አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 012 -

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2024
  • የሎዶቅያ ከተማ በሀብቷ የታወቀች ነበረች። ባንኮች የተስፋፉባት፥ ልዩ ጥቁር የሱፍ ልብሶች የሚመረቱባት፥ እንዲሁም የታወቀ የሕክምና ትምህርት ቤት የሚገኝባት ከተማ ነበረች። ይህ የሕክምና ትምህርት ቤት በተለይ በዓይን ሕክምና ምርጥ መሆኑ ይነገራል። ችግሩ በከተማይቱ ውስጥ ጥሩ የውኃ አቅርቦት አልነበረም። ወደዚህች ከተማ ውኃ የሚመጣው ከስምንት ኪሎ ሜትሮች በላይ ተጉዞ ነበር። ውኃው ወደ ከተማይቱ በሚገባበት ጊዜ ለብ ስለሚል፥ ለመጠጥ አይመችም ነበር። የሎዶቅያ ነዋሪዎች ለነገሮች ብዙም ስሜት ያልነበራቸውና ሁልጊዜም የሌሎችን ፍላጎቶች ፍላጎታቸው ለማድረግ የሚጥሩ ነበሩ። በሀብታቸው ምክንያት የራስ ብቃት የነበራቸው ስለሆነም፥ ብዙውን ጊዜ ከተማይቱ በመሬት መንቀጥቀጥ በምትደመሰስበት ጊዜ የሌሎችን እርዳታ ሳይሹ ራሳቸው ይገነቧት ነበር። የሚያሳዝነው ይኸው የትዕቢት፥ በራስ የመመካትና የግዴለሽነት አመለካከት በቤተ ክርስቲያኗም ውስጥ ይታይ ነበር። አማኞቹ ክርስቶስን በሙሉ ልባቸው አይከተሉትም ነበር። እነዚህ አማኞች በቂ ገንዘብ ያላቸው በመሆናቸው የተሳካልን ነን ብለው ያስቡ ነበር። እግዚአብሔር በእኛ ደስ ባይሰኝ ኖሮ እንዴት ሀብታም ልንሆን እንችል ነበር? ብለው ያስቡ ነበር። ነገር ግን አማኛቹ በእግዚአብሔር ዓይኖች ፊት ምን እንደሚመስሉ አልተገነዘቡም ነበር። እግዚአብሔር ሲያያቸው ድሆች፥ የተራቆቱና ለመንፈሳዊ ዓይናቸው መድኃኒት የሚያስፈልጋቸው ነበሩ። እግዚአብሔር እንዲረዳቸው፥ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው እንዲያበለጽጋቸው፥ ጽድቁን እንዲያለብሳቸውና መንፈሳዊ እውነቶችን የሚመለከቱበትን ዓይን እንዲሰጣቸው ከፈለጉ፥ መለወጥ ያስፈልጋቸው ነበር። ራሳቸውን አዋርደውና የነበሩባቸውን ችግሮች ተረድተው እግዚአብሔር ጽድቅን፥ መንፈሳዊ ዓይኖችንና መንፈሳዊ ጤንነትን እንዲሰጣቸው መጠየቅ ያስፈልጋቸው ነበር። ክርስቶስ በልባቸው እና በቤተ ክርስቲያናቸው ደጅ ላይ ቆሞ ነበር። ወደ ውስጥ ገብቶ ከእነርሱ ጋር ኅብረት ለማድረግ ይፈልጋል። ነገር ግን ችግራቸውን ተረድተው በራቸውን መክፈትና እርሱን ወደ ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋቸው ነበር። ይህን ካላደረጉ፥ ክርስቶስ በፍርድ ከአፉ እንደሚተፋቸው ያስጠነቅቃቸዋል። ይህም በከተማቸው ውስጥ የሚገኘውን ውኃ ከቀመሱ በኋላ ከሚተፉበት ሁኔታ ጋር የሚመሳሰል ነበር። ንስሐ ገብተው ከክርስቶስ ጋር የነበራቸውን ግንኙነትና ኅብረት፥ ካደሱ፥ ክርስቶስ በዘላለማዊ መንግሥቱ ውስጥ የመግዛትን መብት እንደሚሰጣቸው ቃል ይገባላቸዋል።

КОМЕНТАРІ • 25

  • @woinshetwoini2485
    @woinshetwoini2485 2 місяці тому +1

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን ተባረክ አባ መቶ እጥፍ ቢሰማ የሚባርክ ቃል❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 3 місяці тому +4

    ፓስቴርዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ አግልግሎትክ ትዳር ልጆች የቤቴክርስቲያን እመናን ይባርክ ፀጋ ፓስቴርዬእግዚአብሔርአምላክአብዝቶይባርክዘመንአግልግሎትክትዳርልጆችየቤቲክርስቲያንእመናንይባርክህፀጋይጨመርልህ

  • @tsion-amare
    @tsion-amare 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር በዚህ ዘመን አንተን ስለሰጠን ይመስገን!!

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 3 місяці тому +3

    አሜን አሜን ፓስተርዬ ጌታ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ለሺ ትውልድ ያኑርክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 місяці тому +4

    የቃሉነ መገለጥ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 3 місяці тому +1

    Geta ybareki pastor

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 3 місяці тому +1

    በክርስቶስ ደም የተገዛውን የሰው ልጅ በገንዘብ በታገዘ ቁስ የምትለካ የዘመናችን ቤተከርስቲያን ናት ሎቆድያ።ተባረክ የጌታ ባሪያ ❤❤❤

  • @tinaabebe9276
    @tinaabebe9276 3 місяці тому +2

    ፓስተር ትምህርትህን ብጉጉት ነው እምጠብቀው የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ።👍🏻

  • @WiFi-sr7qk
    @WiFi-sr7qk 3 місяці тому +1

    ፖስተር. ጌታ እየሱስ ዘመን ነ እሜ ሁሉ ይበርክ. ፀጋ ይጨምራል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @geresubalcha4199
    @geresubalcha4199 3 місяці тому +1

    God bless you pastor

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Місяць тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ፓስተርዬ

  • @salamgalaxy7091
    @salamgalaxy7091 3 місяці тому

    Paster Egzabher Idmehin Yarzmewu Kanite Bizu Temrenal❤🎉

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b 3 місяці тому +1

    ሰላምህ ይብዛ ፓስተር

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 3 місяці тому +1

    ተባረክ,ፓሰተር,ጌታ,ከፍ,ከፍ,ይበል

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 3 місяці тому +2

    ሰላም ይብዛልህ ወንድምዬ ፖስተር አስፋው። በብዙ ተባረክልኝ✅

  • @tititkifle405
    @tititkifle405 3 місяці тому

    Pastor. God bless✋ you more and more with all your family.

  • @messelefanta
    @messelefanta 3 місяці тому +1

    Amen

  • @tititkifle405
    @tititkifle405 3 місяці тому +1

    Ammmmmen Ammmmen. Yes

  • @TigestTig-d3s
    @TigestTig-d3s Місяць тому

    Tebarek bebzu pastor 🙏🙌🙌🙌

  • @WakoDida-fd5ix
    @WakoDida-fd5ix 3 місяці тому

    pastor Asfaw may God bless you for every I really praice God for he gave you for this generation I followed you on this platform and challenged , also blessed by teaching this true. be blessed again father.....

  • @IssacAbigial
    @IssacAbigial 2 місяці тому

    Tebarek pastor ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solot.z4056
    @solot.z4056 3 місяці тому

    Pastor Tebarek

  • @EmnetTefera
    @EmnetTefera 3 місяці тому

    Download አያደርግም እኮ? pastor

  • @degifwujira4672
    @degifwujira4672 3 місяці тому

    ፓስተር ቀን ፓስተርና ሰባኪ ነህ! ናይት ከለብ እሄዳለሁ ያሉህ ምሳሌ ልክ አሁን ያሉህ ይመስላል።ድነውም ሊሆን ይችላል ሁላችን የጌታ ደም ይሸፍነን።