Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ጎበዝ ዝልጅ ነህ ወላሂ የምታስተምረው ሁሉ በጣም ነው የሚገባው 🥰🥰🥰
i needed this bro. good job👏
በርታልን አቦ
Aselamu aleykum werahmetulahi weberekathu habibi jezakellah
የልጅ ብስል አላህ ያሳድግህ ሰብስክ አድርጌሃለሁ ለኔም መልስልኝ በርታ አድንቅሃለሁ
Paypal account personal Account adrgie kefche aqalewu ahun endiet new meqeyer yemchlewu ebakh melsun ngeregn please 🥺🙏🙏🙏
በናትክመልስልኝያ ለፔፓል ያለኢንተርናሽናልቪዛካርድ መጠቀምይቻላል እኔምንምነገርየለኝም በባንክአካውንትመጠቀምአይቻልም???
ሰላም ነህ ? የpaypal account ባሳየህን መሰረት ከፍቸ ነበር።ሁኖም ከአዋሽ ባንክ አካውንቴ ጋር ማገናኘት አልቻልኩም ።ብታሳየኝ
paypal aykfatim alegn eski kifatlign
Please make us UA-cam short fund from opening up to monitization
ሠላምወድሜ እትዩብ መክፈትፈልጌ እቢአለኝ እሥት አሥረዳኝ
as wr wb Beteleyaye app yeseranewun birr indet wede PayPal accountachin mastelalef inchilalen
Kifiyawu endet newu Mike flew ena yeakawunt amolals endet newu weym biru bemn melku newu migebawu bank
በ bank ነዉ። studio ላይ ይሞላል👍
በውስጥ ባገኝህ ጥሩ ነው።
Blog lay article yemagegnbetn free website eski ngeregn please yaahi🙏
ከpaypal ዉጪ ለላ app yelem ende bro paypalko wuch lay sew yasifeligal
ወድንም ትክቶክ እንዴትነዉ ብርየምከፍለዉ አከፋፈቱንም ብትነግረን
As we we.. ሰላም ሠላም እንዴት ነህ። youtube አከፋፈት አሳየኝ። እናም tik tok አልከፍትም ብሎኛል ተባበረኝ
አሰለም ወለይኩም ወንድሜ ሰለም ነው
ወዐለከሰላም ወራ ወበ
Walekum asalam waramatul wabarakatuh
Hi be PayPal yale genzeb endat endmnkbel asayn please
Telegram kalek pls selmflg new wendma
Ahlen bro እናመሠግናለን ሠአት አልሞላልኝ አለ ሞኒ ሳልሆን አመቱ ቢያልፍ ችግር አለው? ከፍየ ሰአት ከማሥሞላት እራሤ ቀስብየ ብሞላው ይሻላል ወይስ ?
አዎ እራስሽ ቀስ ብለሽ ብትሞይዉ ይሻላል አመት ቢያልፈዉም ምንም አይነት ችግር አይፈጠርም👍
@@SUteck jezak allahu kheyran wondme ሌላ ቻናል ነበረኝ እሡም ሰቡ ሞልቶ አመት ካለፈው አይቀበልሽም ብለውኝ ነበር ይሄን የከፈትኩት አመሠግናለሁ
Good boy 🤠😙
ስልክ ቁጥር ስጠኝ
Ke jerba yalewn classical pls link lakiligni
Instagram ethiopia lay yikeflal?🙏🙏🙏🙏
ዩ ቲዩቤ ሌላ ሰው ከፍቶበታል ምን ማረግ እችላለሁ እባክህን በአላህ
Hii biro
የሱ እስኪ ስለ ፔፓል አካውንት ስራልን እኔ ፔፓል አካውንት ከፍቼ ነበር ግን አይሰራም ምክንያቱም Your country is not available ይለኛል ስለዚ በምን መልኩ የሚሰራ የፔፓል አካውንት መክፈት ይቻላል
Plc የ ክፍያ አሰራር አሳየኝ 🙏
Enbi aleshilgn min ladergew
ሰላም ለዚህ ቤት የዩቱብ ሻናል ከከፈትኩ 4አመት አለፈኝ በእርግጥ እስካሁን አልተጠቀምኩበትም ከዚቡሀላ ቶሎ ለማሳደግ ተባበረኝ ሊንኬን
ቲክትክ በእይታ እንዴት እደሚከፈል ስራልን
እስኪ ብሮ በፌስቡክ ሞኒታይዜሽን አሞላል አሳየን
በዉስጥ አዋረኝ ባላ
FAC bouk indat makafat indona asayan
VPN bntekems
አይቻልም በሱ method ብዙ ሰዉ ተጠቅሞ አልሆነለትም
ua-cam.com/video/JjIm-JGNL7U/v-deo.html ሚስጥር አለው
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ዋበር ከአ ወንድም ለሠራክ፣ምሽ፣አልህ፣ብትል ግራም መልሰሊኝ
how can i contact you please
ወአለይኩምስላምወራህመቱላሂወበርካትሁሰላም ያገሬልጆችይህንንኮሚትየምታነቡ በቅንነት ስብ ሳትሉአትለፊኝ
በጣም ጎበዝ ዝልጅ ነህ ወላሂ የምታስተምረው ሁሉ በጣም ነው የሚገባው 🥰🥰🥰
i needed this bro. good job👏
በርታልን አቦ
Aselamu aleykum werahmetulahi weberekathu habibi jezakellah
የልጅ ብስል አላህ ያሳድግህ ሰብስክ አድርጌሃለሁ ለኔም መልስልኝ በርታ አድንቅሃለሁ
Paypal account personal Account adrgie kefche aqalewu ahun endiet new meqeyer yemchlewu ebakh melsun ngeregn please 🥺🙏🙏🙏
በናትክመልስልኝያ ለፔፓል ያለኢንተርናሽናልቪዛካርድ መጠቀምይቻላል እኔምንምነገርየለኝም በባንክአካውንትመጠቀምአይቻልም???
ሰላም ነህ ? የpaypal account ባሳየህን መሰረት ከፍቸ ነበር።ሁኖም ከአዋሽ ባንክ አካውንቴ ጋር ማገናኘት አልቻልኩም ።ብታሳየኝ
paypal aykfatim alegn eski kifatlign
Please make us UA-cam short fund from opening up to monitization
ሠላምወድሜ እትዩብ መክፈትፈልጌ እቢአለኝ እሥት አሥረዳኝ
as wr wb Beteleyaye app yeseranewun birr indet wede PayPal accountachin mastelalef inchilalen
Kifiyawu endet newu Mike flew ena yeakawunt amolals endet newu weym biru bemn melku newu migebawu bank
በ bank ነዉ። studio ላይ ይሞላል👍
በውስጥ ባገኝህ ጥሩ ነው።
Blog lay
article yemagegnbetn free website eski ngeregn please yaahi🙏
ከpaypal ዉጪ ለላ app yelem ende bro paypalko wuch lay sew yasifeligal
ወድንም ትክቶክ እንዴትነዉ ብርየምከፍለዉ አከፋፈቱንም ብትነግረን
As we we.. ሰላም ሠላም እንዴት ነህ። youtube አከፋፈት አሳየኝ። እናም tik tok አልከፍትም ብሎኛል ተባበረኝ
አሰለም ወለይኩም ወንድሜ ሰለም ነው
ወዐለከሰላም ወራ ወበ
Walekum asalam waramatul wabarakatuh
Hi be PayPal yale genzeb endat endmnkbel asayn please
Telegram kalek pls selmflg new wendma
Ahlen bro እናመሠግናለን ሠአት አልሞላልኝ አለ ሞኒ ሳልሆን አመቱ ቢያልፍ ችግር አለው? ከፍየ ሰአት ከማሥሞላት እራሤ ቀስብየ ብሞላው ይሻላል ወይስ ?
አዎ እራስሽ ቀስ ብለሽ ብትሞይዉ ይሻላል አመት ቢያልፈዉም ምንም አይነት ችግር አይፈጠርም👍
@@SUteck jezak allahu kheyran wondme ሌላ ቻናል ነበረኝ እሡም ሰቡ ሞልቶ አመት ካለፈው አይቀበልሽም ብለውኝ ነበር ይሄን የከፈትኩት አመሠግናለሁ
Good boy 🤠😙
ስልክ ቁጥር ስጠኝ
Ke jerba yalewn classical pls link lakiligni
Instagram ethiopia lay yikeflal?🙏🙏🙏🙏
ዩ ቲዩቤ ሌላ ሰው ከፍቶበታል ምን ማረግ እችላለሁ እባክህን በአላህ
Hii biro
የሱ እስኪ ስለ ፔፓል አካውንት ስራልን እኔ ፔፓል አካውንት ከፍቼ ነበር ግን አይሰራም ምክንያቱም Your country is not available ይለኛል ስለዚ በምን መልኩ የሚሰራ የፔፓል አካውንት መክፈት ይቻላል
Plc የ ክፍያ አሰራር አሳየኝ 🙏
Enbi aleshilgn min ladergew
ሰላም ለዚህ ቤት የዩቱብ ሻናል ከከፈትኩ 4አመት አለፈኝ በእርግጥ እስካሁን አልተጠቀምኩበትም ከዚቡሀላ ቶሎ ለማሳደግ ተባበረኝ ሊንኬን
ቲክትክ በእይታ እንዴት እደሚከፈል ስራልን
እስኪ ብሮ በፌስቡክ ሞኒታይዜሽን አሞላል አሳየን
በዉስጥ አዋረኝ ባላ
FAC bouk indat makafat indona asayan
VPN bntekems
አይቻልም በሱ method ብዙ ሰዉ ተጠቅሞ አልሆነለትም
ua-cam.com/video/JjIm-JGNL7U/v-deo.html ሚስጥር አለው
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ዋበር ከአ ወንድም ለሠራክ፣ምሽ፣አልህ፣ብትል ግራም መልሰሊኝ
how can i contact you please
ወአለይኩምስላምወራህመቱላሂወበርካትሁ
ሰላም ያገሬልጆችይህንንኮሚትየምታነቡ በቅንነት ስብ ሳትሉአትለፊኝ