Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Amen le ኢየሱስ እልፍ ክብር ይገባዋል
በጣም ደስ ብሎኛል ዘማር ወንድማችን አማንን እግ/ር ይባርክልን አሜን።
ኦ ሀሌ ሉያያያያያ... ተመስገንንንን ጌታ ኢየሱስ😭😭😭😭
አሜን አሜን 1 ቁጥር ሙሉ ላኩልን
አሜንንን እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️
አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Wow apo My♥️
የመዝሙሩ ፅሁ ካለ ላኩልኝ🙏
እንደ ነበርኩ አይደል ትላንት እንዳለሁስራዬን ሰርተኀው በድል ቆሜያለሁእጥፍ ድርብ ከእጅህ ተቀብያለሁታዲያ እንዴት እንዳለፈዉ ይሆናል ዝማሪዬ/አምልኮዬ በአንተ ከተለወጠ ካማረልኝ እጣዬእልፍ ክብር እልፍ ዉዳሴ ትስጥህና ታክብርህ ነፍሴ ደስ ቢያሰኝህ ክብርን ስሰጥህ ክብሬ ወድቆ አንተን ያንግስህሰማይ አንተ ጋር ደርሶ ክብርን ካመጣልኝ ከዚህ በላይ ምን አለ ካየሁ ከብረህልኝከወደድክማ አንተ በእኔ ልትወደስመዘመር ብቻ አይበቃም ልቤም ፊትህ ይፍሰስዛሬ እዚህ ለመቆሜ ለመታየቴ ምክኒያትካንተ ውጪ ኢየሱስ የማንም እጅ የለበትደመናን ጥሶ ይሂድ አምልኳችን አርጎልብህን ደስ ያሰኘው ይታይ በፊትህ አድጎ ከፊትህ ተለክቶ ተመዝኖ ሲታይአድጎ ጨምሮ ይታይ ፊትህ ሞገስ ያግኝበአምልኳችን ከብረህ ልብህን ደስ ሲለውአለ ብዙ ምትሰራው ምታከናውነውሰማይ ደርሶ ይመለስ ከኣእላፋት ጉባዔክብርህን ይዞ ይምጣ ምህረት ርህራሄን
Ameeeen Ameeeen
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔አሜን አሜን
Amen
❤❤❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤
Ellllll
ግጥሙ
full lyric please!
ጽሁፊ ካለ
a
❤❤❤❤
❤❤❤
Amen le ኢየሱስ እልፍ ክብር ይገባዋል
በጣም ደስ ብሎኛል ዘማር ወንድማችን አማንን እግ/ር ይባርክልን አሜን።
ኦ ሀሌ ሉያያያያያ... ተመስገንንንን ጌታ ኢየሱስ😭😭😭😭
አሜን አሜን
1 ቁጥር ሙሉ ላኩልን
አሜንንን እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️
አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Wow apo My♥️
የመዝሙሩ ፅሁ ካለ ላኩልኝ🙏
እንደ ነበርኩ አይደል ትላንት እንዳለሁ
ስራዬን ሰርተኀው በድል ቆሜያለሁ
እጥፍ ድርብ ከእጅህ ተቀብያለሁ
ታዲያ እንዴት እንዳለፈዉ ይሆናል ዝማሪዬ/አምልኮዬ
በአንተ ከተለወጠ ካማረልኝ እጣዬ
እልፍ ክብር እልፍ ዉዳሴ
ትስጥህና ታክብርህ ነፍሴ
ደስ ቢያሰኝህ ክብርን ስሰጥህ
ክብሬ ወድቆ አንተን ያንግስህ
ሰማይ አንተ ጋር ደርሶ ክብርን ካመጣልኝ
ከዚህ በላይ ምን አለ ካየሁ ከብረህልኝ
ከወደድክማ አንተ በእኔ ልትወደስ
መዘመር ብቻ አይበቃም ልቤም ፊትህ ይፍሰስ
ዛሬ እዚህ ለመቆሜ ለመታየቴ ምክኒያት
ካንተ ውጪ ኢየሱስ የማንም እጅ የለበት
ደመናን ጥሶ ይሂድ አምልኳችን አርጎ
ልብህን ደስ ያሰኘው ይታይ በፊትህ አድጎ ከፊትህ ተለክቶ ተመዝኖ ሲታይ
አድጎ ጨምሮ ይታይ ፊትህ ሞገስ ያግኝ
በአምልኳችን ከብረህ ልብህን ደስ ሲለው
አለ ብዙ ምትሰራው ምታከናውነው
ሰማይ ደርሶ ይመለስ ከኣእላፋት ጉባዔ
ክብርህን ይዞ ይምጣ ምህረት ርህራሄን
Ameeeen Ameeeen
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔አሜን አሜን
Amen
❤❤❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤
Ellllll
ግጥሙ
full lyric please!
ጽሁፊ ካለ
a
Amen
❤❤❤❤
❤❤❤