Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን😢😢😢❤❤❤
ዝማሬ መለአክ ያሰማልኝ
መልካም ነው፣ ግን ግጥም ሲፃፍ እንዲህ ነው፣የእናት አባቴን እርስት፣እህት ወንድሜ ወሰዱት።አላየንም አሉ በመሐላ፣ጥለውት ሊሄዱ ወደኋላ።ከችግር ለማምለጥ ስለፋ፣ወራት አለፈኝ ሳንቀላፋ።በጋውን በመስኖ ዋጀሁኝ፣መከራ አልወጣ ብሎኝ።የሽንብራ እሸት ሰጥተውኝ፣ሳልመርጥ ቃምኩት እርቦኝ።ከእነ ገለባው እኔስ በላሁ፣ባለመጠርጠሬ ተጎዳሁ።ዘመድ አዝማዴን ብናፍቅ፣አገሬ ገባሁ ልጠይቅ፣በጫማ ሆኜ ስሄድ በእግሬ፣ቆረቆረኝ አገሬ።ሥጋ ቢሰጡኝ እንድበላ፣ካራ ደንዞ አላውቅ መላ።ተገላምጬ ሰዉን ባይ፣በሁለት ካራ በይ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን😢😢😢❤❤❤
ዝማሬ መለአክ ያሰማልኝ
መልካም ነው፣ ግን ግጥም ሲፃፍ እንዲህ ነው፣
የእናት አባቴን እርስት፣
እህት ወንድሜ ወሰዱት።
አላየንም አሉ በመሐላ፣
ጥለውት ሊሄዱ ወደኋላ።
ከችግር ለማምለጥ ስለፋ፣
ወራት አለፈኝ ሳንቀላፋ።
በጋውን በመስኖ ዋጀሁኝ፣
መከራ አልወጣ ብሎኝ።
የሽንብራ እሸት ሰጥተውኝ፣
ሳልመርጥ ቃምኩት እርቦኝ።
ከእነ ገለባው እኔስ በላሁ፣
ባለመጠርጠሬ ተጎዳሁ።
ዘመድ አዝማዴን ብናፍቅ፣
አገሬ ገባሁ ልጠይቅ፣
በጫማ ሆኜ ስሄድ በእግሬ፣
ቆረቆረኝ አገሬ።
ሥጋ ቢሰጡኝ እንድበላ፣
ካራ ደንዞ አላውቅ መላ።
ተገላምጬ ሰዉን ባይ፣
በሁለት ካራ በይ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏