እመቤት ካሳ ላይ የግድያ ሙከራ ደረሰባት...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 3,2 тис.

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  3 місяці тому +374

    1921119449275019 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀያት ኮንዶምኔም ጎሮ ጀልዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ት))ስልክ ቁጥር 0912286942

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 3 місяці тому +7

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱😭😭😭😭😭❤❤

    • @wooorkkuuubirru8228
      @wooorkkuuubirru8228 3 місяці тому +2

      Amen amen

    • @wooorkkuuubirru8228
      @wooorkkuuubirru8228 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤me to

    • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
      @ሀይማኖት-ጘ9ቀ 3 місяці тому +2

      ባክቤት ስም ከሌለው አንልክም ብለውኝ መልሰውልኛል እሙ በስምሽ ላስገባዴ

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ 3 місяці тому +7

      የነሱ እባ ይፍሰስ ጠላቶችሽ ያለ አስታማሚ ሞተው ይገኙ ለልጅሽ ኑሪለት😢😢😢😢😢😢

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 3 місяці тому +885

    እስኪ ለመቤት ካሳ እመቤቴ ድንግል ማሪያምን አመስግኑላት❤እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 3 місяці тому +349

    ማነው እንዴኔ እመብርሃን ስትጠራ ደስ እሚለው አርሴማን እኔም በጣም ነው እምወዳት እንኳን ለመመስከረ አበቃሽ 😢😢😢❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ

    የኔ የዋህ በዚች ምድር መልካም ሰዎች አይወደዱም😢 እመብርሀን እናቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 місяці тому +100

    እሙ በጣም የዋህ ደግ ስለሆንሽና የሆድሽን ምኞትሽን ለሰዉ አትዉሪ የራስሽ የሆነ ጎደኛችሽ ናቸዉ ማርያምን ጠላት ከሩቅ አይመጣም😭😭😭አይ ሰዉ ከቱ

  • @semerterad
    @semerterad 3 місяці тому +78

    ልክ ነሽ በድንግል ማሪያም አናፍርም እሷም አታሳፍረንም እሷን ያመነ ሁሉም ይድናል ጀግናዋ እህታችን ጠንካራ ሁኒ❤❤❤

  • @salams6506
    @salams6506 3 місяці тому +14

    እናቴ ወላዲተ አምላክ አመስግኑልኝ😢አመሰግንሻለው❤አናቴ ድንግል ማርያም❤

    • @Uplyft36
      @Uplyft36 2 місяці тому

      On no are ok Love u my girl ❤ from USA ❤

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 3 місяці тому +37

    እሙዬ አች ጠካራ ሴት ነሽ ሰው ክፉ ናቸው ሰው ስለሚወድሽ ይቀናሉ እመብርሀን እንኳን አተረፈችሽ የኔ የዋህ ታምር ነው የሆነልሽ😢

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 3 місяці тому +47

    እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ክፍለሚሰሩ ሰወች ልቦና ይስጠን አሜን 😢😢😢😢😢

  • @sr.alemfessahaye4652
    @sr.alemfessahaye4652 3 місяці тому +8

    ፀጋ የሞላሽ ማርያም ሆይ ሰላም ላንቺ ይሁን እግዚኣብሔር ካንቺ ጋራ ነው የሆድሽም ፍሬ የሱስ የተባረከ ነው ፡ ቅድስት ማርያም የኣምላክ እናት ለምኝልን ለኛ ለሓጢኣተኞች ኣሁንም በሞታችን ግዜ ፡ ኣሜን!!!!

  • @natinuke
    @natinuke 3 місяці тому +410

    ጴንጠ ነኝ ግን ማርያም እናቴ ናት በጣም ነው የምወዳት። ክብር እግዚአብሔር አምላክ ይውሰድ

    • @abebaararsa8171
      @abebaararsa8171 3 місяці тому +9

      Yes Glory to God bless you🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 3 місяці тому +18

      እግዚያብሔር ያክብርሽ እናቴ ማርያም ያልሻት ድንግል ማርያም ወደቤቷ ታምጣሽ የልጆን አምላክነት ስናምን የእርሶን አማላጅነትም ማመን አለብን ጌታችን መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለእናቱ አብረዉ ለተሰቃየችዉ በስሙ መከራን ለተቀበሉትም ቃል ኪዳን ስቷቸዋል በሁላችን ላይ የድንግል ማርያም ፍቅሯን ያሳድርብን

    • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
      @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 3 місяці тому +7

      ለምደለው እማትጠመቂው ወደብረሀን መገድ እመብርሀን ትምራሽ

    • @Agreselamአገር21
      @Agreselamአገር21 3 місяці тому +3

      ማርያም ታክበርልን ❤❤❤እናመስገናልን

    • @mita7976
      @mita7976 3 місяці тому +5

      ወሬ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 місяці тому +55

    እሙ የኔን ታሪክ አስታወስኩ ክብር ለድንግል የማርያምን የሶ ውለታ በዙ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaredMulualem-qc5qr
    @YaredMulualem-qc5qr 3 місяці тому +13

    ተመስገን !
    ጭንቅ አማላጇ ሁሌም በጭንቃችሁ ግዜ ትድረስላችሁ ክብር ለጌታየ እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Madi-zt4wx
    @Madi-zt4wx 3 місяці тому +110

    እሙዬ እህቴ ድንግልን ይዞ ማንም አያፍርም አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉን ማድረግ ይችላል አይዞሽ አሁንም ዘፈኑን ትተሽ ወደ ቤቱ ተመልሰሽ ፆለት አድርጊ እርግጥ እሱ ሲፈቅድ ሁሉም ይሆናል መንፈሳዊይም ሁነሽም መስራት ትችያልሽ አይዞሽ እህታለሜ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beza-s7o
    @beza-s7o 3 місяці тому +36

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል

  • @betyethio3650
    @betyethio3650 3 місяці тому +27

    ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ
    ማርያም ብዬ መች እወድቃለሁ
    የምፅናናበት ስምሽ ነውና
    ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንቺ ምስጋና❤❤❤

  • @MariamMariam-xl2kh
    @MariamMariam-xl2kh 3 місяці тому +72

    ክብር ምስጋና ለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለጌታየና ለመድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ይኩን እኔም ብዙ ተአምር አድርጋልኛለች

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 3 місяці тому +98

    ማርያም ማርያም ማርያም ብይ ስምሽን ለጠረው እሙ እኔም ያንች ፈተና ደረሱብኝል አይዛሽ እኔ በስደት ለፈች ያመጠውትን ብር አጠች ተመለሽ መሄደ አለብኝ ብይ ሰናሳ ልጅ ለምን ትሄጅልሽ ብላ ወደ እሱ ቤት ቅስ አደረጋ አሰገባችኝ እና ለ3 ወር ፂወን ማርያም ተፀብይ አሁን መለሽ ሰደት ሂደኩኝ ግን ከሰው ብዙ ትምራያለው አንችም ትምህርት ነው ከዚህ በኋላ ስው አተመኝ ደንግልን ተከትይ ከዚህ በኋላ እማ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኬሆይ
    @ተመስገንአምላኬሆይ 3 місяці тому +28

    እመብርሃን ለወላጅ እናቴን የደረሰች ለአንችም ደርሳለች እህታችን አይዞሽ😢 እናቴን ከምግብ ጋር መርዝ እንዳንች እንድትሆን ተሰጣት ከመብላቷ በፊት ታናሽ እህቴ በስመአብ ብላ ሰጠቻት በላችዉ የዋህ እናቴ ከጊዜ ሂደት ብዙ ለዉጦች ነበር ከዛም እህቴ ታማ ፀበል ከዓመት በላይ ተፀበለች እንደ መፃጉም በእቅፍ፣በአልጋ ደረሰች ከሰዉነት ተራ ወጣች
    በሗላ ግን መንፈሱ ሲለፈልፍ ሁሉም ታወቀ እመኑ አትፍሩ አማትቡ ስትመገቡ እግዚአብሔር ለየዋሆች ከጎናችን ነዉ 🙏

    • @selamyeabelenat6742
      @selamyeabelenat6742 3 місяці тому

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ። ይኩን ለእማቱ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለአዛኙትዋ ይሁን ❤

  • @SeSe-tc8qc
    @SeSe-tc8qc 3 місяці тому +14

    አችን የጎበኘይሽ ድንግል ማሪያም ለኛም ትድርስልን እኔም በሰው አገር ነው ያለሁት ግን በቀን 3
    ስተየ ይሰራኛን ያሳብጠኛን ያስጮህኛን ለዛውም ባርባገር እና ለኔም ፀልዩልኝ ለኔም የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏💖💖💖

  • @alemiyoutube2929
    @alemiyoutube2929 3 місяці тому +4

    ስለ ልዕልናሽ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ እሙ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እህቴ ደሜ ።አጋንት ምንም አይነት ስልጣን የለውም ስልጣን የሚኖረው እኛ ስንደክም እኛ ከእግዚአብሔር ስንርቅ እኛ ስንክድ ብቻ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉን ማድርግ የተሰጠን ስልጣን ለኛ ነው እግዚአብሔር ያጠንክረን እሙ በበቱ ያኑርሽ ልጂሽንም ሆነ አንችን እግዚአብሔር ጥላከለላ ይሁንልሽ እህታለም የሀገሬ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj 3 місяці тому +32

    እኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ቅድስት ድንግል ማርያም ከተወደድው ልጅ ጋር ክብር ይመስገን❤❤😢😊

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 місяці тому

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልንቃወም ይገባል😮😅

  • @ሐናንሐናን
    @ሐናንሐናን 3 місяці тому +21

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እመአምላክ የሁላችንን እናት ከነልጇ ክብሯ ይስፍ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ የስደተኞች እናትየሁላችንን ቋጠሮ ትፍታልን❤😢😢

  • @amarechmekuriaw9233
    @amarechmekuriaw9233 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉እኔ እናት ክብር ለድንግል ማርያም 🎉🎉🎉🎉

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 3 місяці тому +37

    አሏህ ለዛ ነብስ ላላወቀ ልጅሽ ሲል እንኳንም አተረፈሽ😢

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 3 місяці тому +13

    ድንግል ማርያም ምልጃዋ ልመናዋ ከልጆ ከወዳጆ ትማልደን እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንቸርነቱ አይለየን

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 3 місяці тому +11

    እውነት ነው እመብርሃ እንካንስ ጠርተዋት ሳይጠርዋት የምትደርስ እሩህሩህ እናት ነች እንኳን ለልጆቿ ይቅርና ለውሻ ሳይቀር የምትራራ እናት ነች ለአንች የደረሰች ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን :: አሜን/3/

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 3 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባት በእውነት ሰለሳ ቃላት የለኝም የኔ ደራሽ ፈጠና ~እመቤቴ ለኔ የመዳኔ ሚስጢር የልቤ ሰለዳ ~ሁሌም ትኖሪያለሽ በልቤ አትሜሽ ~እኔስ አረሳውም የአንቺን ውለታ~ ሁሌም እልሻለው አዛኚት ናት እሳ ~ለኔስ ውለታሽ ከበደኝ በምን ልመልሰው~ማርያም ማርያም ማርያም ~እያልኩ ልቤን ላሳርፈው ~አንቺን ያገኘውት ከመስቀሉ ስር ነው~እናት እንድትሆኚኝ የሰጠኝ ልጅሽ ነው ×2 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YwekeshtLij
    @YwekeshtLij 3 місяці тому +10

    ሰው ቢጥለን ሳትጠየፉ የምታነሳን እመቤቴማርያም በምን ቃል ላመሰግንሸ ሁሉም ቃል ያንሰብሻል
    የምተነፉሰበት የምናለቅሰበት ቤተክርስትያን የሚጠብቁ አባቶችንና እናቶችን አዘጋጀልን ልጂሸ ቤተክርስትያን ባትኖር የት ሂደን እናለቅሰና የከፈንን እናወራነበር ክብሩን ሁሉ አች ውሰጂ ከመድንያለም ጋር የምገልጥበት ቃል አጣው እመቤት የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ካችጋ ይን

  • @MeryAsmeret
    @MeryAsmeret 3 місяці тому +6

    እመቤቴ ለተቸገሩትም ድረሺላቸው ክብር ላቺህ ይሁን እናቴ ወላዲት አምላክ❤❤

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 3 місяці тому +7

    እሜቴ ድንግል ያምላክ ክብር ይገባታል🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    በፀሎት በርቺ ሰይጣንን ማሽነፍ የምንችለው ከአምላችን ጋር በመጠጋት ነው::

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን ሁንከን ተራፍሽ ኡሙዬ አይዞሽ እማ አምለክ ጣርቶ ያፈራ የልአም ክብር ምስጋና ይድራሳት እማቤት ትታብቃን ካክፎች 🤲🙏🥰🥰🥰አይዞሽ ፆሎት አታቆርች ምክናቱም እንን ብርር የምሳልብ የሰላብ ሜንፈስ ልኮብሽ ነው አሑንም ፀባል የተታምቅሽ አሑንም እዳይ ላክብሽ 🙏🥰ኡፍፍፍ😭😭😭😭 ባ ሳዎቺ ደስታ እንቂፋት የምቶኑ ሳዎቺ እግዚአብሔር ልቦና ይፃቹ እናቴ ሳው ሳቶኑ ዑርኩስ ሜንፈስ ናቹ የዳብሎስ ስራ የምት ሰሩ

  • @dir204
    @dir204 3 місяці тому +18

    ክብር ለድንግል ማርያም የኔ ልዩ እናት ጠርተዋት አታሳፍርም ❤❤❤

  • @MekdesMamaru
    @MekdesMamaru 3 місяці тому +10

    ማርያምን የሚወድ ሁሌም አይወድቅም ።የሁላችንም ጥላት ፈጥና ታጥፋልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 місяці тому +25

    የኔ የዋህ እሙዬ እመቤቴ ማርያም እሷ በሂድሽበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንሽ የኔ እህት😢😢አይ ሠዉ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 місяці тому +60

    ለሰው ልጅ የማይታይ ለእግዚአብሔር የሚታይ ብዙ ነገር አለ ፍርድን ለፈጣሪ መተዉ ነው 😔 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ🤲

  • @Eshete-us1pz
    @Eshete-us1pz 3 місяці тому +34

    እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @መሌ
    @መሌ 3 місяці тому +21

    አማላጅ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤዛዊት የአምላክ እናት

  • @AlemawNgusey
    @AlemawNgusey 3 місяці тому +3

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ስምሽን ከፍ ከፍ ይበልልን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ላንቺ ጠርቶ ያፈረ የለም እና ሁሌም እንወድሽ አለን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan 3 місяці тому +13

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን ❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 3 місяці тому +2

    የጭንቅ ደራሿ እማምላክ እንኳንም ደረሰችልሽ ጠላት ከሩቅ አይመጣም በሰው የሰራነው ክፋት ነገ እኛው እራሳችን ነው ሚጥለን በሰው ክፋት አናስብ እግዚአብሔር ይቦና ይስጠን ያቺ የደረሰችልሽ ድንግል ማርያም ለኛም ትድርስልን 😢😢😢

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki 3 місяці тому +12

    የኔ የዋህ አየዞሽ ድግልማርያም አምስግኒ እህቴ እራሽን ጠብቂ ላቺ የደረሰች እማፍቅር ለሁላችን ትድረስልን የኔ እድሜ ቀጣይ ለኔም አድርጋልይ አለች የኔናት ድግል ነት አገራችን ሰላም ታድርግልን 💚❤💛

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 3 місяці тому +3

    እመቤቴ ያረገችልኝን ለኔም ጌታ ፍቅዶ ብመሰክርለት እደት ደስ ባለኝ ለኔ ያረገችዉ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 3 місяці тому +10

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤

  • @amaamm3963
    @amaamm3963 3 місяці тому +10

    ክብር ምስጋና ይግባት ለእመቤቴ ቅድስት ድግልን ማአርያም አይዞሽ እሙየ አይዞሽ በርች እመብርሀን ለሁላችነም ትድረስልን❤❤❤❤❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ አይዞሽ እመ ብዙ ሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ አሜን፫

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 3 місяці тому +11

    እልልልልልልልልልልልል እናቴ ክብር ምስጋና ይግባት ከነ ልጇ የኔ እሩሩህ እመ ብዙሀን እሙ ተጠቀቂ ሰው ከፍቷል አንች ደግሞ ሁሉ ዘመድሺ ነው እና ለልጅሺ መኖር አለብሺ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የጌታዬ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት elelelelelelelelelelelel💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @HanaAlemayehu-qz6yt
    @HanaAlemayehu-qz6yt 3 місяці тому +2

    እሰይ እልልልልልል እንኩዋንም ድንግል ከነልጅዋ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እንኩዋንም ምህረቱን ላኩልሽ

  • @Hywot-vk9mm
    @Hywot-vk9mm 3 місяці тому +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን እመብርሀና የጌታየ እናት ክብር ምስጋና ይግባት 🙏🙏 እሙየ እንኳን እመቤቴ አትረፈችሽ መጨረሻሽንም ታሳምርልሽ አይዞሽ ድንግል ማሪያምን ይዞ ያፈረ የለም😢😢😢❤❤❤❤

  • @desalezinabu2204
    @desalezinabu2204 3 місяці тому +7

    ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባት ለእኛም ትድርስልን✝️😊

  • @ማንጠግቦሽገቢያው
    @ማንጠግቦሽገቢያው 3 місяці тому +2

    ድንግል ማርያም በሰውላይ ክፉ የሚሰሩትን ስዎች ልቦና ትስጣቸው የኔ ውድ አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 3 місяці тому +116

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እማምላክ እናቴ በጉደለባችሁ ትሞላላችሁ❤❤❤

  • @gedam626
    @gedam626 3 місяці тому +9

    እመቤቴ እመ አምላክ ድንግል ወላዴት አምላክ ማሪያም ክብር ይግባት የጌታይ እናት ልዬ ናት ምሰጋና ይግባት❤🙏አሜን አሜን አሜን የቅዲስ ሚካኤል ጥብቅ አይለይሽ ❤ 🙏 እመቤት አይዛሽ እህቴ አንች ጀግና ሴት ነሽ ❤🙏

  • @TadelecheteshomeTadu
    @TadelecheteshomeTadu 3 місяці тому +1

    እሙ ድንግል ማርያም የጌታችን እናት አችንም እኛንም ትጠብቀን አሜን

  • @alemnishbiru8260
    @alemnishbiru8260 3 місяці тому +41

    እመብርሐን የሚሳናት ነገር የለም አሁንም እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @abelb5604
    @abelb5604 3 місяці тому +10

    እመቤቴ ክብር ምስጋናን ይግባት እግዛቤሄር ይመስገን❤❤❤

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 3 місяці тому +6

    እመቤት እንኳንም ለዚህ አበቃሽ የእኔ እናት እመቤቴ ማርያም ወዳሴ ምስጋና ይድረሳት❤❤❤

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 3 місяці тому +5

    ክብር ለመቤቴ የኔ የስደት ስቄ አሜን አሜን አሜን

  • @rahelyoutube8784
    @rahelyoutube8784 3 місяці тому +20

    ክብር ለድንግል ማርያም እራሰሸን ጠብቃ❤❤❤

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju 3 місяці тому +27

    ፈጣሪ ሆይ ያሳይጣን ስራ የሜሰሩትን አንተ ያዝልን እኔ ይኸዉ 8 አመት ሙሉ በዚህ ምክንያት እንከራተታለሁ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @alemabera3458
      @alemabera3458 3 місяці тому +1

      እህቴ የኛም አንድ ቀን ፈጣሪ መልስ ይሰጠናል እኔም ብክንክን ብዬ ከቀረሁ ይከው 16አመቴ ሰርቼ ብትን ነው በቃ ምክንያት ፈልጊ መበተን ነው ካወጣሁ ቡሀላ ይገርመኛል ማውጣት በማያስገድድ መልኩ እበትናለሁ ሀገርም ግቢ አይለኝ ያስጠላኛል

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 місяці тому

      የኔ እህት እፍፍፍፍፍፍ

    • @HanaAdmaci
      @HanaAdmaci 3 місяці тому

      የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ​@@alemabera3458

    • @MakdesMakdes-t9i
      @MakdesMakdes-t9i 3 місяці тому

      እኔም አለሁ ይህዉ ያከራትቱኛል ሰርቸ አያልፍልኝ ገዘብ አልይዝ ትዳር እንዳሊዚ ኧረ ስቱ ተነግሮ አያልቅም

    • @ethio125
      @ethio125 3 місяці тому

      አዲስ ልብስ ወስዳ ጓደኛዬ ሰባት ቦታ ቆርጣ መለሰችልኝ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 3 місяці тому +3

    አሁንም እግዚአብሔር ይጎብኝሽ እግዚአብሔር ከእናታችን ጋር ክብሩን ይውሰዱ አይ የሰው ክፋት አሁንም ተጠንቀቂ

  • @FhFghh-py6rw
    @FhFghh-py6rw 3 місяці тому +5

    ማርያም ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራዉ አይደክመኝም እኔስ ብደጋግመዉ አሁንም ጠራሁሽ አላስችል ቢለኝ እናቴ የችግራችን ደራሽ ፈጣሪ ይመስገን 😢😢❤❤👏👏👏

  • @JanetJanet-wb3te
    @JanetJanet-wb3te 3 місяці тому +2

    አሜንአሜን አሜንበእውነት ለቅድስት ድግል ማርያም ለአምላክ እናት

  • @AnaMendoza-yn3uz
    @AnaMendoza-yn3uz 3 місяці тому +9

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ❤🎉😢

  • @etaferasrat
    @etaferasrat 3 місяці тому +42

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋ ላቺ ይገባል እልልልልልል

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 3 місяці тому +1

    ክብርና ምስጋና ለእናት ልጁ ይሁን አሜን❤❤❤
    እሙዬ አይዞሽ ከእግዚአብሔር በታች እራስሽን ጠብቂ ውዴ እኔም የገዛ ዘመዴ መዲህኒት አብልታኝ 11አመት ሙሉ ተሰቃይቸ በሊዳው ፀሐይ በሰማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ፈውስን አገኘው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @Woodyfoofoo
    @Woodyfoofoo 3 місяці тому +10

    እውነት ነው በእርሷ ነው ያለነው እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን
    እናቴ ወላዲተ አምላክ ክብርና ምስጋና ለእርሷ ይሁን አሜን ፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarataloun9515
    @sarataloun9515 3 місяці тому +2

    እናት እመቤቴ ማሪያም ክብር ምሰጋና ላንቺ ይሁን እናቴ ማሪያም ልዩ ነሸ ልኔ🙏🙏🙏🙏

  • @Nefsnesh
    @Nefsnesh 3 місяці тому +16

    አሜን አሜን አሜን ለኛም ትድረስልን ድንግል ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤

  • @kibretaweke
    @kibretaweke 3 місяці тому +40

    እመብርሃን ቅድስት ብፅሒት እመአምላክ ምስጋና ይድረሳት ልጇም ይክበር ይመስገን።

  • @Misneb
    @Misneb 3 місяці тому +1

    እመቤት አንቺ ከሁሉ በላይ ከፍተኛ እምነት ያለሽ በተለይ ድንግል ማርያምን ከልብ የምትወጂ ልጅዋ ነሽና አንቺ ላይ ክፉው ምንም ስልጣን የለውም። አሜን! የምትናገሪው ሁሉ እውነት ነው። በአግራሞት ነው ያደመጥኩሽ፣ የምትናገሪ ሳይሆን የምታነቢ ነው የምትመስይው። እግዚአብሔር ስትናገሪ ሰው እንዲያደምጥሽ ሁሉ አድርጎሻል። ትልቅ ዕድል ነው... ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @samsonmulugeta4027
    @samsonmulugeta4027 3 місяці тому +7

    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታ እመብርሃን አለች አይዞሽ እህቴ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 місяці тому +1

    ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና መስጋና ለጌታችን እናት የእማ ፍቅር. ይሁን አሜን. ጠላት ከሩቅ አይመጣም እርሰሽን ጠብቅህ ሁሉ ሰው አትምን. ደሞ ሁሉ ጊዜ ፀበል ተጠምቅ አዉንም ጠላት አይርፍም, እርሰሽ ጠብቅህ ከእግዚአብሔር ቤታችን. በእምናትሽ ጽን. ሰው ከሴጣን በላይ ክፉ ሆኗል እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎች ይጥብቅህን እንጂ ኡፍፍፍፍፍ 🥲ጌታ ሆይ ልብ ይስጠን... ቅናት ነው ሌላ ምንም ያድልም. እህታችን, ቤትሽ ውስጥ የጸሎት ቤት ስር, ጠዋት, እና መታ ጸሎት አድርግ የአማልኮ ስግደት ስጋጅ, በጸሎት ባርች, ሴጣን ኃይል የላውም.

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 3 місяці тому +22

    እንዳንቺ እያለቀስኩነው የጨረስኩት የኔም ስላለሽ ፍቅር እቀናለሁ አሜን ላንቺ የረሰች ፍቅራ የገለጸችልሽ ለኛም ትድረስልን ትግለጽልን ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለአምላክ እናት ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን✝️

  • @tsehayalemayehu3608
    @tsehayalemayehu3608 3 місяці тому +7

    ክብር ምስጋና ይግባት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤❤

  • @fikeraselamdakik2750
    @fikeraselamdakik2750 3 місяці тому +3

    እውነት ለመናገር ውላዲት አምላክ እመብርሃን የኔ ናት ክብር ይግባት በጣም በጣም እውዳታለሁኝ ለለመናት ቅርብ ናት ከብዙ ነገር አውታኛለች እሙ ስለ እመብርሃን ለማውራት ስለሷ ቃላት የጥረኛል እሙ እምባ ነው የሚቀድኝ ከባድ ነው እኔ በጣም ነው የምውዳት እሷን የያዘ መቸም አያፍርም ክብር ይሁን ለአምላኬ እንኳን ቋጠሮሽን ፈታችልሽ ስሜታዊ አደረግሽኝ ተመስገን።

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 місяці тому +5

    ድንግን ማርያም ላንች የደርሰች ለኛ በስደት ላለነውም ትድረስልን አሜን🙏🙏😢😢

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 3 місяці тому

    ❤❤❤እመብርሀን ክብር ምስጋና ይገባታል እሙዬ አሁንም ከክፍሁሉ ትጠብቅሽ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 3 місяці тому +19

    የእኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር ማረሺ 😢😢😢ሰው ሁሉ መቀኛ ነው በፈጣሪ. ጓድኛ አታብዥ የምንልሺ ለዝህ ነው የሁን ዘመን ጓድኛ መርዝ ነው ብቻ አሁንም እራሺን ጠብቂ ውዴ❤❤❤

  • @tigist773
    @tigist773 3 місяці тому +8

    እንኳ ለዝህ እበቃሽ የእመቤቴ ክብር ይስፈን

  • @zelalemsisay9343
    @zelalemsisay9343 3 місяці тому +1

    ክብር ይግባው ለመድሀኒያለም ለጌታ እናት ይሄ ትልቅ ትምርት ነው ሊያስተምርሽ ነው በአሁ ወቅት እንኳን ጎደኛ የራሳችንን ልብ አይታመንም ውዴ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁንንንንን
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯እግዚአብሔር ይመስገን እሙዬ ላንች የደረሰች እናታችን ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድርስልን

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 3 місяці тому +7

    ሀያቴ እዲህ ትል ነበር ማር አይደለሁ ሁሉአይወደኝ ኮሶ አይደለሁ ሁሉ አይጠለኝ ትል ነበር አይዞሽ እሙየ አይ ለሠዉ ሞት ነነሰዉ ኡፍፍፍ

  • @wudeayano8662
    @wudeayano8662 3 місяці тому +2

    እሙዬ እንኳን ከምህረቱ አገናኘሽ ትልቁ ነገር ይሄ ነው አሁኑም ከእግዚአብሄር ይተብቅሽ አተገብሽ ያለ ሰው ነው የሚጎዳሽ እሙይ ማውራትሽን አልወደድኩትም

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 3 місяці тому +5

    ወይኔ እመብዙሀን የእኔ እናት እንኳን በቀኝ እጇ ትዱብስሽ እሙየ አይዞሽ እማ ክብር ለእናትና ልጇ ክብር ምስጋና ይድርሳቼው እውነት ግን ሠው ማለት ከባድ ነው አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አንዷንዴ እኮ ለሠው የውስጣችን መናገር ከባድ እንደሆነ ነው የተረዳሁት ምክንያቱም በምትወጅው ምግብ መጡ እግዚአብሔር ግን አንድ ቀን ከምንወደው ነገር ከምንበላው በላይ አሥቦ ይሠጣል ግን የሠው ልጅ ኡፍፍፍፍፍ በጣም ከበድ ነው እግዚአብሔር እኮ ነብሳት ያለውን ሁሉ ፈጥሬ ሠውን የፈጠርበትን ቀን ነው የተፀፀተው ሥለዚህ ምን ልል ፈልጌ ነው ሠው ከባድ ነው ብቻ አይዞሽ እሽ ጎጃም ሂደሽ ለምን ወንቅእሸት አትሄጅም እሙየ ?በናትሽ ሲመችሽ ሂጅ ከዛ ቋጠሬሽ ይፈታል እውነት አይዞሽ በርች እማ እሷን ያመነ አይወድቅም ለበጎ ነው ተመሠገን እልልልልል እልልልል እልልልልልል

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 3 місяці тому +1

    😢😢በጣም ልብ ይነካል ንግግርሽ አሁንም የምታምኛት እመቤቴ ጎዶሌሽን ትሙላልሽ ሰው ምቀኛ ነው አይዞሽ በርች አጠገብሽ ስው አታስደርሽ ከአምላክሽ በስተቀር በርች

  • @Alemtube-fr7nj
    @Alemtube-fr7nj 3 місяці тому +33

    እሙዬን ከልብ የምትወዱ ደምሩኝ አይዞሽ እሙዬ የኔ የዋህ

  • @MemberM-ed3lp
    @MemberM-ed3lp 3 місяці тому +3

    ክብር ለእናታችን ለድግል ማሪያም 15:22

  • @ElsabetGetamesay-gf8qx
    @ElsabetGetamesay-gf8qx 3 місяці тому +2

    ችግራችንን ብሶታችንን ጪቀታችንን ለመስማት ዘንበል ብላ አለሁልሺ የምትለን ደጓ እሩሩኋ የጌታዬ እናት እመአምላክ አንችን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው የጪቅ አማላጂቷ ለለመኑሺ ሁሉ ፈጥነሺ የምትደርሺ እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስሺ🙏🙏🙏

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 3 місяці тому +16

    እመቤቴ ሆይ 🌹 ክብር ምስጋና ይድረስሽ 🌹
    ጌታ ሆይ እናት አድርገህ እናትህን የሰጠኸን ቸሩ መድኃኔዓለም ሆይ ክበር ተመስገን ተመስገን ተመስገን!!!
    ማርያም እመብርሐን እመአምላክ በተለይ ለኛ ለስደተኞች አንች ባትኖሪን አብሶማ ለኔ አንች ባትኖሪልኝ ምን ይውጠኝ ነበር 😭
    እሙ እንኳን አተረፈሽ ይህን የሚቀባባ ቀለማቀለም አጫጭር ልብስ ትተሽ አሁንም በእምነትሽ በርች አካሔድሽን አሳምሪ ጓደኛ ምረጭ 👏 እህቴ ድንግል ማርያም እመብርሀን ቸሪቱ አሁንም እስከ መጨረሻው ጥላ ከለላ ትሁንሽ ክፉ አይንካሽ ❤️🌹😍😘

  • @tigestasfa536
    @tigestasfa536 3 місяці тому +4

    እናታን ቅድስት ድንግል ማርያም የአማልኪ እናት ክብር ምስጋና ለንች ይሁን የስደት እናቴ
    ከአዳም ዘር በሙሉ ድንግል ማርያምን ዘር ባያስቀርልን እንደሰዶም በጠፋን ነበረ አይዞሽ እህታችን እሶን የያዘ ማንም አይወድቅም።

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 3 місяці тому +1

    የኔ የዎህ እመቤትየ የጌታየ እናት ድንግል ማርያም ፍቅሯ እንዴት እንደገባሽ በጣም ይገርማል 💚💛❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 3 місяці тому +4

    እመቤቴ ድንግል ማርያም እናቴ የጭንቅ አማላጇ ሁሌ ከጎኔ ነች ለምኛት አታሳፍረኝም😢😢😢😢😢😢

  • @zemenaysewasew2654
    @zemenaysewasew2654 3 місяці тому +5

    ክብር ለአናታችን ለድንግል ማርያም ለአነቺ የሰማችሸ ለአኛም ትሰማል አሜን

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤
    አመቤቴ ❤ ሆይ ይቅር በይን
    አይዞሺ 😭😭 እግዚ አብሂ አለ ⛪⛪❤❤❤

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 3 місяці тому +1

    ልክ የኔን ስሜት ነው የተጋራሽኝ አመሰግናለሁ እሳን ላመነ ምንም የሚቀርብን የለም እኔም ከአይምሮዬ በላይ የሆነች እናቴ ስታነሽልኝ አንጀቴን ነው የምታርሽው ፈጣሪ ይባርክሽ ፈተና ነው ኑሪልን

  • @mulugetawolde2147
    @mulugetawolde2147 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመቤቴ ማርያም ከአንቺጋራ ሆና አተረፈችሽ የኔየዋህ

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 3 місяці тому +6

    እሙ አንችን የስማችሸ ድንግል ማርያም እኛንም ትማርን❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 3 місяці тому +1

    እንኳን እመብርሃን አተረፈችሽ አይዞሽ በርች
    እኔ እምልሽ ነገር ቢኖረኝ ከምታገኝው ገዘብ አስራት አውጭ❤
    ሌላው ደግሞ በባለፈው ሱባኤ ገብቸ መጣሁ ብለሽ እደገና ወደ ሚዚቃ ስትገቢ በጣም ነው ያዘንኩት ሙዚቃኮ ለኛ እንኳን መዝፈን አይደለምና ማዳመጥም ሃጢያት ነው ስለዚህ ከደዚህ አይነቱ ነገር ብትርቂ ጡሩ ነው ግን እየፈረድኩ አይደለም የተሰማኝን ለመናገር ያህል ነው ሁላችነንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን❤❤❤