I can't explain my emotions ,best gospel song I've ever listened . God knows what's best for us trust him believe in him and his plans are great. He knows what you need even better than you. ተባረኩ፥ 👆
Meteye bexam yetebareke meleket new tebarek be degame bekibere be hayile selayihuhe des belognial meteyi anete yetewededek neh adama tenafekehalechi hulem
አሜን የማይጠቅመኝ እንኳን ቀረብኝ እሴይይይይይይይይይይይ የኔ ጌታ!!
አንዳንድ ፀሎቴን ያልመለስክልኝ አሀሀ ስለማይጠቅመኝ አሀሀ ስለማይጠቅመኝ አሀሀ ስለማይ
..ጠቅመኝ
*ከኔ ይልቅ ለኔ ያስባል ምን እንደሚያስፈልገኝ ያውቃል ልቤ ተረጋግቱዋል!
ተባረክልኝ ምቴ ዘመንህ ትዳርህ አገልግሎትህ ይባረክ! የረገጥከውን 🌐ምድር እግዚአብሔር ያስወርስህ አብሮነቱም አይለይህ!
I can't explain my emotions ,best gospel song I've ever listened . God knows what's best for us trust him believe in him and his plans are great. He knows what you need even better than you. ተባረኩ፥ 👆
አሜንንን አሜንንንንን ተወዳጅ የእግዚአብሔር ሰው ወንድሜ ምትክ እሰይ እውነት ነው እንኳንም ጌታ የማያስፈልገኝን ከለከለኝ!! ለኛ ለጥቅማችን ነው እግዚአብሔር ሁልግዜ ለኛ መልካም ነው!! ከኛ በላይ ለኛ የሚጠነቀቅ ጌታ ይባረክ!! አንተና ቤተሰብህ በኛ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ናቹ እውነትኛ አገልጋዩ ነህ የታመንክለት የጨከንክለት ሁሌም ጥማትህ ጌታን ማገልገል ነውና...እግዚአብሔር ገና ባንተ ታላቅን ስራ ይሰራል:: ምትክ እጅግ ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ ኑርልኝ!!♥️🙏🏽
ጌታ የሌለበት ስኬት በኢየሱስ ስም ይጥፋ።
እንኳን ቀረብኝ የከለከልከኝ።
ምቴዋ ብሩክ ነህ። እንደዚህ የጌታን ፈቃድ የሚያወሱ ዝማሬዎች ይብዛልህ።
Haleluya enkan kirbeng enkan kelkelkng temesgen esay elelelele
እንኳን ቀረብኝ 🙏🙏
ከእኔ ይልቅ ለኔ ያስባል 😍😍
ጌታ ይባርክህ
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወዳችሁ ይህን መዝሙር ሰምታችሁ ለተፅናናችሁ ለተባረካችሁ እንዲሁም ገንቢ አስተያየት ለሰጣችሁኝ ደግሞም የመሰላችሁን ለፃፍችሁም ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ
አሜንንን አሜንንን ምትክ ፀሎት ሲመለስልን ብቻ አይደለም ፊታችን ሊያበራ የሚገባው:: በምን ሁኔታ ውስጥ ሆነህ እሄንን መዝሙር እንደዘመርክ በቅርበት ስለማውቅ ጌታን ባርኬአለው!! አንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ!! በመከልከልም መልስ ባጣንበትም እንደዚህ እንደመዝሙሩ ልናመልክ ልናበራ እሰይ ልንል ይገባናል:: ለኛ ትልቁ አቅም የእግዚአብሔር መንፈስና ፀጋ ነው:: ውዷ ባለቤትህ ሊዱዬና የካሳ ቤተሰቦችን እግዚአብሔር ይባርክ!! እንወዳችኃለን!!♥️🙏🏽
eyamarewu yeker yemilewu mezmurihin be youtube felige atahuyn yaalachu inbox me
eyamarewu yeqer የምለዉን መዝሙርህን ብትለቅልን
I wish I had this song earlier. God bless you so much.
ጌታ የሌለበት እንኳን ቀረብኝ!! ጌታ ይባርካችሁ!!!
I’m blessed with this song, kene yilik geta lene yasibal
Amen may God bless you more and more
ትክክል ነ ምን እንደሚያስ ፈልገን ያቃል ጌታ
Amen 🙏😍😍Amazing👏🏽👏🏽👏🏽 may God bless you more!
አሜን አሜን የማይጠቅመኝ ሁሉ ይቅርብኝ:: እውነት ነው እንጀራ ሰቶኝ ጅርባውን አይስጠን እርሱ ከኔ ይልቅ ለኔ ያስባል::እግዚአብሔር ይባርክህ::በቀረው ዘመንህ ለጌታ ብቻ ኑርለት::
ድንቅ መልእክት ነው። ምቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
ምቴ ተባርከንበታል ጌታ ይባርክ 😍😍😍
ምቴ እዉነት ነዉ የምጠቅመንን እሱ ያዉቃል ተባረክልኝ
Silemaytekimgne !!!!
I am blessed with your beautiful song. Tebarek ! Yichemiribih!!!
አሜን ምቴ ተስማምቻለሁ እንኳንም ቀረብኝ!! ተባረክ በብዙ!!!!
You are blessed!!
Yesssssss ....God is knowing Everything.
Mite ur Blessed 💕👏🙏
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤🔥
Amen ..ahunm krstos yemitekmenen ena yegna sayhon ye ersu ayn yarefebetn ysten
አሜን አሜን አሜን
God bless you my dear brother it’s so beautiful.
Kene yilek lene yasebal amen!!!!
God bless you brother
May God bless you brother Meta I am so blessed and I am happy God didn't answer all my questions only his will !!!
Mite nice too see u it been a long ...nice lyrics #yoni on the music so cool🔥
ምቴ. ወንድሜ ተባረክ አንኳን. ቀረብኝ
Amen enkuan kerebign.mete geta abzto yibarkih
Bless u ewnet new wedaje
oooooooh 😱😱😱 what a song! MTE bless u more
" eyamarewu yeqer " የሚለዉን የmitiku shenkut መዝሙር ያለው ሰው ይልቀቅልን
uffff lib yemasarif zimare new teberaku❤❤❤😍😍😘😘
Geta yelelebet enkan kere aytekmegem
Amen tebarek
Mtyeeee dnk mezmur new tebareklgn
Ayitekimem yalkegn enkuwan kerebgn biruk hunu 😍🎻🎼🎶🎵🎺🎹🎸🥁
ewnet new
እግዚኣብሄር ይመስገን፡ጌታ ይባርካቹ።
Metuye bless you denq new😍
So Powerfull !!
አሜን አሜን ተባረክ
አሜን አሜን ተባራኩ
Wow beautiful 🔥🔥❤️
"Enkone Kerebegn''
Amennn bro geta zemenk yibarik
ስለማይጠቅመኝ ነው የቀረብኝ እኮ
May God bless you more n more 🙏 ❤
God bless you.
ምቴ ተባረክ ምርጥ መዝሙር
Meteye bexam yetebareke meleket new tebarek be degame bekibere be hayile selayihuhe des belognial meteyi anete yetewededek neh adama tenafekehalechi hulem
የምወድህ ወንድሜ ብሩክ ነህ
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
ምቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። አውነት እውነት ነው
God blesss you
Amen amen amen 🤲🏼🤲🏼🤲🏼😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
amen❤❤❤❤
Amen!!! He knows it all and He is right!!! God bless you!!!
ምትዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
Ameeeeeeeeeen
💘💘💋💋👍👍
ክሊፑ ላይ ምነው ‘ፀሎቱ ተመልሶለት’ የተምነሸነሸ ሰው መሰልክ እኮ ወንድሜ
አየህ እሱ ካለ ምንም ባይኖርህም ፊትህ ያበራል እርሱ በሕይወትህ ከሌለ ግን ብትለብስ ብትበላ ሁሉ ቢሞላ እንዲህ ከውስጥ የሆነን ደስታ ማግኘት እጅግ ከባድ ነው። እግዚአብሔር ሁሉን ሠጥቶህ ፊቱን ከሚነሳህ በራሱ ህልውና ያግኝህ! ብሩኬ!❤ ወንድሜ ዘማሪ ምቴ አሁንም የበራልህ እውነት በህይወት ዘመንህ ሁሉ አይወሰድብህ!
🙌🙌🙌🙌👏👏👏
Wow
AmenAmen Amen😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏💕💓💗💖
ከዘመርህለት ይልቅ ራስህንና ያለህን አሳየህበት
Clipና መዝሙሩ ክላሽ ኣያደርጉም ?
Ymeslal gn adelem sw ke agaer wechi hone malet bamare bet west nore malet yamare mekina neda malet tselotu temelsual malet adelm
ፈፅሞ Because those who lives as the good will of God shine up throughout their life time. ደስታቸው ያለው በነገሮች መሆን አለመሆን ሳይሆን በወደዳቸው በአምላካቸው ፈቃድ ውስጥ ነው።
መዝሙሩ እና ልጁ በፍፁም አይገናኙም..ከዘራው ክሊፑ ውስጥ ምን ያደርጋል..5 መነፅር እየቀያየረ አለባበሱ ከመልዕክቱ ጋር ፈፅሞ አይሄድም። ክሊፑ አንዳንዱን ነገር የከለከለህ ሳይሆን የሚመስለው እንደውም በግድ አምጣ ብለህ የተቀበልከው ነው የሚመስለው.. ለወደፊት ጥሩ ዳይሬክተር ያስፈልግሃል።
ወዳጄ ከቻልክ ዳይሬክት ያደረገውን ሰው ስም ክሊፑ ላይ አንብበው ያለሁበት ሀገር ኢትዮጵያዊ ካሜራ ማን የሌለበት አፍሪካ ሀገር ነው መዝሙሩን ዳይሬክ የተደረገው በነሱ ባህል ነው ምናልባት አንተ የምትፈልገው አይነት ክሊብ ለመስራት ወደ ኢትዮጵያ እስክመለስ ታገሰኝ ከቻልክ አለባበሴን ተወወና መዝሙሩን ሰምተህ ተባረክበት
May God bless u
ምቴ ተባረክ ምርጥ መዝሙር