ስወዳቹ

  • @litse1916
    @litse1916 4 роки тому +1

    Well come back nebilo በጣም ተናፍቃቹ ነበር

  • @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
    @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 4 роки тому +2

    እውይ ስታምሩ መቅዲዬ ስወድ

  • @merondemissie8175
    @merondemissie8175 4 роки тому +1

    እምነት መከፋፈል እንዳይኖር ።አኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ኢስላምንም በጣም እወዳለሁ ሁሉም ወገኔ ናቸው አንዳንድ ሜሴጅ ሳነብ የናንተ ፕሮግራም ላይ አያለሁ ጥሩ አይደለም

  • @HAHA-xd1ds
    @HAHA-xd1ds 4 роки тому

    ያላቹበት ቧታ ያምራል አላህ በስደት ያለነዉ ላገራችን ያብቃን

    • @mariamkasa5825
      @mariamkasa5825 4 роки тому

      Aminnnnnnnnn🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @binyamtemesgen1784
    @binyamtemesgen1784 4 роки тому +5

    That Adam and hiwan impression I'm Dead 😂

  • @sitinahussen9659
    @sitinahussen9659 4 роки тому

    ኡፍፍፍ ስታምሮ በናታችሁ ተጋቡ

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 4 роки тому

    አንደኛ መቅዲ አንደኛ ምችት ይበላችሁ ያራዳ ልጆች ድምቀቶቻችን እኖዳችኾለን

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 роки тому +1

      እናመሠግናለን 🙏

  • @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና

    ብዙ ቀን አየሁ ምርጥ ናችሁ ሰብስክራይብ አደርኩችሁ ስታሩ

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 4 роки тому +1

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት 👌👍መቅዲ ግን የቆጡን አውርድ ብላ የብብቷን ጣለች የሚለውጋ በጣም ነው የምታስቂው በምልክት ሲያሳይሽ ብብቴ ወደቀ እንዴት መጣልሽ ኪኪኪኪኪ በርቱ 👈

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 4 роки тому

    እንዲሁ ሳስበው አየሩ ደስ እሚል ይመስለኛል በጣም ነው ይናፍቀኝ ሀገሬ አሪፍ ነው ነቢሎ በርቱ ቦታውም በጣም ውብ ነው

  • @MVIEWS-tp6yc
    @MVIEWS-tp6yc 4 роки тому +3

    Ante leg gen btam famous ymtkun ymslgal nebilnur ymwedew comment mikdi ymwdat like

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому

    ተናፍቃችሁ ነበር ነቢ ሰላም ፍቅር ለእናት ethiopiaሀገራችን አሚን

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 4 роки тому +1

    መቂዲ ማህተብ አድርጊ
    በተረፈ ደስ ስትሉ መናበባችሁ ደሞ ዋው 😂😂😍

  • @vhgvbvgfh4897
    @vhgvbvgfh4897 4 роки тому +1

    ነቢል ድሮ ድሮ ማለቴ በፊት አልወድህም ነበር አሁን ግን ሰብ ስክራይብ አደረኩህ ወደድኩህ በየቀኑ ቢዶወችህን ካላየሁ ይደብረኛል ወላሂ በጣምነው እምትመቸው ነፃ ሰው ነክ ጭቅ ምናምን አታውቅም ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @minaramohamed3580
    @minaramohamed3580 2 роки тому

    Nebil yene konjo kante fikr yazegn ebak agbgn🤗🤗🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💋💋💋💋💋💋💋💋😔😔😔😔😔😔😔

  • @ሣሪነኝየማየልጅ345
    @ሣሪነኝየማየልጅ345 4 роки тому

    ርየኔውዶችእግዛብሄርፍቅራችሁንያብዛው

  • @kedijangus1271
    @kedijangus1271 3 роки тому +1

    ነቢሎ & መቅዲዬ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 роки тому

    መቅዲ ግን አንደኛዋ ነሽ አስቂኝ የምር ነቢል በርታ ታምራላችሁ መጀመሪያ ደስ አይለኝም ነበር አሁን ግን love it 👌

  • @princesshelensweet9079
    @princesshelensweet9079 4 роки тому +1

    ሰታምሩ አንድ ጥይቄ አለኝ ነባ እና መቅዲ ፍቅርኛሞች ናችሁ እንዴ ምክንያቱም በጣም ነው ደስ እምትሎኝ

  • @jomanehagos8299
    @jomanehagos8299 4 роки тому

    I really subscribe for Mekdi

  • @hayathasen7031
    @hayathasen7031 4 роки тому

    ለመጀመርያ ግዜ ሴት ስወድ

  • @dawittiku2185
    @dawittiku2185 2 роки тому

    መቅዲ በጣም ነው የምትመችኛ

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 роки тому

    ከሚኮ ቤት ነው የመጣሁት 👌👍👍👍👍❤❤

  • @kareemasaid3962
    @kareemasaid3962 4 роки тому

    አህን ነብሎ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @johnalex7833
    @johnalex7833 4 роки тому +9

    the face nebil made when she says weshaaa lol ( so disappointed ) about tom and jerry... nice video

  • @napistringart8069
    @napistringart8069 4 роки тому

    ቪዲዮክ በጣም አሪፍ ነው፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ካሜራህ ምንድን ነው፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @momlove3589
    @momlove3589 4 роки тому +1

    ስታምሩ እኮ

  • @ያአሏህባራነኝ
    @ያአሏህባራነኝ 4 роки тому

    በጣም ያሳቀኝ የእርድ አገላለፅህነው

  • @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ

    የሌለ ናፍቃቹሁኝ ነበር የምር ነቢሎ የወንዶች ጓዳይን ለማስረዳት ያረከው ነገር ሀሀሀሀሀሀ በሳቅ

  • @ath1381
    @ath1381 2 роки тому

    የቤተሰብ ጫወታ ተወዳደሩ ebs ላይ

  • @ልቤነውጠላቴ
    @ልቤነውጠላቴ 4 роки тому +3

    እረ እኳን ደናመጣቹ እዴት ናፍቃቹኝ ነበር እደኔ የናፈቋቹ እስኪ ላይክ አርጉኝ እኔ ደሞ እነሱን ልይ

  • @hayathasen7031
    @hayathasen7031 4 роки тому

    በርቱ ግን የምትለያዩበት ግዜ ዚመጣ ይከብዳችዋል

  • @rozaseid401
    @rozaseid401 4 роки тому +3

    እረ ነቢል በሳምንት ቢያንስ 2 ግዜ ቪዶ ስራ ምርጤዋ በርታልኝ በርታ

  • @daveman5286
    @daveman5286 4 роки тому +1

    nebil nafekehege neber bro

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 4 роки тому +2

    😀😀😀😀 አረ መግባባት ደስ ስትሉ ተናፍቋችሁ ነበር 😍😍😍

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 роки тому

      እናመሠግናለን ኤዲ 🙌

  • @dhfhfhuu609
    @dhfhfhuu609 4 роки тому +1

    በተረፈ ሁሌተቹሁም ተምረለቹ መቅድ ሤት ነኝ እነ አለቅሽም ግንብሆንም ሤት ሥትነከ የመኛል አሎት አደረሽን እደትጎጂ ተጠቀቅ ከወዶቹ እደዝህ የምልሽ በፈቅር ወሥጥ ሠተዎቅ እደቶድቅ ደሞ በጠም አትወደጂወ አድ ነገር ብሆን ሌለ ሥት ወዶ ብሆድ ትጎጂአሌሽ እሡ እወነት ከልብ ምወድሽ ከሆነ ኦኬ ሤት ሥለሆንኩኝ አቀለወ ወደዉ ፍቅሩ ገብቶብሽ ኋለ አደትቸገር ነወ ዘሬ ለይተዎቅሽ ይችለል ግን ኋለ ልተዎቅሽ ይቺለል ልለ በል አግብተሽ ረሡ በሠለም አትኖርም እዎቅ ነ ተጠቀቅ ከፈቅረ ዘሬ ወደሜ ነወ ልትይ ትችየለሽ ግን ከነት ከበት የለተወለደ ወድሜ እህቴ እየሉ ኋለ ለይ በፈቅር ዎድቆ ሥቶቹ የበዱ አሉ ተደ እደዚ የበደችለት ዎድ ግን ተደር መሥርቶ ቤቱን ይኖረል ተድሎ እሡወ ለረሡወ ተብደሌች እህቶቼ በጠቀለይ እረሠቹሁን ከፍቅር ከምበል በሸተ ጠብቁ አደረቹሁን ወድ እደፈቅርሽወ ምረደ ለሤት ምየዝን ወድ በዝን ሠአት ትንሽ ነወ አደረ አደረ ሤቶቺ እረሠቹሁን ጠብቁ ፍቅር ከምበል በሽተ ፈቅር መለት ከተበለ እጅ ከልተበለ መልሤ ይበለሸል ይደፈሽለ ዎዶ መጠት እነ ጨለመ አድ ነወቸወ እዎቁ

  • @taibah6535
    @taibah6535 4 роки тому +4

    ሠማያዊ ፈረሥ እንደት እንዳሣቀኝ

  • @መልካምቃልከስጦታወችሁሉት

    ኪኪኪኪኪ እርድ መቅዲ & ነቢ😘😘💘👌👍

  • @aseeabee9849
    @aseeabee9849 4 роки тому

    Wow dasi sitilu keep o going nirbel

  • @wazircell3412
    @wazircell3412 4 роки тому

    ማች ታረጋላቹ ደስ ስትሉ

  • @ፈቲነኝየአላህባሪያ-በ1ጀ

    የምወዳቻህ አላህ ይጠብቅህ

  • @selamalemu8526
    @selamalemu8526 4 роки тому

    Neba how long u now mekdi ?

  • @ነፂኢትዮጵያዊት
    @ነፂኢትዮጵያዊት 4 роки тому +2

    ሁለታችሁም በጣም ደት ትላላችሁ መቅዲ ግን አንድ እንብድ ጓደኛ አለችኝ ኪዲ ትባላለች ቁጭ እሷን እብደትሽ ዛሬ ስደት ቢለየንም እሷ ስትመረቅ ለኔ ደሞ ትምሮ ለምኔ ብዬ ስደት😒 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም እሱ ያለው ነው ሚሆነው

  • @senitube5770
    @senitube5770 4 роки тому

    ውድ ያገር ልጆች ሰብስክራይብ እየተደራረግን አብረን ብናድግ ምን ይመስላቹሀል?በሃሳቤ ከተስማማቹ ወደኔ ብቅ በማለት አሳዉቁኝ

  • @ቃልበቃልቃልበቃል-ቈ7ፀ

    ሲመቹኝ እነዚህ ልጆች

  • @keduyenewa
    @keduyenewa 4 роки тому +1

    💞💞🇪🇹ስወዳቹ

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou2181 4 роки тому +1

    ናቲ ደስይለኛል ቁመቱ አይላይክ አጭር ወንድ ስለማሎድ ነው

  • @bezawitlencha9791
    @bezawitlencha9791 3 роки тому

    Nebiloye siwedachihu beteley mekid❤️❤️❤️❤️

  • @ሊድየሴትየእናቷልጅ

    መቅዲዬ የኔ ውድ ስወዳት

  • @ejdjeadhdhdhda5413
    @ejdjeadhdhdhda5413 4 роки тому +2

    መቅዲ የነቢል ድምቀት ናት

  • @galrayagalraya3993
    @galrayagalraya3993 4 роки тому +1

    Mekdi wedddddd💝💝💝💝

  • @sitranbedru4667
    @sitranbedru4667 4 роки тому +6

    I was laughing my ass off for all 18 minutes...😂😂😂😂

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 4 роки тому

    You guys are the best!!!!! More blessing for you♥♥♥♥

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 4 роки тому

    Wow betam new yemitamerut selam lehugerachin yibiza