የገጠር ዲያስፖራ !! አዲስ ለየት ያለ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( yegeter diyaspora adis yegeter comedi drama)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #ethiopia #eritrean #ethiopiandrama ‪@tanaentertainment24‬ ‪@fikatentertainment24‬ #like #share #subscribe #comment #comedy #amharic #donkeyyoutube

КОМЕНТАРІ • 32

  • @TigstMola-i3m
    @TigstMola-i3m Рік тому +2

    ደስ ይላል ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ቀጥሎበት ደስ ትላላቹሁ❤❤😂😂😊😊😊

  • @Abyotable
    @Abyotable Рік тому +7

    ስራችሁ እጅግ ያምራል : በርቱ ቀጥሉበት ዲያስፖራ ቋንቋውን እንደረሳ አስመስሎ መተወን አይነፋም:: ኢትዮጵያ ከሚኖረው ይልቅ በውጭ የሚኖረው የተሻለ ስለ ሃገር;ስለ ቋንቋው እና ባህሉ ተጠንቅቆ ይኖራል: ወንድ ልጆች ከወለደ እንኳን ቢያንስ አንዱን ዲያቆን ለማድረግ ይጥራል ግእዝን ይማራል: ቦሌ አዲስ አበባ ከርማ የሄደች ገፀባህሪ ብታደርጉዋት ያዋጣል:: እኔም ከሃገር ከወጣሁ 15 አመት የሞላኝ ዲያስፖራ ነኝ አማርኛዬ አያምርም?

    • @tanaentertainment24
      @tanaentertainment24  Рік тому +1

      በጣም ውብ አማርኛ😍

    • @Mochii294
      @Mochii294 Рік тому

      11❤11a❤aa11❤11.A❤q❤

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Рік тому +1

      እኔ አሜሪካ ነው ያደኩት ከልጂነቴ ጀምሮ ግን ጎደኞቸ አማረኛ እረስተዎል።።።😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ Місяць тому

    እረ ሻሺቱ😂😂😂😂 ቀሚስሺ ይሻልሻል😅😅😅😅

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 8 місяців тому

    ሻሺቱ ዳሥፖራ ሆና መጣች ግን ድራማም ቢሆን ሥድቧ ይደብራል ጥሩ አይደለም አትሳደቡ ሥድቡንኮ እኔም አላቀው ጉድ በተረፈ ሀሪፍ ነዎ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 9 місяців тому

    ስታምሩ ደጉ ያገሬ ሰው 💚💛♥️

  • @de4xi
    @de4xi Рік тому +4

    በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት

  • @YEROMGANCHE
    @YEROMGANCHE Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊🧥👖👟👟 ለወንዶች 👗👙👠👠👒👛👓ለሴቶች

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Рік тому +1

    ሻሸ ጀግና ነሽ። የገጠሩንም የከተማዉንም መስራት ትችያለሽ

  • @Bettyyenegeta
    @Bettyyenegeta 9 місяців тому +1

    እረ ሻሼ ትለያለሽ 😂😂❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 9 місяців тому +1

    እደው ልጆቹ ሲያስቁ 😄😄😄😄😄

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt 9 місяців тому

    ጌጃ ባላገር ቀና ይታነቅ

  • @ሀዩእሸቱ
    @ሀዩእሸቱ 8 місяців тому

    ሻሼ ማመን አልችልም😂😂😂😂

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 8 місяців тому

    😂😂😂😂ታምራላችሑ❤

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 8 місяців тому

    በርቱ❤❤

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 Рік тому +1

    ወይ "እንግልዘኛ"😅😅😅😅😅😅

  • @DeenaDee-h8r
    @DeenaDee-h8r Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Рік тому +1

    ለኔ ፎጣ 😂😂😂😂

  • @RjruSudf
    @RjruSudf 8 місяців тому

    😅😮😮😮😅😅

  • @tansgnedanlw
    @tansgnedanlw 5 місяців тому

    😊😊

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Рік тому

    It’s very funny, but there is no this kind of Diaspora at all ?

  • @hani9864
    @hani9864 Рік тому

    ሴቶችን ( ሚስቶችን .) የምትሳደቡትን ስድብ አፀያፊ ከየት ነው የምታመነጩት ?

  • @hani9864
    @hani9864 Рік тому

    ስምክ አይባልም ስም ህ ነው የሚባለው

  • @TiruKelm-ki8jc
    @TiruKelm-ki8jc Рік тому

    በርቱ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 9 місяців тому

    ሸሸ ናት አይኔነዉ😂

  • @saranjran4390
    @saranjran4390 Рік тому

    ያምራል በርቱ❤💛💚😂😂

  • @belalMarouf-v4z
    @belalMarouf-v4z Рік тому

    des yelalu

  • @Anal-f1y
    @Anal-f1y Рік тому

    😂😂😂😂😂

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Рік тому

    ከበሮ አለ ይመችህ