ጉዞ ወደ ቦሌ ቡልቡላ ዋሻ ተክለሃይማኖት ማኀበረ ቅዱሳን አንድነት ገዳም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 11

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @Deeug-l9u
    @Deeug-l9u 4 місяці тому

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @Tsigegetiye16
    @Tsigegetiye16 9 місяців тому +1

    ተሽዬ እግዚአብሔር አምላክ አንደበትህን ይባርክልን። የመላዕክት በረከት እና ጸጋውን ያድልህ ዝማሬ መላዕክት ያስማችሁ ስታምሩ ቅዱስ ጴጥሮስ እኮ የምር ትለያላችሁ በርቱልኝ

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አብሮዋችሁ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 9 місяців тому +1

    ይሔን ቅዱስ ቦታ የአዲስአበባ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ከሁሉ ክልል መተው ማየት አለባቸው ያላያችሁ ሁሉ ለማየት ያብቃችሁ እኔ ከደቂቀ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ መንፈሳዊ ማሕበርተኞች ጋር ተጉዤ ቦታው በጣም ማራኪ ልብ የሚያስደስት የበረከት ቦታ መሆኑን አይቸዋለሁ አብሬያቸው የተጓዝኳቸውየቅዱስ ዮሐንስ ወልደነጓድጓድ መንፈሳዊ ማሕበርተኞችን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ጅማሬያቸው ለመፈፀም ያብቃቸው ጥሩ መንፈሳዊነት ስላየውባቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ያላያችሁት ሁሉ ያሳያችሁ

  • @otteralshehri07
    @otteralshehri07 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @batyberhana2217
    @batyberhana2217 9 місяців тому +1

    በርቱ የግቢ ጉባዔ መጠንከር ለአገርም ለቅድስት ቤተክርስቲያንም አስተዋጽኦ አለው ፡፡ስነምግባር ያለው ትውልድን ያፈራል እና አብሷ የአዲስ አበባ ተማሪዎችም በጊቢ ጉባዔ ጠንካራ ተሳትፎ ማድረግ አለባችሁ ፡፡

  • @FinoteselamDamote
    @FinoteselamDamote 9 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @Nigatu-p5j
    @Nigatu-p5j 9 місяців тому +1

    ለደጅያብቁንተክልዬ

  • @MamiChaka
    @MamiChaka 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ገቡርማርያም
    @ገቡርማርያም 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤