የወልቃይት ጠገዴ ወጣቶች ልብ የሚነካ የደስታ አገላለጽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 464

  • @iamehipia3712
    @iamehipia3712 3 роки тому +122

    አማራንኮ የምወዴው በምክንያት ነው ለአንድ ethiopia🇪🇹 ብቻ የሚታገል ነው አቦ ይመቻችሁ

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 3 роки тому +1

      ግን እኮ የያዝከው ባንድራ የወያኔ ነው እቶፕያን የምያፈርስ ኮከብ በሰርክል የአልሙናይት ምልክት ያለበት ነው ባንድራው ብቀር

    • @fikrtemohamod8001
      @fikrtemohamod8001 3 роки тому

      @@lensakuma5547 ጀአይዛችሁ

    • @fikrtemohamod8001
      @fikrtemohamod8001 3 роки тому

      በጣምነው ልቤ የተነሳው መጣሁ ከሀገሪ እሞታለሁ መጣሁ በርቱ

  • @rabiyabintseid4052
    @rabiyabintseid4052 3 роки тому +296

    የት ናችሁ ነፍጠኞች ላይክ የለም እሣ ግን እኔ ብቻ ነኚ ደሥ ያለኚ 💚💛❤️

  • @حديت.بنت.بلايحبشي
    @حديت.بنت.بلايحبشي 3 роки тому +42

    በጣም ደስ ብሎናል ስንት ወገኖቻችን ገብረን ቢሆንም ነፃ ስለወጣን የሞቱለት አላማም ተሳክቶል ኢሻ አላህ በወለጋ ኦረሞወች የሚያርዶቸው የወሎ ቤተ አማራወችም ወደ ወሎ መጥተው እምንሰበሰብበት ቀን አይርቅም

    • @haymiyewerkuljigs1787
      @haymiyewerkuljigs1787 3 роки тому +3

      አይቀርም የኔ ውድ ደማችን ፈሶማ አይቀርም ወደፊት ግዜው የኛ የአማራዎች ነው የሚሆነው

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 роки тому +1

      @@haymiyewerkuljigs1787 የናተደሥታ።የሞላው።አማራደሥታነው።በርቱ

    • @እሙነኝየወግዲልጂነፍጠኛዋ
      @እሙነኝየወግዲልጂነፍጠኛዋ 3 роки тому

      ኢሻአላህማር😘😘😘😘😘😘😘

    • @sarabeyene9921
      @sarabeyene9921 3 роки тому

      ተክክል

    • @asdrasdr7357
      @asdrasdr7357 3 роки тому

      እንኮንም..ደሰ..አላቺሁ..አላህ..አሰካላችሁ..

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 3 роки тому +16

    አማራየ በርቱ አሁንም ጠላት በዝቷል ወገኔ በ በእየ ቦታዉ አማራ እየተገደለ ነዉ አማራነት ኩራት ነዉ !!

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 3 роки тому +50

    ፋሲል ከነማ የአማራወች አርማ 🇦🇹🇦🇹

  • @kalkedanaaa8295
    @kalkedanaaa8295 3 роки тому +19

    ለሁሉም ጊዜ አለው እንኳን ደስ አላቹ ወልቃይቶች ነፃ በመውጣቹ

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 3 роки тому +61

    ይህን ደስታ የሚቀማ ማንም ምንም በምንም አይነት አይኖርም

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 3 роки тому +17

    ቀና በል ወገኔ ።ክቡር የጎንደር አማራ ሐገር ወዳዱ በደም ባጥንትሕ ማንነትሕን አስከብር።አማርን ለማጥፍት የቋመጡ እራሳቸው ይጠፋሉ።ዘላለም ደስ ይበልሕ።

  • @aschalewambaw6943
    @aschalewambaw6943 3 роки тому +16

    አቦ ደስታችሁ ይብዛ ።
    ይህን ማንነታችሁንና ሠላማችሁን ነጥቋችሁ የኖረ ህይወቱ ትነጠቅ ።

  • @solynalove434
    @solynalove434 3 роки тому +7

    የኔ ጀግዊች ሁል ግዜ ድል በድል ሁኖልኝ ጌታ ከናተጋ ይሁን ሀገር ወዳድ ኩሩ የአማራ ህዝብ እንኳን አደርሳችው ለገና በአል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 роки тому +46

    💚💛❤እንኳን። አደረሳችሑ። ወገኖቼ። አለ ጌታ። ወልቃይት።

  • @tube5313
    @tube5313 3 роки тому +23

    ደሞቼ አማራዎች የኔ ልዩዎች ሠላማችሁ ብዝዝዝት ይበል ውድድድድድድድ እንደ አማራ ህዝብ ፍቅር የለም እኮ

  • @alemayehuabedela83
    @alemayehuabedela83 3 роки тому +32

    በርቱ አማራ ማስ ሚዲያ ,

    • @azeblimenih2906
      @azeblimenih2906 3 роки тому

      ሁሉም አማራ አንድ መሆን አለበት ሸዋ ሲነካ ጎንደር ጎጃም ወሎ

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 3 роки тому +12

    I am Form eritrea i Love you welkait jiganu🇪🇷🤝🇪🇹🙏

    • @azemeraliebe8763
      @azemeraliebe8763 3 роки тому

      Anta hasawi kankaka tigrija ketifeu ykalesu alewu ,nska gn hmum ktkewn aleka, eti hakeja eretrawi komeu aygebrn eyu🤫

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 3 роки тому

      @@azemeraliebe8763 sel mentay kedem hiji ms amharu konkum meshi ketetfuna mexikum nerkum lomi dea entay terkebe metewi mesiankum si hiji ne tigrinya ketefuna do gele tbelu amharu nakum yekerbkum mikniyatu Tegaru ethiopiawyan ekum 4 ntibi amharu kea ethiopiawyan eyom eritrea kea nay 9beher eya dihar kea nihena eritreawyan aynfeltkumn ena mikniyatu ayrsenayon zewahze demna bsenkekum hebri aynkum des aybelnane elkum ketseguna kelekum resikemo dekum kab addis keseguna kelekum 🤮🤮

  • @jimmymiku3293
    @jimmymiku3293 3 роки тому +9

    Eritrean are always with you. Wolkait Tegele Humera belong to Amhara Gonder. Eritrea SRE your neighbour now. You are wellcome to Eritrea 🐪🇪🇷🐪🇪🇷🇬🇳🇬🇳🐪🇪🇷

    • @lionla5328
      @lionla5328 3 роки тому

      Jimmy Miku thank you that is what we want to restore Gondar to Asmera and Asmera to Gondar through Humera

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 3 роки тому +14

    *ጎንደር እንኳን ደስ ያለሽ!*
    ጠፍታ የነበረች ልጅሽን "ወልቃይት ጠገዴን" አገኘሻት!

    • @stopamharagenocide5027
      @stopamharagenocide5027 3 роки тому +1

      እልልልልልልልልልልልልልል እግዛብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 3 роки тому +8

    ወገኔ እንኮን አደረሰችሁ በጣም ደስስስስ ትላላችሁ ያመት ሰው ይበላችሁ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 3 роки тому +4

    በጣም የሚገርም የሚአም ታሪክ ነው ፈጣሪ ይፋርድባቸው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏❤❤❤ መልካም አመትባል እንኳ ደስ አላችሁ በርቱ እራሳችሁን ጠብቁ አማራነት ኩራት ነው🌳🌻🌳🌻🌳🌻🌻🌳

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 3 роки тому +14

    የእውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ሰው በገዛ ሀገሩ ላይ እንዲህ አይነት ግፍና መከራ ሲደርስባቸው በእውነት ያማል እንኳን ነፃ ወጣችሁ ወገኖቸ የእውነት ደስ ብሎኛል፡፡

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 3 роки тому

      ጥላችን ጁታዉብቻናብቻ ላይመለሦ ተቀበረ እካንም አደረሰችሁ የገናበአል

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 3 роки тому +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጊዜ ለኩሉ ወገኖቸ ከዚህ በላ እምትደሰቱበትን ሰላምን ይስጣቹ

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 3 роки тому +34

    ወልቃይት አማራ እንጂ ተግሬ አይደለሁም በግድ አማራእነቴን አታስቀይሩኝም

  • @jhonmeatisy7346
    @jhonmeatisy7346 3 роки тому +1

    በእውነት በጣምነው ያስደሰትኸኝ የጄ/ል አሳምነውፅጌን የለበሰውን ወጣት በታላቅ አክብሮት አመሰግናለሁ ። አማራነትን በወርቅ ደሙ አሻራ የመሰከረልን የአማራው አብሪ ኮከባችን አይበገሪው ዳይመንድ በአማራ ህዝብ ልቦና ታትመህ ለዘላለም ጅግንነትህና አይበገሪ ነበልባል ና ትታግ ዳይመንዳችነህ በታላቁ ህዝባችን ስም ለቤተሰቦችህ መፅናናትንና ላንተም አምላካችን በቅዱሳን ስፍራ በፀደገነት ነፍስህን ያሳርፍልን አሜን አሜን አሜን
    ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏🙏🎤🎤🎤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ድል ለአማራ ገና ብዙ እናያለን እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
    @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 3 роки тому +29

    የመለስ ዜናዊ ስራ አያችሁ ሸርሪት ድር ሰረቶ ነዉ የሞተዉ ብቻ እንኳን ለእዚች ቀን አበቃችሁ አማሮች እወዳችሁዋለሁ እንደ አማራ የተገፋ የለም አንድ ቀን ግን አማራዬ ከፍታ ላይ አያታለሁ የጊዜ ጉዳይ እንጂ አይቀርም

  • @majidalzaabi6735
    @majidalzaabi6735 3 роки тому +11

    እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ይመስገን

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 3 роки тому +18

    እንባየንመቆጣጠር ያቃተኝ ወልቃይት😢😢እግዛብሄር ይመሥገን ይሄንያሳየኝ ድግልሆድ ክብርሞገስላችይሁን 😢🙏🙏

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 роки тому +14

    አማራ የአገሩ ባለ አደራ ነው 🇲🇱

  • @redatyilma6850
    @redatyilma6850 3 роки тому +8

    God bless you and help 🇪🇹Ethiopian people Amen

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 3 роки тому +50

    ስንቱ ይችን ቀን ለማየት ተሰዋ 😥😥😥

  • @lidacall6320
    @lidacall6320 3 роки тому +7

    አማራነት ክበር ነው ክረትምነው አልልልልልልልልልልል አንኳን ለዝህ ቁን አድረሰን ትአመሰግን አምለካ

  • @eriascari4992
    @eriascari4992 3 роки тому +20

    WE ERITREANS LOVE HUMERA WELKAIT THEY ARE OUR BROTHERS OUR BORDER IS WITH AMHARA..THIS DIRTY WEYANE AGAME TIGRAY SEPARATED US...THE BORDER WIĹL OPEN AND TRADE WILL BE GOOD BETWEEN AMHARA AND ERITREANS...LOVE FROM ASMARA ERITREA

    • @yeasaminewlij5267
      @yeasaminewlij5267 3 роки тому +1

      we love you back too, we heared how ertrean was love from our parents now it is time to restore our relationship. i will be soon in Asmera which i wish to see.

    • @alemethiopiawittube4604
      @alemethiopiawittube4604 3 роки тому

      Love to you miss you ertiraeans people pease and great for ever 😍

  • @elhammohammed4137
    @elhammohammed4137 3 роки тому +45

    ወላሂ በእንባ ነው ያየሁት

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 роки тому +12

    ለሰማዕታት ወንድሞቻችን ነፍስ ይማር እንኳን ደስ አላችሁ አማራነት ኩራት ነው 🌱☘️🍀🌲💚💛❤️

  • @elhammohammed4137
    @elhammohammed4137 3 роки тому +30

    አማራነቴ ክብሬ ኩራቴ ነው

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 3 роки тому +8

    እንደት በኢትዮጵያ ምድር ላይ አማርኛ አታውሩ ይባላል ጉድ እኮ ነው እንኳን ነጻነታችሁን አገኛችሁ ወገኖቻችን ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ

    • @stopamharagenocide5027
      @stopamharagenocide5027 3 роки тому +1

      ተረኛው ብልግናም ጀምራል ህዝብ ሆይ አጥብቀህ ታገል ኬኛው እውር መንጋ ነው።

    • @ክተትመክተህአደባይ
      @ክተትመክተህአደባይ 3 роки тому +1

      @@stopamharagenocide5027 ከዚህ ቡሃላ ማንም ተረኛ ነኝ የሚል የለም ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝቦች በእኩልነት ይኖራሉ

  • @ethiotube9101
    @ethiotube9101 3 роки тому +2

    ክብር ለፈጣሪ ! ወልቃይት አማራ ነው ትግሬ ጎረቤታችን ተከዜ ወሰናችን!!

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አማራ ማስ ሚዲያ ልትመሰገኑ ይገባል ክበሩልን!🙏❤

  • @ፍቅርያሸንፋል-ፐ7በ
    @ፍቅርያሸንፋል-ፐ7በ 3 роки тому +7

    እኳን አደረሳችሁ እኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቸ🙏❤❤ ምን አይነት ክፍወች ቢሆኑ ነው እጃቸውን የሚሰብሩት እግዞ ክፍት 😢😢😢

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 3 роки тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ በገዛ ሀገራችሁ እዲ መገደል መሳደድ በእውነት ያሳዝናል

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +4

    እንኳን ደስ ያላቹ ወልቃይት የአማራ ልጆች አይዞኝ ሁሉም በግዜዉ ይሆናል መልካም በአል ይሁንላቹ 💚💛❤👌😍😍😍😍

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 3 роки тому +15

    አማራየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 3 роки тому

    እኔን አማራዬ ጠላትህ ይጥፋ።ድል ለሰፊው አማራ ህዝብ።

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 3 роки тому +10

    ወገኖቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እኳን ደስ አላችሁ

  • @MohammedIbrahim-pc6vf
    @MohammedIbrahim-pc6vf 3 роки тому +10

    ይመቻችህ ወገኖቼ በጣም ደሥይላል

  • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
    @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 роки тому +10

    አማራ ደሜ አይዞችሁ

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 3 роки тому +7

    በመስዋእትነት የተገኘ የድል ፌሽታ።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ድካምብቻ-ፐ5ዀ
    @ድካምብቻ-ፐ5ዀ 3 роки тому +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ራያ እና ወልቃይቶች እንዴት ዴስ እንዳለኝ ለካም ደስታ ያስለቅሳል እንኳን ደስ አለን ታላቁ አማራ💪😍💚💛❤

  • @abdullahkhalied1813
    @abdullahkhalied1813 3 роки тому +39

    I lv so much ahmar people I'm haddiya Hassan

    • @sosinaesayas7147
      @sosinaesayas7147 3 роки тому

      We love you too ❤️❤️❤️

    • @belayaynalem8226
      @belayaynalem8226 3 роки тому

      እንኳን ደስ አላችሁ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ሀገሬ ትዝ አለኝ እንቃሽ መረባ ወልቃይት ጠገዴ ጀረተላ ሁመራ አምባ ጊዮርጊስ ገደብየ ዳባት ደባርቅ

    • @abeba2241
      @abeba2241 3 роки тому

      Love and peace to you 💙

    • @vcr7z46
      @vcr7z46 3 роки тому +1

      አኔደሞ ደቡቦች በጣም ነው ሚመቹን

    • @addisaddis4232
      @addisaddis4232 3 роки тому +1

      Love you too thank you 😘😘😘😘

  • @serkalemtube6048
    @serkalemtube6048 3 роки тому +13

    የኔማሮቺ 😢😢😢😢😢😢እንኮን ደስአላቺሁ

  • @sand9434
    @sand9434 3 роки тому +4

    ኣብያችን ለዘላለም ይኑር ልብ ፌደራላችንም ይኑሩልን እግዝንብሄር ይመሥገን

  • @ሳሚየገብርኤልልጅ
    @ሳሚየገብርኤልልጅ 3 роки тому +61

    ከዚህ በሗላ ወደ ሗላ የለም እነሱ አንገታቸውን ዝቅ እናንተ አንገታችሁን ቀና አርጉ ወይ ጊዜ ደጉ

    • @alimaalima4709
      @alimaalima4709 3 роки тому

      አወ መሆን ያለበት እዴዛንዉ ትግሬን ከዉሰጣቺህ መጥራቺሁ አዉጡ እነሱ አረመኔ ጨካኚ ናቸዉ አማራወቺ ተዴራጁ

    • @yeshirobinson3969
      @yeshirobinson3969 3 роки тому

      Iam very proud to be Ethiopian

  • @birketetades1051
    @birketetades1051 3 роки тому +3

    ወንድምቼ ለሁሉም ቀን አለ ደስታችሁ ደስታችን ነው ይችን ቀን ላሳያችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 3 роки тому +18

    አምሳልየ ስወድሺ ለመላዉ ኦርቶዶክስ እኮን አደርሳችሁ አደርሰን መልካም ባአል

  • @meseretbelete9818
    @meseretbelete9818 3 роки тому +9

    ሁሌም ደስ ይበልህ ወገኔ

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 3 роки тому +1

    *መላው የአማራ ሕዝብ እንኳንም ደስ ያላችሁ ፤ ይህን ሁሉ መከራ ያሳለፋችሁ ወገኖቻችን ወልቃይቴ ፣ ጠገዴ ሁመራ ዳንሻ ሕዝቦች እንኳንም ደስ ያላችሁ ፤ ስንቱን መከራ እንዳሳለፋችሁ ብሰማም ከእናንተ አንደበት ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ፤ ለትግሉ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጋችሁ አርቲስቶቻችን ፋሲል ደሞዝ ፣ መሃሪ ደገፋው ፣ አምሳል ምትኬ ፣ ሻምበል በላይነህ ፣ እንዲሁም ሌሎችም ምስጋና ይገባችኋል ፤ አብመድ ባለውለታችን ስለሆናችሁም እናመሰግናችኋለን ።*

  • @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
    @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ 3 роки тому +3

    እንኳን የነዚህን የአረመኔዋች መጨረሻ ለማየት አበቃቸሁ

  • @elhammohammed4137
    @elhammohammed4137 3 роки тому +46

    ይች ቀን ትናፍቀኝ ነበር

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi 3 роки тому +5

    የእኛን ዘር ለማጥፋት ጁንታው ያልሰራው ነገር ምን አለ አማራን ቆብረነዋል ሲሉን እራሳቸው ተቀበሩ አማራዬ ነይ አበባዬ አማራነት ይለምልም

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ደስታ የሰጠኽን ጌታየ

  • @legeseguta4062
    @legeseguta4062 3 роки тому +18

    ሕወሐት በውስጣቸው ጭንቅላት ያለው የሚያስብ አህምሮ ያለው ሰው ስለሌለ ነው የማይሞከረውን የሞከረው ከተከዜ ወዲህ አንድም ቀን የትግራይ ሆኖ አያውቅም ወያኔ ይሔን የመሰለ ፍቅር ነው ያሳጣችሁ አይዞዋችሁ

  • @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ
    @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ 3 роки тому +18

    ወይ ጉድ እኔማ ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ መሆኑ ማመን አቃተኝ

  • @zizyomer193
    @zizyomer193 3 роки тому +4

    ወደሁላ የለም ከዚህ ቡኋላ አማራ ተራራዉ ትግስታችን አልቆአል አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ

    • @stopamharagenocide5027
      @stopamharagenocide5027 3 роки тому

      💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 3 роки тому +9

    አቤት ጭካኔ ይህን ያህል ጨካኝ ነበሩ ማለት ነው እግዚአብሔር አምላክ የመጨርሻውን ያሳምርላችሁ ውዶችም

  • @agazerihun6427
    @agazerihun6427 3 роки тому +6

    እንኳን ደስ አላቹ። በደላቹ ግልፅ ነው። ብቻ ቀን ነበር የሚጠብቀው ቀኑን በትግላቹ አረጋግጣቹሀል።

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 3 роки тому +1

    ደስታ ቃላት ያሳጥል አገራችን ወልቃይት ነፃ ወጥታ ሳያት ደስታው አልቻልኩም አይዟቹ አማራዎች ያዙት ወልቃይት ሰሊጥና ማሽላ ጥጥ ዝሩት ባናት የሂወት ማካናዜሽን ለህወሃት ቀምታቹ የአማር ወጣት ይረሰው ተለወጡ ፀጥታ አክብሩ ሀይማኖታቹ አክብሩ ጋዜጤኞም እናመሰግናለን ከባህር ማዶ ነኝ

    • @fathyaa2729
      @fathyaa2729 3 роки тому

      በጣም ደስ ብሎኛል የእውነት 27አመት ተጨቁናችሁ በጣም ልብይነካል አንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ወልቃይትና ራያ

    • @habeshalove3486
      @habeshalove3486 3 роки тому +1

      @@fathyaa2729 እናመሰግናለን 27አመት ብቻ አይደለም ከ40ት በላይ ታሪካችንና ባህላችን ቋንቋችን ስነ ልባናችን ሲበዘብዙን ቆይተዋል አሁን የአማራ ወጣት መንቃት አለበት ወልቃይት ተግጦ የማያቅ ሀብት አለ ሰፊ የእርሻ ቦታ አለን አግዙን አማራዎች

  • @abelalene1443
    @abelalene1443 3 роки тому +8

    Selam le amhara, selam le ethiopia,

  • @ksaksa3358
    @ksaksa3358 3 роки тому

    ዛሬም አማራ ነኝ ለዘላለም ትኑር ጎንድር

  • @zihonnews
    @zihonnews 2 роки тому

    የጀግኖች አገር ወልቃይት ጠገዴ ሃብታም አገር የሰሊጥ የማሽላ የሱፍ የጥጥ አገር ለምለሚቱ ወልቃይት ኑሪ አገሪ 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 3 роки тому +6

    እንኳንም ከዚህ ደግ ህዝብ መሀል ተፈጠርኩ አምሀራ ተራራው ነፍጠኛው ጀግናው

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 3 роки тому +1

    ወገኖቼ ኢትዮጵያዊያኖች አድነት መደመር አሁን ከመጣ ድምጥማጡን ታጠፉታላችሁ የኛ አበሳዋች
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ

    ከምንም በላይ ለሰው ልጆች ነፃነት ነፃነት ።

  • @ethionewshdiyatube986
    @ethionewshdiyatube986 3 роки тому +2

    የሀገሬ ልጆች
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከቤተሰቦ ጋር በሰላም አደረሳችሁ!
    በዓሉ💚የሰላም💚
    💛የፍቅር💛
    ❤የደስታ❤
    እንዲሆን ለእርሶ እና ለመላው ቤተስብዎ ተመኘሁ!
    መልካም በዓል!!!

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ

    ስለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሊት የለም።

  • @aster696
    @aster696 3 роки тому +8

    ጊዜ መልስ ይሰጣል እኳን ደስ አላችሁ ደሞቼ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን 🙏👍

  • @sofiajamal4835
    @sofiajamal4835 3 роки тому +3

    Yibarikishiho Amhara💚💛❤️

  • @tsigemorgese4887
    @tsigemorgese4887 3 роки тому +1

    እንኳን ለዚህ ነፃነት ቀን አበቃችሁ ደሞቸ አማራዬ ኩራቴ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 роки тому +4

    የኔ አንበሶች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ኖራችሁልኝ ሞት እንኳን ቢመጣ ከእናንተበፊት ያርገኝ ዎገኖቼ ደጎች ፈትፍታችሁ አፈር ስሆን ብላችሁ የምታጎርሱት።

  • @milatbrehe3408
    @milatbrehe3408 3 роки тому +1

    የዳንሻ ልጆች በጣም ነው የምዎዳችሁ 💚💛❤እመጣለሁ አልቀርም 🦅

  • @hasna5336
    @hasna5336 3 роки тому

    አወ ነፍጠኛ ነን ፋኖም ነን አማራ ነፍጠኛ ፋኖ የጀግና ዘር ነን ያኮራናል

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 3 роки тому +9

    በግፍ ሕይወቸውን ላጡ ነፍስ ይማር

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ

    ኢትዮጵያን እኮነው የማይወዷት አማራ የአባቶች ታሪክ ባህል ጠብቀው ሰለኖሩ የኖህን ባንዲራ ይዘው ሰለሚኖሩ ነው ግን የኖህ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አለ አሁንም እሰከፍጻሜው ድርስ ጠንክሩ በረቱ ፀልዩ

  • @alamawchekol417
    @alamawchekol417 3 роки тому +1

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ሌላም ቃል የለኝ ያማል ብቻ

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 3 роки тому +30

    መፅሃፍ መታተም አለበት ወያኔ የሠራው ግፎቺ

    • @maithaalktbe2177
      @maithaalktbe2177 3 роки тому

      ልቃሚ ትግሪ

    • @stopamharagenocide5027
      @stopamharagenocide5027 3 роки тому +2

      የተረኛው አራጅ ጭምር መጻፍ አለበት

    • @selamlalem2062
      @selamlalem2062 3 роки тому +1

      የሽመልስ፣ዐብዲሳ፣ለማ፣መገርሳ፣ሻሸመኔን፣ያነደዱ።እግዚያብሔር፣ይፍረድባቹሕ።

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ

    እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ ጋር ነወ ❤💚💛👍

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 3 роки тому +2

    ለሁሉም ቀን አለው እነዚ የሰው ጭራቆች ደጉ ያማራ ሰው በቀል አያውቅም በቀል የፈጣሪ ነው ፈጣሪ ይበቀላል እኳን አደረሳችሁ እኳን ደሰ አላችሁ ወገኖቼ እግዚአብሄር ይመሰገን ሰለሁሉም የሞቱትን ወገኖቻችንን ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማረው

  • @rozarozi9629
    @rozarozi9629 3 роки тому +1

    አይዟችሁ ወገኖቼ አማራ ለዘላለም ይኑር

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 3 роки тому +1

    "እልል ራያ እልል ወልቃይት እንኳን ደስ ያላችሁ ድላችሁን በጥርሳችሁ እግዚአብሔር ሰምታችኃል ካሁን ቦኃላም ሁላችሁም ዘብ ቁሙ ተጠባበቁ መልካም በዓልና ልደት ይሁንላችሁ"ሠላም ለኢትዮጵያን"አሜን"

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 роки тому +4

    They are a very Beautiful young men and beautiful young women Vigorous lovely Ethiopian people 💕✌️ l love the way they expressed their feelings. And how much those individuals are loved their Home land 💕they are proud Ethiopians 👍

  • @tadela4386
    @tadela4386 3 роки тому +11

    amhara forever

  • @የአላህባሪያየሰለፎችወዳጅ

    የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ 😭😭😭😭😭

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 3 роки тому

    እነዚን የነቀለልን አምላክ ምስጋና ይድረሰው ።የእውነት አለቀስኩኝ! ያማል! 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 3 роки тому

    ጎቤ መልኬ፣ መሳፍንት ገብርዬ፣ ሰጠኝ ባብል የመሳሰሉ ሰማዕት ዓርበኞች ለዘላለም መታሰቢያ ይሰራላቸው። ኮሎኔል ደመቀ በወልቃይት የክብር መታሰቢያ የወጣቶች ነፃነት እንዲመጣ ለሰራው ጀግንነት ስፖርት ማዘውተሪያ ስታድየም በህይወት እያለ ይሰራለት።

  • @genetdebebe8019
    @genetdebebe8019 3 роки тому +9

    ወይኔ እኔ ልሰቃይላችሁ ይከን ያክል መገፋታችሁን ምን ያህሉ ህዝብ ያውቅ ነበር ለማመን ይከብዳል

  • @endaleh4814
    @endaleh4814 3 роки тому +3

    ሀገሬ የዛሬን ብርሃን ያሳየን የነገን የተስፋ ብርሃናችንን እውን ያድርግልን

  • @lijamanzethiopia2489
    @lijamanzethiopia2489 3 роки тому +3

    አቦ ምችት ይበላችሁ አማሮች ስወዳቺሁ 💕💕💕💕

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 3 роки тому +4

    እንቀበላችሁለን ኑ ሸገር ደሞቼስወዳችሁ💚💛❤

  • @bethlehemazanaw4609
    @bethlehemazanaw4609 3 роки тому +2

    ለዚሕ ያበቃቹሁ አምላክ ይመሠገን ይክበር

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ

    ውድና እንቁ የአማራ ልጆች እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ የድል ቀን አደረሳችሁ የናታችን የቅድስት ድኔግል ማሪያም ልጅ የአስራት ልጆች እመቤቴ የቃልኪዳኗ አርማ ከዚህ ጨቋኝ አውሬ ባንዳ የዳቢሎስ ተላላኪ እጅ አውጥቶ ለዚህ ቀን ላበቃችሁ አምላክ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ነፃነታቸውን ተነጥቀው በግፍ ተጨፍጭፈው ለሞቱት ወገኖቻችን ጥል ሀዘን ተሰምቶናል ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን እናንተንም እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ለሁሉም ጊዜ አለው ወንበዴና ሌባ ቀሚስ ለብሰው ወንድነታቸውን አተው እንዳይጥ በየጥሻው ገብተዋል ጊዜ አዋርዶአቸዋል ውርደትና ቀብር ለጁንታው ቡድን በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ቀናንተ ደምቃ ትታያለች ታይታለችም እግዚአብሔር የአማራን ዘር ያለምልመው እንደምድር አሽዋ ያብዛልን ሳያችሁ እንባ ነው የተናነቀኝ በደስታ እንባ ነው ፊቴ የታጠበው ወገኖቼ እናንተን የነካ ቀርቶ በክፉ አይን ያዬ ከነዘር ማዘሩ ይጥፍ እግዚአብሔር የያዘና እግዚአብሔርን ያመነ ሁሌም አሸናፊ ነው በርቱልን ኑሩልን ክፍአችሁን አያሰማኝ ከኢትዮጵያችን ጋር ጠላትን አሸንፈን ከፍ ብለን እንታያለን እመኑኝ አማራነት ያሸንፋል ድልና ጀግንነት ለአማራ ወገኔ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 3 роки тому

    እግዚአብሔር እንኮን ነፃ ወጣችሁ እግዚአብሔር ደግ ነው ግፍን እንኮን ቆጠረላችሁ