ታናሿን ያሳበዳት !!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 49

  • @Nunu-hq5vf
    @Nunu-hq5vf 8 місяців тому +5

    ጌታ ይባርኮት ፓስተር ስለጌታ ስራ መቆም እንደዚህ ነው፣ በትህትናና በእውነት ያለምንም ቅናትና ክፋት።

  • @jordanshalom1601
    @jordanshalom1601 8 місяців тому +10

    በእውነት ወንድም ያዕቆብ እግዚአብሄር ይባርክዎት እንደእርሶ ያለ ትሁት እና በሰወች ውስጥ ያለውን ፀጋን የሚያነሳሳ እግዚአብሄር ያብዛ ባገራችን ።

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 8 місяців тому +1

    እኔ የሰበታ ልጅ ነኝ ኩማን አቀዋለዉ መጣም ትዉት መልካም ልጅ ነዉ ስላተ ጌታ ይባረክ❤

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 8 місяців тому +6

    የተወደደ: የእግ: /ር: ሰዉ: ያቆብ: ወንድሜ: በጣም: መልካም: ሰዉ: ትህትናህ: በጣም: ይገርመኘል: ተባረክ: ወንድሜ: ያቆብ

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እታለም ፀጋ ይብዛላችሀ! ስልኩን ብናገኝ የወንጌላዊ ኩማን እባክሽ? በብዙ ተባረኩ::

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 8 місяців тому +1

    እንዲህ የሚያበረታታ ድሮ 1ሰዉ ኣዉቃለሁ ኣሁን ሁለተኛ
    እንደዉም የተገለጠ ፀጋ ከታወቀ እርዱኝ ኣብረን እናጥፋ ነዉ የበዛዉ ጌታ ይባርክዎት

  • @AfeworkG
    @AfeworkG 7 місяців тому +2

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: በመካከላችሁ ያለው መንፈስና ውይይታችሁ አሁን ግራ የሚያጋባ የሆነውን ሳይሆን የድሮውን ክርስትና ነው ያስታወሰኝ:: ትሁት የዋህና በፍቅር የተሞላውን የራስን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ክብር ብቻ የሚሻውን ክርስትና::

  • @selamberha9855
    @selamberha9855 8 місяців тому +2

    ደስ የሚል ምስክርነት ነው እግዝያብሔር ይባርካችሁ የዝህን አገልጋይ አድራሻ(ስልክ)መልካም ፍቃድ ከሆነ ብትነግሩን

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 8 місяців тому +3

    ዋው የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ያስደንቃል ተባረኩልኝ የሚገርም ምስክርነት ነው ።

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 8 місяців тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ ድንቅ ምስክርነት

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 8 місяців тому +3

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን❤

  • @martasila5996
    @martasila5996 8 місяців тому +1

    May God multiply spiritual Father's.

  • @selamselam366
    @selamselam366 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ መልዕክት ነው አይን መከፈት ይሁንልን ጌታ ሆይ በዚህ ባርከን ተባረክ ነብይ ኩማ ተባረኪ እታለምዬ

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ወንድም ኩማ ጌታ ይባርክህ የፀጋው ባለቤት ክብር ለሱ ይሁን ተባረኪ እታለም

  • @shimeshime9490
    @shimeshime9490 8 місяців тому +2

    ተባረክ ጌታአሁንም ያበርታህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 8 місяців тому +1

    በነገር ሁሉ ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመር እኔ የአጎቴን ሙሉ ስም ኩማ በቀለ ስሰማ ልዩ ደስታ ይሰማኛል ጌታ ይመስገን ይባርክልን ይጠብቅልን

    • @ShasheMs
      @ShasheMs 8 місяців тому

      ጌታ ክብሩን ይውሰድ ስልኩን አስቀምጡልን

  • @martasila5996
    @martasila5996 8 місяців тому

    Well done brother Yakob. You are a great blessing.

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 8 місяців тому +4

    ከምስክርነታቸው የተነሳ ድል ነሱ
    የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን

  • @martasila5996
    @martasila5996 8 місяців тому

    Thank God for godly mentors.

  • @abelo6917
    @abelo6917 8 місяців тому +2

    ጸጋውን አብዝቶ ያድልህ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 місяців тому

      አሜን ለእርሱ አሁን ለአገልግሎት ወለጋ ሄዶ መኪና ሰለማይነቃነቅ ነገሩ እንዲለወጥ ጸልዩለት

    • @Nunu-hq5vf
      @Nunu-hq5vf 8 місяців тому

      ጌታ በነገር ሁሊ ይርዳው፤ነገርን ሁሉ ለመልካም የሚለወውጥ አምላክ ከርሱ ጋር ይኹን።

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 8 місяців тому

    Hulachehum tebareku ye Egziabeher sera denk new!!!

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 8 місяців тому

    Egziabiher yibarikachu.

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 8 місяців тому +1

    Waiting Kuma’s interview. Interesting

  • @edjigayehuayana1001
    @edjigayehuayana1001 8 місяців тому +2

    Waaqayyoo gooftaa dha ❤❤❤

  • @azebberhane4035
    @azebberhane4035 8 місяців тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እታለም እባክሽ
    የነቢይ ኤሊያስ አብጤን ስልክ ካገኘሽ እባክሽ ላኪልኝ

  • @saralema6391
    @saralema6391 8 місяців тому

    ተባረኪ እህታችን የኩማን ስልኩን ብየትተዪልን ተባረኪ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  8 місяців тому

      አሜን ለባርኮትዎት
      0919871817
      0947637149

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 8 місяців тому +1

    እህታለም የኩማን ምስክርነት ቆረጥሽው

  • @Atsede-p8y
    @Atsede-p8y 8 місяців тому +1

    ወደ አዳማ ናና አገልገለን ነብይ ኩማ

  • @cr7_editzz174
    @cr7_editzz174 8 місяців тому +2

    እውነተኛቹ ተደብቀው ሀሰተኛቹ መድረኩን ተቁጣጠሩት

  • @azeblemmadulla7564
    @azeblemmadulla7564 8 місяців тому

    Brotherhood and fatherhood 🎉🎉🎉

  • @belaytulutadese1802
    @belaytulutadese1802 8 місяців тому +1

    እባክሽ የነብይ ኩማ በቀለን ስልክ ፃፊልን

    • @elsabetezemachu1528
      @elsabetezemachu1528 8 місяців тому

      Enam eflgalhu

    • @Nunu-hq5vf
      @Nunu-hq5vf 8 місяців тому +1

      አገልግሎቱን ለመደፈግ የነቢዩን ኩማን ጻፊልን

    • @helentekie5141
      @helentekie5141 8 місяців тому

      Please me too🙏🙏🙏

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 8 місяців тому +1

    Ethuya ye khumne selke askmcheln

  • @yosefbezaiet3236
    @yosefbezaiet3236 8 місяців тому

    Sega yebza

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 8 місяців тому

    አልወረደም

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤