Areba minch City 2023
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- Subscribe like and Share our video.
መክ ቪዲዮ ፕሮዳክሽን በኢትዮጵያ ያሉ የተለያዩ ከተሞችን፣ ታሪካዊ ቦታዎችን፣ አስተማሪ ቪዲዮችን፣ አጫጭር ቪዲዮዎች ፣ መዝናኛ እንዲሁም የተለያዩ ቪዲዮችን ያቀርብላችሁል፡፡ ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
Mek Video Productions provides you with various cities, short videos, historical sites, educational videos, entertainment and various videos in Ethiopia. Be a family by liking and sharing !!
My beautiful city
The land of springs, Arba Minch. yetebareku qonjowoch ketema. Stay blessed.
My beautiful city land of paradise
ኮለነል ተሥፋየ ወልደሥለሠና ዶክተር ፈቃደ ዐዘዘ በጋሞነት ይጠረጠራሉ
አይቶ ማሣየት..እይታ ብርኀን አደል! ፀጋ የፀጋ ፀጋ እነደ ዶርዜ ዘመዶቼ አለ የማሕሌት ና ምንዝራቱአባት የኢትዮጵያ ፀጋ!
Wwwwተመችቶኛል ክላሲካሉ amazing
ኢትዮጵያ አየርመነገድ እንዲሕ አይነት ማራኪ ሙዚቃ ነበረዉ መታደል ነዉ ቆንጆ ዉብ ምርጫ!****
ዬእኔ ውድ ይሄው ፣❤❤❤
My arbaminch ❤
የአርባ ምንጭ ነዉ ምነጨ....የሙዚቃዉ ምርጫ የምረጥ ምርጥ ነዉ
በጣም ኹለመናዉን ዉድድ አረኩኝ ኣረካኝምም
ይኽን ከሠቃላ ሼቻ መንገድ በእግሬ ተመላልሸ ነዉ የተማርኩት አንዲት ልጅ ነበረች አበበች አሠግደ ተሠማ.አልረሣ አለችኝ ንፁሕ የልጅነት ፍቅረ
አልቆነጠጥኳትም.የጅጅጋ ..የሐረር አርባምንጮች..አፋልጉኝ በአትዮጵያ አምላክ..በወላዲቷ!!!****
Wubuwa arbaminch ❤❤❤❤❤🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪💟
የትዝታ ፈለግ ዐለ ዐሠፋ ጫቦ ወንድምዬ
አላልኩም አሑንም ዐልልም ዐለ ካላችኁ ዓላልኩም እላለሁ
ኢትዮጵያዐዊኛ
አዲሥ ምንጭ
የዓርባምንጭ ልጅ አርባ ዓመት በምድረ እንግሊዝ
ምን ዐቀየኝ ልጆች መጡ አንድና ዐንድ ዐራት ኾነ ወለደን ሥላላሉ ሣሣድግ
ጋሞኛ እንግሊዝኛ ዐማርኛ መዝገበ ቃላት ዐዘጋጅቼ ታትሞ ገበያ ከዋለ ዐሥር ዓመት ሆነዉ ሊጠቅም ይችላል ከሚል የበኩሌን ብየ ነዉ
እቨቱ ጫቦ የዓርባምንጩ ከምድረ እንግሊዝ
ሥንታየሑ ፀኀይ ኦሥትሪያ ከንቲባነት ለቬይና የተወዳደረ የበንኬ ደሬ ልጅ ነበር ዕንዴኔ ባይተዋር ሽማግለት ኾነ መሠለኝ
ዐርባዉ ምንጩ ብቻ ዐይደለም ደጃዝማች ዕምሮ የቆረቆሩዋት እንደነገሩኝ የጋሞ መንደራትም ለመቀኜት ጭምር ነዉና ትልቅ ማሥተዋልና ራዕይ ዐደል?
ያልሮጠ ዓይቀደምም
የካሣኩን እሸቱን ብታክሉበት የአርባምንጭ ሢኾን ቱማ የሚለዉ አርባምነጭኛ ነዉ
ትርጉሙም እወነት ኀቅ ቱሩዝ በእነግሊዝኛ ፕራቭዳ በሩሢያዊኛ!!!****
የሚሄድበትን የማያዉቅ መንገድ ዓይጠፋዉም
የዘነጋኹዋቸዉ አርበኛና ዶኮ ኀገር [ደሬ] ፊታዉራሪ ዳረዛ{ካዎ=ንጉሥ]
ከመጠላለፍ መተቃቀፍ ፍርያማ
ዓርባ የጋሞ ደሬ {መንደረ} አለ ጋንታ ጋሮ ዶርዜ ኦቾሎ ሻራ ዚጊቲ ቦረዲ[የብርብር ማርያም ያለችበት የአባ ባኅረይ ሐገር ና ካዎ ጦና ለሚንሊክ ዕጅ የሠጠበት ቁጫ ዲታ አንድሮ ቀኛዝማች ኢልታሞ ደራ የኔና የአሠፋ ጫቦ አንድሮ የዶክተር ዐመኑ ዐዳ ወይዛ የደር ገዘኀኝ በላይ ጨንቻ የደክተር ታደሠ ወልዴ ጎሣ ዚጊቲ የደምሤ ፃራ በነኬ የፊታዉራሪ ካታ ካምቦ ዶርዜ የሽሮ ሜዳዎች ሡልኣ የነ ማሞ ክንዴ ኤል ኤሊ ገብርኤል ዛይሤ የነ ካዎ ሣሎካማ ኦቾሎ ,,,,42
ደጃዝማች ዕምሮ ናቸዉከጨንቻ ወደ ዓርባ ምንጭ ያወረዱትና የሠየሙት[ታደሠ ወልዴ ጎሣ ይበልጥ ሥለ ቀናቱ ያዉቃል ፕሮፌሠር ዐሥፋዉ አጥናፉ ጨንቻም ዓርባምንጭም ሢኆን ደሮ ይታደሥ ገብረ ካኖ ሼቻ ጠረፉ ገዳሙ አርባምነጭ
ለጊዜዉ ላብቃ የዕድር መዝገብ ሣላረገዉ
ወይ አደስ አበባ ወይ ዓራዳ ኆይ ሐገርም እንደ ሠዉ ይናፍቃል ወይ ብለው ነበር ዮፍታየ ዮሐንሥ በሥደት ከምድረ ሡዳን
ከወጣሁ ከኀገሬ 36 ኣለፈኝ ተጓዝኩላችኹ
ጋሞኛ እንጊሊዚኛ ዐማርኛ መዝገበ ቃለቱ ብዙ ዓርባምንጭኛ አለበት
እሸቱ ጫቦ
ከምድረ እንጊሊዝ
የመሣሪያ ብቻ ሙዚቃዉ ድንቅ ምርጫ ነዉ ሌላ ምንጭ
ይሕ ችሎታም ችሮታም ነዉ.....ተቐደሡ ከምሥጋና ጋር