አድገናል ከአራት ወራት በኋላ ከአስገራሚ ለውጥ ጋር መጣን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 210

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Місяць тому +18

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ሚጡዬም አደገች እናንተም ጤናችሁ ተመለስ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب Місяць тому +22

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ግን እኔ ከሁሉም በላይ እድህ በሁለት እግርሽ ቁመሽ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤😊😊😊
    ከሀዘን ብሀላ ደስታ አለ

    • @saramersha929
      @saramersha929 Місяць тому +2

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Місяць тому +9

    የኔ ጣፋጭ አድጋለች ማሻአሏህ አላህ ከዚህ የበለጥ ያሣድግሽ እላህ ይጠብቃችሁ መላዉ ቤተሠቡን ያረብ የኛ ጌታ ምን ይሣነዎል አልሃምዱሊላህ ደግሞ ቆጂየ ሆነሻል የኔ ቅመም የምር ሣሥባችሁ ነበር

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Місяць тому +7

    ይሄን ወንድማችንን የምገልጽበት ቃላት የለኝም ፈጣሪ አያዳላም መልካ መሆንከፈለክ መልካ ክፍ መሆን ከፈለክ ክፍ ያደርግሀል ምርጫው የኛነው ፈጣሪዬ ከመልካሞችጋ አድርገን በሰማይም በምድርመ የበለጠቦታ ያድርሳችሁ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Місяць тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለነንተ ❤አብሰለት አደገች ተመስገን

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ Місяць тому +6

    እንኳን ደሕና መጣችሁ
    አቤት የተባርከ ቤተሰብ የድንግል ማርያም ልጅ ሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ሰላምን ይስጣችሁ ሳራየ ከዛ ሁሉ ዉጣ ዉርድ ቁመሺ ስላየሁሺ እጂግ በጣም ደስስስ ብሎኛል😢 አብሳላትየ እድግ በይልን የኔ ጣፍጭ አደግሽ እኮ❤

    • @Agape-agape
      @Agape-agape  Місяць тому

      እናመሰግናለን አሜን

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 Місяць тому +3

    ያአላህ በጣምምምምምም ጠፍታችሁን ነበር ❤well come family❤ ቅመም እድጋለች ማሻ አላህ 🥰🥰🥰ተናፍቃችኋል በጣምምም የሰዉ ልብ ሰርቆ መጥፍት ምን ይባላል ቶሎ ቶሎ ኑልን እንወዳችኋለን❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Місяць тому +4

    ወይኔ ቅመሟ በጣም እድጋለች ሳርዬ ቅጣው እና አብሳላት እንኩአን በሰላም መጣችሁ ከዚህ በበለጠ ደስ ብሎአችሁ ኑሩ::👍🏽👏🏽❤️🥰

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu Місяць тому +7

    የኔ መልካሞች እንኳን ስላም መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ በፍቅር ኑሪልኝ አብሳላትዬ የኔ ቅመም እድግ አልሽ❤❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Місяць тому +8

    ማሻ አላህ ደስ የምል ቤተሰብ ልጅቱ ግን አድጋለች ም በልታ ነው ክክ

    • @mimizerom3158
      @mimizerom3158 Місяць тому

      What does it mean? This is a blessing

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Місяць тому +3

    በጣም ነዉ ይደሽዉ ቅመማ አስተዋይ ነሽ ከዚ አቀይርሽ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Місяць тому

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው መልካምነት ለእራስ ስንቅ ነው በእውነት ደስ የሚል ስራ ነው የምትሰሩት ቅመምሽእድግ በይልን ጌታ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ሳርዬ ቅጣው የፍቅር ተምሳሌዎች ናችሁ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 Місяць тому

    እግዚአቦሔር ታላቅ አምላክ.ነው እንኩዋን በዚሕ ለውጥ አየናችሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @YonasTele
    @YonasTele Місяць тому +4

    ሳርየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቅመምዋም አደገች❤ቤቱ ግን ገዝታቹ ነው እስቲ ንገሩኝ ልደሰት

    • @saramersha929
      @saramersha929 Місяць тому +1

      እናመሰግናለን 🙏 ተከራይተን ነው ።

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 Місяць тому

    ውይ ሳርየ እንድህ ሁነሽ ሥላየሁሽ ወላሒ ደሥ ብሎኛል ከአላህ ቀጥሎ ባለቤትሽ ጀግና ሥለሆነ ነው የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Місяць тому +3

    ዋው አብሳላት አብሳላት ሁላችሁንም ልትበልጣችሁነው ቆንጅየሆናለች ❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ለዝህ አብቃችሁ ለብዙዎችጥንካሬናችሁ ሚጣየ በጣምአድጋለች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እናተንም በሙሉጠና ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Місяць тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳቹ ቅመሟ ትልቅ ሰው አሁንም እድግ በይ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ Місяць тому +4

    እንኳን በደህና መጣችሁ የጠፋ ሰው🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @HudaaaAdiss1999
    @HudaaaAdiss1999 Місяць тому +9

    Atetfu teltelo nulan eshi ❤❤❤

  • @ns8691
    @ns8691 Місяць тому +1

    እንኳን ሰለም መጣችሁ ደስ የምትሉ በተሰብ አትጥፉ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Місяць тому

    ከነተ ብዘ ትምህርት ተማርኩ አመሰግናለሁ በጣም ደሰ ብሎኛል በእግረሸ ሰለሂደሸ አላህ ደሞ ጨረሱ ያሸረሸ

  • @FerhiwotBelayenew
    @FerhiwotBelayenew Місяць тому +2

    በሰላም ነው ግን የጠፊቹህት መልካም ዋናው ሰላም መሆናቹህ ነው ያብዛላቹ መስተጠት መቀበል ነው መልካም ሰው ስለሆናቹ መልካም ነገር ገጠማቹ

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Місяць тому +1

    አግዛበር ይመስገን አንክዋን ደና መጣችሁ

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z Місяць тому +3

    ሰላም ውዶቼ እንኮን በሰላም መጣቹ እንኮን አብሮ አደርሰን አሜን ለዚህ ሰላበቃሽ እግዛብሔር አምላክ ክብሩን ሁሉ እሱይውሰድ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤ያይሁት ነገር ከቃላት በላይነው እግዛብሔር ያግዛቹ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Місяць тому +5

    ሳራየ ሙሉ በሙሉ ተሻለሽ እንዴ

    • @saramersha929
      @saramersha929 Місяць тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Місяць тому

    እንኩዋን ድህና መጣችሁ ወላሂ አድጋለች ማሻአላህ ከጅምሩ ነው የማቃቹ

  • @woynshetkebede69
    @woynshetkebede69 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ ግን እንደዚኽ አትጥፉ በድጋሚ ስላየኋችሁ ደስብሎኛል ተመስገን❤❤❤

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Місяць тому

    ያው እድገትዋ ይፕእግዚአብሔር ነው ቅመም ተመስገን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ

  • @-zedye
    @-zedye Місяць тому

    እግዚአብሔር እንዴ እንናንት አይነት ሰው ያብዛልን 🎉🎉🎉🎉🎉ቢዙ ተባዙ እትዬ ቅመምዬ እርጅና ጀምሮሻል ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ensratube
    @ensratube Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ❤❤❤ዋናው ሰላም መሆናቹ ነው❤❤

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp Місяць тому

    እንኳን ደህና ቆያችን እንኳን ለዚህ ክብረ አበቃችሁ እኔም ክስደት መልስ ለዚህ ለትችግሩ ጎን ለመቆ ያበቃኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፁሎት አስቦኘ ለሀገሬ እንደ በቃ ❤❤❤

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et Місяць тому +1

    ወይኔ የኔናቶች እኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝነበር ስጠፉ ምሁነውነው ብየ እያሰብኳችሁ ነበር የእግዚአብሔር ስራ ድቅነው ፍቅራችሁ ከናተ ይልቅ ለሰውም የምታስቡት ነገርስ 😢 አገር ስገባ እደፈጣነገር ፍቃድ እዳያችሁ እፈልጋለሁ የኔ መልካሞች ❤❤

  • @ינגוסהאינגדה
    @ינגוסהאינגדה Місяць тому +1

    እንኮን ለዚህ አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Місяць тому +1

    ያብዬ የኔ ቅመም ቀውላላ ሆነሻል 🥰 አባባ ደስ ሲሉ እሰይ ያብዬን ይመርቁልን 🤲🥰ቅመሟ የቤቱ ድምቀት 🥰ተባረኪ ሳሪዬ የኔ ቀጫጫ🥰 ደስ የሚል ግዜ አሳልፈሽ ስለተመለሳቹ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲

    • @Agape-agape
      @Agape-agape  Місяць тому

      እናመሠግናለን አሜን ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @fjghhthhhf9126
    @fjghhthhhf9126 Місяць тому

    ወይኔበጣም ተናፍቅች ነበር ቤተሰብ እንኳን አድርሳችሁ ለዘመን መለወጬ❤❤❤❤❤

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 Місяць тому

    የኔ ቆንጆ እድግ ትበል❤❤❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y Місяць тому

    አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ ለዚህ አበቃሽ የኔ ውድ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ስለበቃቹ እንኳን አደረሳቹ ለአዲሱ አመት እንኳን ደና መጣቹልን

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ በዚህ ሁኔታ ስላየሃችሁ ደስ ብሎኛል

  • @marthagebremichael3545
    @marthagebremichael3545 Місяць тому

    የኔ ውድ እኔ ግን በቅመሟ ነው የምቀጥለው ቅመምኮ ምግብን የሚያጣፍጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 Місяць тому

    እናንተ የነኔ የዋህ ሰው አንተ ምርጥ ሰው

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Місяць тому +1

    ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ እግዚአብሔር የልባቹን መሻት ይፈጥምላቹ ደስ ምትሉ ጥንዶች ናቸው እመብርሃን ጥብቃቹ ያለፋቹባትን እዳትረሱ ከዛ ፈተና ወታቹ ለዚህ ያበቃቹ አምላክ ይክበር ይመስገን ብዙ ተባዙ በዉልቸር ያሉትንም ቆመው ለመሄድ ያብቃቸው በእምነታቹ ጠንክሩ እግዚአብሔር ቤታቹን ይባርክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط Місяць тому

    እግዚአብሔር እንኳንለዚህአበቃሽ🙏🙏🙏

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj Місяць тому

    መልካም ሰወች በእውነት ደስ ብሎናል ይጨምርላቹ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Місяць тому

    የውጪ ሃገር እድገት ነው ያደገችው ደስ ይላል

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Місяць тому

    አግዚአብሔር ደስታቺሁን ያብዛው 🙏

  • @emukal
    @emukal Місяць тому

    በጣም ደስስ ትላላችሁ ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ ላበቃችሁ ፈጣሪ ይመስጌን የኔ ቅመም ስምሽማ አይቀየርም ቅመም ነሽ የኔ ቆንጆ ከአይን ያውጣሽ ከዚህ በላይ በሁሉም ነገር እድግግ በይልኝ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Місяць тому

    ማርያምን:ትናፍቁኛላችሁ:ልክእደቤተሰቤ:ፀሎትአርጊልኝ:በሰላአገርእድገባ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Місяць тому +1

    አብሳላትዬ አድገሻል ውዷ❤

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Місяць тому

    enqan beselam metachue wudoche ❤❤❤❤ qimemwa degmo swedat❤❤❤

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Місяць тому

    እንዲህ ነው ይቲብ የሚሰራ በአመት አንድ ቀን ለማንኛውም ውለድ ክበድ ፈጣሪ ቢፈቅድ ቆርባች ወልዳችሁ ብናያችሁ ደስ ይለናል

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 Місяць тому

    በትክክል እያየናት ነው ያደገቹ ቅመም ነች ፍቅራቹ ለዘለዓለም ይሁን ደግሞም አትጥፉ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይሰጣቹ እናንተ መከታተል የጀመርኩት ቀለበት ሰታደርጉ ነወ አሰተማሪ ናቹ❤❤❤❤

    • @Agape-agape
      @Agape-agape  Місяць тому

      እሺ አንጠፋም እናመሠግናለን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣቹሁ ስለ እናተ እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Місяць тому +1

    ❤❤❤ጠፋቹ እንኳን ደህና መጣቹ🎉

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣቹ መልካም ሰዎች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቹ❤❤❤❤❤❤

  • @sebledebebe5231
    @sebledebebe5231 Місяць тому

    እግዚአብሄር ባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ይብቃ ጌታ ሰም ይባርክ ❤

  • @genettewelde4432
    @genettewelde4432 Місяць тому

    Enkuan denha metahu sarye mitaye ketaw nic family❤❤❤🎉🎉🎉

    • @genettewelde4432
      @genettewelde4432 Місяць тому

      Sarye enkuane lezhe abekashe mitaye betame adegehe embte ke enate gare tehune Amen

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 Місяць тому

    Saryee happy for you.

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer Місяць тому +2

    እንደት እንድህ ጥፍት ይባላል ወይ ሚጣስስስ😢

  • @bilkis.z.habesha423
    @bilkis.z.habesha423 Місяць тому

    ጎብዞች በርቱ እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @TextTesla
    @TextTesla Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል በእዉነት

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Місяць тому

    ማሻአላህ ከዚህ የበለጠ እደጉ ደስ ሲል

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd Місяць тому

    እንኳን ደና መጣችሁ ልዩ ሰወች ናችሁ ደግነት መልካምነት ሰው የሚወድ ልብ አላችሁ ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ ይሄን ቅን ልባችሁን አይቀይርባችሁ ቶሎቶሎ ኑ

    • @saramersha929
      @saramersha929 Місяць тому

      አሜን እናመሰግናለን

  • @mariammariam7021
    @mariammariam7021 Місяць тому +1

    የኔ ቅመም እንዴት አድገሻል የኔ ውድ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Місяць тому

    ስወዳችው መልካም ስዎች❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZZainab-d9b
    @ZZainab-d9b Місяць тому

    እኳን ደህና መጣቺሁ

  • @almaz5102
    @almaz5102 Місяць тому

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @frehiwotshura2985
    @frehiwotshura2985 Місяць тому

    Tebareku melkam agelgelot yehunelachu

  • @esheteyemaryamlijeshete2031
    @esheteyemaryamlijeshete2031 Місяць тому

    Egezabher berkatuen yabezalachu yena konjo adegach abateshin tenekebakebeu

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 Місяць тому +1

    Beautiful family like always

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Місяць тому

    እሰይ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ አትረፍርፎ ይባርካችሁ!
    🙏🙏🙏
    ትላንትን ያሳለፋችሁ አብዝቷችሁ ለሃገር የምትተርፉ ያይርጋችሁ!
    🙏🙏🙏

    • @Agape-agape
      @Agape-agape  Місяць тому

      አሜን 🙏🙏🙏 እናመሠግናለን

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Місяць тому

    Glory to God!!!You guys are a living proof for God blessings!!Bless you more!

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera Місяць тому +1

    ሰላም ለሁላችን ይሁንንን አሜንንን አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ዘመዶቸ

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Місяць тому

    አባትየዉ ተባረክ

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ Місяць тому

    እግዚአብሔር ለመኖር እድል ሲሰጠን እንደዚህ አይነት መልካም ነገር ሰርተን ሕይወትን ትርጉም እንዲኖረው ማድረግ አለብን እግዚአብሔር ያሰባቹትን ያሳካላቹ❤❤❤

  • @Eduelive
    @Eduelive Місяць тому

    Woo dess. Yelal. Eg. Yemesegen ❤❤🎉

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Місяць тому

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @mrvip5461
    @mrvip5461 Місяць тому

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ በደስታ በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ከዚበላይ እምትረዱ ያድርጋችሁ በስደት ያለንውን በሰላም ለሃገራችን እንዳበቃን ዱአ አድርጉልን

  • @-zedye
    @-zedye Місяць тому

    አዲሳባ ስመጣ ላገኛች ፈልጋለውስልካችሁ ጠፋብኝ ግን ትንሹዋስ

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Місяць тому

    Enquwan beselam metachu ketaw tolo belachu weledu menta menta

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Місяць тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Місяць тому

    ቅጣውዬ ሰላም ነው?

  • @duratube
    @duratube Місяць тому

    Enkon dehna metachihu mesha alah betam des blongal

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 Місяць тому

    ጨፈጣሪ ይባርካቹ

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 Місяць тому

    ❤❤❤❤Agzabher Amlak kezibelay chemro ystachuh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Місяць тому

    የተናፈቃችሁ ቤተሰቦቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ🙏 ቤታችሁ ያምራል ተከራይታችሁ ነው ወይስ ገዝታችሁ? ተከራይታችሁ ከሆነ እንድትገዙ ደግሞ ግፊታችን ይቀጥላል❤❤❤

    • @Agape-agape
      @Agape-agape  Місяць тому

      እጅግ በጣም እናመሠግናለን ተኸራይተን ነው።

  • @FikerFiker-qc1zo
    @FikerFiker-qc1zo Місяць тому

    እውነትም አደገች እንኳንም ለዝህ አበቃቹ

  • @mariammariam7021
    @mariammariam7021 Місяць тому +2

    የኔ ቅመም ስምሽማ አይቀየርም የኔ ቆንጆ የኔ ጣፋጭ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Місяць тому

    እንክዋን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁን ነበር!!

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt Місяць тому

    እድገቷ በጣም እድገቷ ይገርማል ትንሿስ የት ሄደች

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 Місяць тому

    እንኳን ደህናመጣችሁ ሥትጠፉ ወደዉጪ ልጅሽጋር ሄደሽመሥሎኝነበር። አብየ አድጋለች😂 የኔም ልጅ 6አመቷ ሥላቸዉ አያምኑኝም የ10አመትነዉ የምመሥለዉ። ፓሥፖርት ለማሣደሥ ሥንሄድ አይደለችም ብለዉኛል ፎቶዋን አይተዉ 😂😂😂😂

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉 tuf tuf tidegilachu.

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Місяць тому

    ፍቅር የሆነ ቤተሠብ❤❤❤

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 Місяць тому

    Well came back guys.

  • @hani-konjo
    @hani-konjo Місяць тому

    Enkuwan dehina metachihu siwedachihu😘😘❤