የፒያሳን እብዶች ያፈናቀሉት የብልጽግና እብዶች|ልዩ ልዩ ትዕይንት ያስተናገደው ሰልፍ|የፓስተሩ አስገራሚ ንግግሮች| እነ ነቢዩ ባዬን ያስደነገጠው የሰርጸ ቅሌት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 207

  • @Hisblood7171
    @Hisblood7171 2 дні тому +19

    አሴ በአጭር ደቂቃና ፕሮግራም እጅግ ብዙ መልእክቶችን ስለምታስተላልፍ እገረማለሁ ፣ አደንቅሃለው ። በደንብ ገብቶሃል .... እውቀትና አሪፍነት አንድ ሰው ላይ ሲገኙ የሚሆን ነገር ነው .... በርታ 👏👏 ፋኖ አማራ ያሸንፋል 💪💪💪💪

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 дні тому +18

    የፋኖ ትኩረት ❤❤❤
    እባካችሁ ቀንደኛ የብአዴን አባላት አሰወግዱልን
    የአማራ መከራ ይቁሙልን ❤❤❤

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 2 дні тому +12

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @abrehamadmasu9859
    @abrehamadmasu9859 12 годин тому

    አሳዬ በእውነት አስተዋይ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @b.6015
    @b.6015 2 дні тому +14

    አህለን አሴ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @chilotutefera6213
    @chilotutefera6213 2 дні тому +11

    ድል ለአማራ ፍኖ ሞት ለባንዳና ለብልፅግና!!

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 2 дні тому +7

    ፋኖ የአማራ አለኝታ ሀይል ነው🙏🙏🙏

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu День тому

    አሳየ ደርቤ በርታ ወንድማችን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @abelbegashaw2906
    @abelbegashaw2906 2 дні тому +4

    እውነት ነው አሳየው ላላየው 💚 ድል 💛ለጀግናው ❤️ የአማራ ፋኖ 💪

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 дні тому +10

    አብይን ተቃዉመዉ በወጡት አማራዊያን በጣም ኮራሁ 👍👏 በርታ አሳዬ ድል ለ#ፋኖ 💪🏿💪🏿❤️❤️

  • @MelakuDemissie-o5z
    @MelakuDemissie-o5z 2 дні тому +6

    ❤አሴ በርታልኝ ጀግናዬ ፋኖ ይለያል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ ፈጣሪ እግዚአብሔር ያግዛቸው ከነሱጋር ይሁን ❤!!!

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 2 дні тому +2

    ጀግናው ወንድማችን በርታልን እና ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ♥♥♥♥
    ሞት ለባንዳና ለብልፅግና

  • @KasahunWR
    @KasahunWR 2 дні тому +1

    ወንድማዓለም፣ አይዞነ። በርታ!
    ድል ለተበደለው፣ ለተፈናቀለው፣ ለተሰደደው፣ በጅምላ ለተገደለው ለአማራ ህዝብ!

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 2 дні тому +8

    አቦ ዘርህ ይባረክ፤ ርዕሱ ብቻ ይበቃል

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 дні тому +8

    እርሱ እራሱ ንግግሩም የእብድ ነውወሬውም የእብድ ነው ከእነ መልኩ::❤❤❤❤

  • @TiruworkWmedhin
    @TiruworkWmedhin 2 дні тому +4

    አንተ ታላቅና ትልቅ ሰው በርታ ትለያለህ!!!

  • @-dawit
    @-dawit День тому

    አሳዬ በክህናት ላይ የሰጠኸው አስተያየት ትክክል አይደለም። ከፋኖ የሚዋደቁ የምናውቃቸው አባቶች አሉ። ሚዛናዊ መሆን አለብህ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 дні тому +6

    አሣ ግማቱ😭 ከአናቱ ነው
    ሢኖዶሰ አጎብዳጅ ነው እነሡም
    እግዚአብሔር ይገሰፃቸው ❤❤❤

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 2 дні тому +4

    ወንድም አሳዬ ደርቤ በርታልን ከጎንህ መሆናችንን አትጠራጠር ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @ኤb
    @ኤb День тому

    ጅግናችን በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedalemariamhailu8063
    @tsedalemariamhailu8063 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ በርታልን ውድ ወንድማችን
    ገለባውን ከምርቱ የሚያጠራው መንሽ ይባላል።
    እንተም መንሽ ሆነሃል👍👍👍

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 День тому

    አይዞኽ አኔ አለሁልኽ አሣየኸኝ ጎበዝልጅኘህ
    አሴ እሰክድርና ዘመነን ለማሰማማት ጥረት አድርግ ትችላለሆም።

  • @abebearega1853
    @abebearega1853 2 дні тому +2

    የሚገርም አቀራረብ ነው። በርታ ወንድም አሳዬ።

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 дні тому +6

    ትክክል እነዝህን አባት መሳይ ባዳ አዉጥቶ ዋጋዉን ይስጥ 👌👌👌

  • @MTMA2387
    @MTMA2387 2 дні тому +4

    አሳዬ ታላቅ ወንድማችን በርታ ።

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 2 дні тому

    ውይ አሳዬ ወንድሜ በጣም አሳቅከኝ የደሪባ ልጆች ናቸው የደርቤ ልጆች አደሉም 👍🏽👍🏽👍🏽👌🏾👌🏾💪🏽💪🏽💯

  • @anisweety5018
    @anisweety5018 2 дні тому

    ወንድሜ አሳዬ አይዞን በርታልኝ...ቃሉ እንደሚናገር "እስከመጨረሻ የሚፀና እርሱ ግን ይድናል" ፅና በርታ ጠንከር!!! (ወንድምህ ዘነበ)

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 2 дні тому +2

    Thank you Asaye.

  • @berhanugatachwberhanugatac1261

    ፈጣሪ እነዚህን ሰወች ልቦና ቢሰጣቸው ምናለ

  • @MTMA2387
    @MTMA2387 2 дні тому +3

    በግሌ እንደዚህ ዓይነት በነውሩ የሚያጌጥ የብዙ ❤ደሃ ደምና እንባ የሚጮህበት አገዛዝ በእድሜዬም ይሁን በታሪክ አላየሁም አልሰማሁም።እንኳን ሰይጣን ሊያሳስታቸው ቀርቶ ራሱ ሰይጣንን
    እጅ በአፍ ያስያዙ ሊተገበሩ ቀርቶ ሊታሰቡ የማይቻሉ ግፍና ሰቆቃን ለአገራችን ያበረከተ ፈጽሞ የማንረሳውውው...

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 2 дні тому +1

    አሳዬ ምርጥ አሳብህ የሚደነቅ ነው 👌👌 ❤❤❤❤

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 День тому

    ምንም ቢሆን አመራ ከሆዳሞቹ በስተቀር ልቡ አንድ ነው። እነሱም ተቸግረው ነው ስለዚህ አንቀየማቸውም ሌላው በጣም የተደሰ ትኩት እራሱ በጠራው ሰልፍ እራሱ መጠብጠቡ ነው ድል ለፍኖ❤❤❤❤

  • @KasahunWR
    @KasahunWR 2 дні тому

    ፋኖ ፍትህ ነው። ፋኖ ድል ነው።

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 2 дні тому

    የኦርቶዶክስ እምነት አባቶች ምእመናኑንና አንዳንድ ጠንካራ የእምነት አባቶችን እያስገደሉ ከርሳቸውን በመሙላት ለስጋቸው አድረዋል መጨረሻቸው ምን ሊሆን እንደሚችል ፈጣሪ እግዚኣብሄር ያውቀዋል።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 дні тому +1

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ
    አማራ ያሸንፋል 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 2 дні тому +3

    የአማራ ህዝብ ሆይ ክልልን መውደድ ከትግራይ ብሄር ተማር ሆዳም አትሁኑ

    • @NizanDarik-h9u
      @NizanDarik-h9u 2 дні тому

      ከትግራይ የምን ትምህርት አለ

  • @he152249
    @he152249 2 дні тому +1

    Thanks!

  • @abenezerabate4502
    @abenezerabate4502 День тому

    Thank you Brother!!

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 2 дні тому +1

    ከጴንጤ ያወጣህኝ የጠበቀኝ ፈጣሪዬ ከበር ተመስገን።

    • @NizanDarik-h9u
      @NizanDarik-h9u 2 дні тому

      ከጣዖት አምልኮ ያወጣኝ ጌታ የተመሠገነ ነው

  • @gizaa.2878
    @gizaa.2878 2 дні тому +2

    ሰላም አሳየ፣ አመሰግናለሁ ለምታደርገው ትግል። ፀለስ (ፀ)የሚለውን በፈረንጅ ሲፃፍ (Tse) ነው።

    • @geez2016
      @geez2016 2 дні тому +1

      እያስተማርከዉ እንዳይሆን ብቻ??ፀለስ ምንድን ነዉ???ከቦሌ ነዉ ከስቴት ግን???

  • @danielazeze
    @danielazeze День тому +2

    ወዳጄ፡የኦርቶዶክስ፡አባቶቹየሚባሉ፡የሉም፡የከርስና፡የኪስ፡፡ብቻ፡ነው፡በዚህ፡ዘመን፡ያለው፡ከሀ፡እስከ፡ፐ፡😢😢😢

  • @FikrteGebru-eq3px
    @FikrteGebru-eq3px 2 дні тому

    ወንድም አለም አቀራረብህ ሁሌ አንጀት አርስ ነው በርታማለት እፈልገጋለሁ❤❤❤❤❤

  • @KY-jd4ym
    @KY-jd4ym 2 дні тому +1

    አሳየ ለሁሉም በልኩ ሐቁን ስለምትናገር ምስጋናዬ ይድረስህ

  • @mikiyastadesse7155
    @mikiyastadesse7155 2 дні тому

    ድል ለፋኖ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 дні тому

    መናፍቅ የበዛው በዚህ ዘመን ነው የጊዜ ጉዳይ ነው ዋጋችሁ በእጥፍ ይከፈላችኋል ድል ለፋፋኖኖ

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 2 дні тому

    Well said, Brother!

  • @Yif66
    @Yif66 2 дні тому

    አሴ ተዋቸው እባክህ አነዚህን ጥራዝ ነጠቅ ፓስተሮች

  • @Ethioshewa
    @Ethioshewa 2 дні тому

    በርታ ወንድማችን

  • @BishawZememe-hh5hj
    @BishawZememe-hh5hj 2 дні тому +2

    ሙዳዬ ምጽዋት አለማስገባት ነው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 дні тому +3

    እነ ጫላ 😭አንዳልካቸው 😭😭
    ማፈሪያወች
    ሕሊናቢሶች
    እግዚአብሔር ይቅጣችሁ ❤

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 дні тому +1

    Asaye FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Heroes

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 дні тому +1

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 дні тому +1

    ደሴ፡ኮምምቦልቻየተቀበርህዝብነውየኦነግብልፅግናውሾችተሠግስገውአሉናማጥፋትያስፍልጋልአብይዝምይውደም።

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 День тому

    አሳዬ ❤🌹🙏

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 2 дні тому +3

    አሳዬ በርታ-ሁሌም አንደኛ ነህ። ለሌላ ጊዜ ግን 'እብድ' አይባልም ። 'የ አእምሮ ህመም ' ነው የሚባለው።

    • @Guest-me8ks
      @Guest-me8ks 2 дні тому

      እብድ ነኽ መሰለኝ። ቃሉ ከመዝገበ ቃላት ይሰረዝ እያለክ ነው?

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 дні тому +4

    Asaye FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Heroes

  • @girmametaferia3485
    @girmametaferia3485 2 дні тому

    እንኳን ደህና ሆንክ

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 9 годин тому

    ebid malet Abiy ahnedna na Yehe koshshsah ebid

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 2 дні тому +2

    እዳተ ያለ ጀግና የለም ከምር እራቁታቸዉን በመረጃ የምታስቀራቸዉ ነገርስ ይመችህ አሳየ

  • @erkihunalemu6131
    @erkihunalemu6131 День тому

    አሳየ በሁሉም እዳትፈርድ ባ/ዳር ላይ ካህናትን ቤ/ክ ድረስ መኪና ይዘው በመምጣት ሲስገድዱ በአይኔ አይቻለሁ።

  • @chilotutefera6213
    @chilotutefera6213 2 дні тому +1

    አሳማ ና ለሰልፍ የወጡ ሰዎች አንድ ናቸው

  • @seay2550
    @seay2550 2 дні тому +2

    እነዚህ ደንቆሮችን ልክ ልካቸውን ንገርልን! ጭፍኖች እና አልቃሾች ናቸው! ድል ለፋኖ ሁሉም ቦታ ቦታውን ይይዛል!

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 дні тому +1

    አስገዳጅ ሰልፍ ከሙስሊምም ከክርስቲያንም አለቅላቂ አሉ።

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 дні тому +1

    ❤❤በርታ

  • @1Amhara1Fanno1
    @1Amhara1Fanno1 2 дні тому +2

    ሰልፍ ጠርቶ ነበር ሳይሆን የሚባለው ...አስገዳጅ ሰልፍ አዘጋጅቶ ነበር ነው የሚባለው!.

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 2 дні тому +2

    ለአብዛኞቹ ኦሮሞዎች ብሄራቸው እኮ ከሃይማኖትና ከእምነት እጅግ ነው የሚበልጥባቸው:: ለነገሩ በሃይማኖት ስም ንግድ ከተጀመረ ስለቆየ ሃይማኖተኛ ነኝ የሚለው አብዛኛው ጴንጤ ነጋዴና ሃሰተኛ ነብይ ነው::

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam8078 2 дні тому +1

    እነዚህ ቤትም ሆነ መሬት የተሰጣቸው ሰወች የቀን ጉዳይ ነው እንጂ ጀሮቻቸውን ተይዘው ይመልሳሉ

  • @mulugetanure1093
    @mulugetanure1093 2 дні тому +1

    የዓሳ ግማቱ ከአናቱ!!!

  • @mintetadesse79
    @mintetadesse79 2 дні тому

    በርታ አንበሳው

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 дні тому +1

    ብልፅግና የህዝቡን ደም እንደውሀ አፍሶ አደህይቶ አፈናቅሎ ሀገር አልባ ያጀረገው የኮሪደር ልማት ገነባሁ ባይ ብልፅግና ተብዬ ገነባሁ ያለው ኮሪዶር ልማት ይብላው።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 дні тому +2

    በጣም ይገርማል አሁን ብልፅግና ማነ ን ነዉ የሜያታልለዉ የአለም ህዝብ እኮ ያዉቃል አብይ እንደተተፋ ያዉቃል

  • @SndZewdu
    @SndZewdu 2 дні тому +1

    አሣዬ❤❤❤❤❤❤

  • @justsomeone71
    @justsomeone71 2 дні тому +1

    Great job

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 дні тому +1

    አብይ አህመድን ደግፎ ሰልፍ ማድረግ የነዉረኝነት መጨረሻ ነዉ። ፋኖ አቸናፊነት ነዉ።

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 2 дні тому +1

    Dear Assaye, well described the so called Pastor. He's the disgrace of the Gospel. Keep on reveling such individuals.

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 2 дні тому

    አሳዬ እኮ የምትገርም ጀግና ነህ!..ይዘሃቸዋል እነዚህን ፈርሳሞች!...አጋልጣልኝ

  • @weyxeriti583
    @weyxeriti583 2 дні тому

    አሳዬ ስለ ... መስቀላቸውን እያንከረፈፉ ... ያልከው በጣም እውነት ነው። ካልክስ እጅግ የደበረን የፋኖ መሪ ነን የሚሉቱ እያንከረፈፉም እያንጠለጠሉም ተሸክመው የሚዞሩት መስቀል አይሉት ... ብታስታግሱልን?

    • @geez2016
      @geez2016 2 дні тому

      ፋኖወቹ ምንስ ቢያንጠለጥሉ ምን አገባህ??ከአድዋ ድል በላይ በጊዮርጊስ ታቦት እዛ መገኘት ትኩረትህ ይሳባል ማለት ነዉ???

  • @BetiyMulugeta
    @BetiyMulugeta День тому

    የሀይማኖት አባቶች ተገደው ነው አትፍረዱባቸው

  • @selam65030
    @selam65030 2 дні тому +1

    🎉🎉እሚፈራ የሚከበር ለመሆን ባንዳን ጨክኖ መግደል እርህራሄ መተዉ የቀበሌም የወረዳም ካድሬ እንደዉሻ ገሎ ማስጣት ካልቻላ የዉሸት የወሬ ፖለቲካ የትም አያደርሰዉም🎉🎉

  • @BirukAsrat-i3o
    @BirukAsrat-i3o 2 дні тому

    በርታ

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 2 дні тому

    Deribe’s sons will never rule finfinne ever.

  • @mentewablemma3590
    @mentewablemma3590 2 дні тому

    Thanks

  • @fikiral3877
    @fikiral3877 2 дні тому

    Egzyabhere ysthe endeh beewnet laye yetmserete criticism is very important! Keep it up!

  • @abrehamadmasu9859
    @abrehamadmasu9859 12 годин тому

    አሳዬ ሳቆላምጥህ አስዬ ኑው የምልህ ከአሁን በፊት የሆነ አስተያየት ጽፌ አስተካክለኸዋል አሁን ደግሞ ስለ ቄስና ዲያቆን ልጽፍልህ ነው ወንድሜ በቤተክህነት ቋንቋ ሰሞነኛ ይባላሉ ፲፪ኛ ክፍል ናቸው በሚቀጥለው ፲ሩን የቤ ክ ዲፓርትመንት ልጽፍልህ እችላለሁ

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 2 дні тому

    ይሔ ሴፍትኔት የአዲስ አበባንም ክፍለ ከተሞች የሚያስፈራራው ዘይት በማትገዛ የሴፍትኔት ብር ነው

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 дні тому

    በግድ የወጣውን እንደሰል ብሎ መጥራት እራሱን እንደ ብልግና ፖርቲን መሆን ነው

  • @yitaweseshetu8017
    @yitaweseshetu8017 2 дні тому

    አሴ ❤❤❤❤

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 2 дні тому

    Go Fanooo 💪🏽💪🏽👍🏽👍🏽 we gonna win with God ☦️🙏🏾☦️🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 2 дні тому

    Yeshemagela kelale keberebese

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 дні тому +1

    ካድሬዎችና ተገደው ሊወጡ ይችላሉ። ይህ ህዝቡ ብልፅግናን ደግፎ ወጣ ለማለት አይቻልም። ስለዚህ ህዝቡ አልወጣም ማለት ይቻላል።
    የሀይማኖት መሪዎች በተመለከተ እኔ እምነቴ እንዳለ ሆኖ በመሪዎች አላመልክም በነሱ ላይ ካሁን በኋላ አላምናቸውምም ከመጤፍ አልቆጥራቸውም። የአገዛዙዐካድሬዎች ናቸው።

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 2 дні тому

    ከአሁኖቹ እብዶች የድሮዎቹ እብዶች የተሻሉ ነበሩ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 2 дні тому

    እነዚህ ባለግዜዎች የአሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ ናቸው::

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 2 дні тому

    በቅርብ ነው ያበደው ማለት ነው።

  • @tadeletesfahun
    @tadeletesfahun 2 дні тому +1

    ድሮም እኮ እብድን እብድ ነው እሚመቃኘው

  • @ephremtibebu571
    @ephremtibebu571 2 дні тому

    እንዳልክ ሚኪ ማይኮ ወዘተ አንዱን ለመቀጣጫ የሚቀነድብ ይጥፋ።

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 2 дні тому

    ቤተክህነት ፈር የለቀቀዉ ሆን ብሎ ታስቦበት፣ ሐወሀታዊ ፕሮግራም የኢትዮጵያን ተዋሕዶ አሽመድምዶ የሥርዓቱ አሻንጉሊት ያደረጉ አቡነ ፓዉሎስ ነበሩ። ከዚያ ወዲህ ቤተክህነት ለዓለማዉያን ተወሮአል።

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 2 дні тому

    ይሔን ሆዳም ካድሬ ምን ቢደረግ ነው የሚለወጠው

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 дні тому +4

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ12 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

    • @munaworku4455
      @munaworku4455 2 дні тому

      ሰላም ሰለሞን ክንፉ ምነዉ ጠፋህ በደህናህ ነዉ 👋

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 2 дні тому +1

    ህግ ቢኖር የሄ የጴንጤ እብድ መሰቀል ነበረበት