/በስንቱ/ Besintu EP 25 "የአባት ውለታው"
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
ይህን ድርማ በደንብ ስከታተለው ነበር እናም ለማዝናናት የሚያክለው የለም ደስ ይላል ግን ያልተመቹን ሀሳቦች አሉ እሱን ማንሳት እፈልጋለሁ አንደኛው አሌክስ ማሳየት የሞከረው ዮጋ ምን ለማስተማር እና ትውልዱ ላም ምን መጫን እንደተፈለገ አልገባኝም ዮጋ እራሱ ምንድን ነው የየትኛው ሀይማኖትና ጸሎት ሥርዓት ነው የሚለው ነገር የታሰበ አይመሥለኝም ይህ ከባዕድ አምልኮ እና ሠይጣናዊ አሰራር ጋር የሚዛመድ ነው፡፡መስኪ ተንስ ብላ ስታስነሳው ደስ ብሎኛል፡፡
ሌላው የልጆቹ ዩኒፎርም ላይ የማየው የተዘቀዘቀ መስቀል አልገባኝም የትኛው ትምህርት ቤት ነው ይህን ሀሳብ የተጋራው ዋ ብቻ ትውልድ ምን እንዲማር በመዝናኛ ዓለም ውስጥ እየተሰራ እንደሆነ አልገባኝም ትኩረት ለትውልዱ፡፡ይህን ሀሳብ መምህር አብይ ሳድስ ሚዲያ ላይ ሲያነሳው ነበር እኔ አብይ ጥሩ እይታ አይቷል፡፡የበስንቱ ድርማ ደራሲዎች ዳይሬክትሩች ምን አስባችሁ እንደሆነ አላውቅም ፡፡
በልጅና በወላጆች መሀል ያለን ችግር በደንብ ጨመር አድርጋችሁ ስሩበት በጣም ጥሩ ነው
T
የዛሬዋ እመብርሀን ሀገራችንን ሠላም ታድርግልን 🙏🙏🙏❤❤❤
ሁል ጊዜ የምትለኩት የበስንቱ ፊልሞች በጣም አስቂኝ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃ናቸው እና አሪፍ ነው::
ምድረ ሆዳም ሁላ ቢያንስ ለመስቀሉ ክብር ይኑራቹ እስኪ ኤጭ አሁን በዛ
እንደዚህ የሚያስለብሰው ትምርህት ቤት ግሎሪ ይባላል
ሳያስተውሉት ቢሆንስ
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:14
አንበሳው አቦሸማኔ......😂😂😂😂 አቦሸማኔው ቢሰማ ኖሮ አነሰበሳ መጣብኝ ብሎ ይሮጣል🤣🤣🤣🤣
Best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 36:42
በስቱ በጣም ሚያዝናና ምርጥ ድራማ👌👌👌👌
Bravo guys
በጣም ደስየሚል ትምህርት ያለዉ ድራማነዉ👌👌👍
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን በእውነት የማንን ምልክቶች የምናስተላልፈው ኧረ ተው ግን መቼ ነው የምንነቃው የመስቀሉ መዘቅዝቅ ሚዲቴሽን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ብናውቅ ምን አለ እንዴት የተማርን ነን ብለን የምናስብ የሴጣን መጠቀሚያ እንሆናል በገዛ ስራችን የእግዚአብሔርን ቁጣ የምንጠራ በእውነት አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
eolachwome techlalacu arife nawe
እኔ ግን እምለው ባለፈው ወንዱን ቀሚስ አልብሳችሁ መጣጭሁ አሁን ደግሞ ይሄንን yoga የሚሉትን የቡዳ የህንድ አምልኮትን የሚያበረታታ ነገር ይዛችሁ መጣችሁ። ምንድነው ለማስተላለፍ የፈለጋችሁት?
አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በድንግዝግዝ ነው የሚጓዘው። የebs አጀንዳ አልገባውም።
@@hesn6839 እውነት ነው
እናንተ ሁሉን ነገር ከክፉ መንፈስ ጋ የምታያይዙ ሰዎች በደህናችሁ ይሆን?
እንከባበር በመስቀል ቀልድ የለም😠
Wow yenet, hirut
It really good show entertaining and teaching the only comment I have try to avoid the background laughter that way the audience can listen to the message thanks really good show
Yetezekekeke meskel
እያሳቃችሁ የምትሰሩት ስራ መርዝ ነው ትውልድን እያበላሻችሁ እደሆን ግልፅ ነው ዮጋ በራሱ ምን እደሆነ ታቃላችሆ ግን እግዚአብሔር ይይላችሁ ክፉ ናችሁ
Sehitete kale manager ymayisetekakele sehitete yleme wolonime aselech tederego meserate yelebeteme beseto degimo ejegi betame dese ymile nawe kaletemechsh alemayet yichlale
እናምስግናልን ኤቤሰ አሁን ጥሩ ነዉ
እኔ ይሄ ድራማ ምን ለማስተላለፍ እንደፈለጉ ግራ ነው የሚገባን የትውልዱን አይምሮ አጠባ ነው እንደ ቀልድ ወንድን በሴት ልብስ ማየት ጤነኛ እንዲመስል የሰው አይን ለማስለምድ ነው እረ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ አንድ ለሀገር ጥቅም ያለው ነገር አሰሩ የስራችሁን ይስጣችሁ ይሄ ebs እማ በላ ነው ቃና የሚሉት እያሳሳቀ ትልቁንም ትንሹንም ወደ ሀጢያት የሚገፉፉ ነው ደሞ ዬጋ ስሩ ጥሩ ነው ለማለት ነው ስራአችሁ ሁሉ ከመናፍስት ጋር የተያያዘ ነው እሳቁ ትውልዱን ማደነዝ
የዚህ ድራማ ትልቁ አላማ የባህል አብዮት ለማምጣት ነውና።
ይሄ ነገር ወዴት እያመራ ነው!??
እ ይሔ ምንን ያስተምራል ቆይ ዮጋ የሚባለውን የሰይጣን መጥሪያ እያስተላለፉ ነውኮ እረ ትውልድ አትበክሉ😢
ምንድነው ግን መስቀሉ የተዘቀዘቀው ምን የሚሉት ነገር ነው ኧረ እያስታወላችሁ ይሻላል
Werga selame yematewdu!!
የዩኒፎርሙ ነገርስ ምን ይደረግ
አሌክስ ምንሼነው መስቀልተገልብጦ የልጆቹ ኮሌታ ...
ለምድነው እኒፎርሙ ለይ ያለው መስቀል የተዘቀዘቀ መቸም ዲዛይን ነው እንዳትሉ
Alex please correct all complain . we like you all Besintu Crew.
ልክ ነው መስቀሉም ተዘቅዝቋል
For the car Day My Friend Barok And Yonan And Cheeban You are going well for you Miki Redai
አዝናኝና አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ። በተለይ አሌክሶ!!!
እንዳትበላሽ!😅 በገባህበት ውጣ😢 ኃይል እንድጠቀም እያስገደድከኝ ነው😢 በስንቱ ይመችህ
ማሻአላህ
ለምኑነዉ ማሻአላህ አላህን ፍሪ
ለምንድነው:በተማሪው:ኢንፎርም:መስቀል:የተዘቀዘቀው?ወዴት:እያመራን:ነው?
ለመስቀሉ መጀመሪያ ክብር ይኑራችሁ ምድረ ሆድ አምላኪሁላ🤑🤑🤑
It is not that much annormal when worldly people go to Yoga. The sad thing is when Christians go in this stream. The Word of God teaches us to be still in the Precens of the Lord. All we need is to seek the Lord and tkae the time just to be still in his Presens. Psalm 46:10
ሜዲቴሽን የሩቅ ምስራቅ መጥፎ ባህል ነው ። መልካምነት የለውም ።
As a Christian we should be against yoga!!!
የebs ጣቢያ ሐላፊዎች የማንን አጀንዳ እንደሚያራምዱ ድሮ ነው የባነነው የገረመኝ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይና እምነቱን አጥባቂ የሆነው ተዎናይ አለማየው ታደሰ ግን ቸግሮት ነው ወይስ ሚላስ ሚቀመስ አጥቶ ነው ወይስ አሽሽ አሱረውበት ነው ምን ነክቶት ነው በጤናው አይመስለኝም።
አይ በስቱ😂😂😂
ግን በጣም እየራቀብን ነው በሳምንት ሁለት ቢሆን
ይኤ ድራማ ቆይ ምንድነው ወይ ቁም ነገር የለው ወይ አያዜናና በሰው አይን መቀለጃ ያውም አራት ደራሲ የተሳተፈበት ለነገሩ ከማዝናናትና ከቁም ነገር አዘል ውጪ ልታሳዮን የፈለገችውት ነገር አለ ለኔ የሚታየኝ እሱ ነው አይ አለማየው ደና ሰው ሲበላሽ ምን ነበር የሚባለው .....
የሚያስጠላ ሲትኮም ድራማ
😂😂😂😂😂😂😂 አይ ሙሉቀን
Alex mesiki kenelijochu arif drama Mullen ......hulum asking newsalayachu altegnam
Ebs የኦርቶዶክስ ጠላት ነዉ የልጅቷ ዪኒፎም ላይ ያለዉ መስቀል ምንድነዉ
ክክክ በገዛ እጅ ወገሻ መጣበት ክክክ😂😂😂
የምር ግን እያሳሳቁ ምን እያስተማሩን ነው እሚስተካከል ከሆነ ይስተካከል ቀልዳችሁ ይብቃን በቃን ብለናል::
አስተማሪው በዝቷል
Regarding
አቤት ሜዲቴሽን! አሌክስ ማኛ! ትችላለህ!😂
በሳቅ ፍርፍር አስበላኸን!😂😂😂
Lemndn nw meskelu yetezekezeke....huletegna demo yebesntu ej mlkt mndn nw
Enante gine meskele minamen eylachu ye Ethiopian selame lemnsat mecham yetgawem aynet kerstman aydle hum mhuslame sathinu atkeru ensu sera fet honew meskel tezkezkqminamen eylachu werera lemkhead!!
ኧረ በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂😂😂
በጣም ይቅርታ አለማየሁ ታደስ በጣም አዲናቂህ ነኝ ለብዙወቹ አረቢያ የሁነክ ሰዉ ነህ ግን አሁን ወደ የት እየሂድክነዉ በጣም ያሳዝናል የምትሰሩት ስራ ለልጆች ለወጣቶች ለሁሎም አይመጥንም በሃይማኖት እማይጀቅድ መልክት ነዉ እምታስተላልፉት ኤጎ ምንድነዉ የነጮች አምልኮት እኮ ነዉ እረተዉ ግን ኢትዮጵያ የራሷ የሁነ ባህል አላት ለምን በራሳችሁ አትሰሩም ትዉልዱን ወደ የት እየመራችሁት ነዉ
ምንአደረጉ
😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣መስቀሉ ተዘቀዘቀ አላሉም
ጅል🤑
የቱ ጋር የዩንፎርሙ ነው?
Welcome back my dear brother how’s life in India? As we all know education is the key for most of the things that we do so I know that you will be successful.God bless you.
Weyena Bisntu besake gedlken🤣🤣🤣🤣❤️
beselam new dige yelekekachihut weys shikela mehonu new
ጥያቄ አለኝ ለምንድነው ተማሪዋቹ ኮሌታቸው ላይ ያለው ምንን ለማመልከት ነው ???
Me
መሰቃል ጉዳዩ ሰለል ሆነ
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ኢኒፎርሙ ምድነው መስቀል ተዘቅዝቆን ልበል ስላልገባኝ ነው ይቅርታ ለሌላ አደለም
thanks
ጥሩ ትሰራላችሁ የሚገርመው እና የሚያሳፍረው ነገር ርእሶቻችሁ ለምን በቀጥታ አማርኛ እይሆኑም?
ለምሳሌ አዘጋጅና አቅራቢ እንደማለት ፕሮዲውዘር ብላችሁ ጉራማይሌ ትጠቀማላችሁ የአማርኛ ጠበብቶች ችግር ያለ አይመስለኝም እና ተመጣጣኝ ትርጉምና ዘይቤ ተጠቀሙ
አረ ተዉ ግን😢
አይ በስንቱ በሳቅ ነው ሚገለኝ🤣🤣
ይችን የምታነቡ ሁላ ክፉ አይንካችሁ በሴ
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘
@@hanaalimayo1221 ደምሩኝ
OMG Fenet Derbe Upside-down ✝️
ለምንድን ነው በስንቱ እንደዚ ያሉ ምልክ የሚያሳይ
የምድነው ምልክቱ
E r yestaheu wegasha huno yeseraune acter selcgbahute ebakheu bedanbe aserwahu
👍👍👍👍👍👍👍👍
Wow😊😊😊
እያንዳድሽ እሰንግሻለሁ
የ666 ምልክቶች መስቀል ተዘቅዝቆ ሜዲቴሺን ምን እየሆነ ነው 🤔
ብርሀንባክም የዛው ማስፋሪያነው
Berhan bank anden yeprotestant church isponser honena beka amenafsut...sw film lay badis ngr memtat aychelem
🎉😂😂😂😂🙌❤
**እናንተ የመስቀል ስር ቁማርተኞች**
ዩኒፎርሙ ኮሌታ ላይ ያለው መስቀል ብታስተካክሉ ይሻላችኋል ካልጠፋ ምልክት ሆሆሆሆ፣ በባለፈው ወንዱ ቀሚስ ለብሶ መጣ ምን ለማስተላለፍ ነው የተፈለገው ትውልድ ብትገነቡ ይሻላችኋል (ለደራሲው እና ለዳሬክተሩ )
መድሐኒአም ይዘቅዝቅሕ መስቀሉን ዘቅዝቀሕ የለበስክ ኢቢኤሥ የሸርሙጣ የግብረሠዶም ጥርቅም ነዉ እሣት ይልቀቅባቹ
በጣም አበዙት እኒህ መርዞይ ለጥቅም ብለው መስቀሉን ይዘቀዝቃሉ 666🤑🤑🤑🤑🤑🤑
የታየ ድራማ ድጋሜ መልቀቅ ጀመራችሁ ቸስታ ገባ
ስራ የላቸውም ስራ ፈቶች😂😂😂
በስቱ ያደረገው የእጂ ሳይን የምን ምልክት እደሆነ እያወቃቹሁ ለምድነው እደዚህ አይነት ሳይን ምታሳዩት
ዩጋ ሲሰራ እንዴት እንደሆነ እያሳየ የው አባቱ እንዳልከው ቢሆንስ ደግሞ
ተዋናይ መጥፎ ነገርን እንከን ቢሆን ሆኖ ካልተወነው ማነስ ያስተምርሃል ደግሞ
Eygh
ዮጋ የ666 ነው
የሳቄ ምንጮች
Tish ante kizenam metam new mitdebrew
💖💖💖💖💖💖😂😂😂😂
👍👍👍👍❣️❣️❣️😘😘😘
Aonono. Adis. Video lekoko
ለምንድነው የደገማቹት ትላንት አየን አይደል እንዴ?
ከኔ ነው ስህተቱ ህልም ሁሉ መስሎኝ ነበር ሆ
First comment
Dagm Uniform Upside-down Cross What's it. ✝️ ↩⤵️🚫⛔⛔
When yo take that lotus poition and say wom swom, then you are invitingall demons in to your life and house. Take care!!
😂😂😂😂😂😢😂😂😂😂
🧐🧐😀😀😀
Ebs ፀር ኦርቶዶክስ በጣም ተደጋገመ ከዚህ በፊት ምሀተብ አስበጠሳችሁ አሁን ደግሞ መስቀል ዘቀዘቃችሁ ነቀርሳ ናችሁ እውነት
በጣም ማርያምን በዛ 😪
EBS ድብቁን አላማ ግልፅ እያወጣው ነው የተማሪዎቹን ዩኒፎርም ኮሌታቸው የግሪክ ባንዲራ ነው በሉን EBS የቤተሰብ ጨወታ የተባለውን ፕሮግ ራም መስቀል እያስረገጡ አይደል እንዴ መስቀል አይደለም ተ ፊደል ነው በሉ
ምነው የመደመር ፁሁፉ ሁሉ መስቀል ነው አላችው😝😂😂
አዎ ትልቅ አጀንዳ ከውጭ ይዘው ገብተው ጠንክረው እየሰሩ ነው።
አረ ልጅቱ አንገት ላይ ያለው አስቡ አንተም አለማየሁ?
እያሳሳቃችሁ. እምትሰሩት ስራ ግን ምንድነው. ከኢኒፎሩሙ ላይ. ያለዉን መስቀል መዘቅዘቅ ምን እሚሉት ነዉ. ኦርቶዶክስ ግን ምንድነው. የሁሉ መቀለጅ ያደረጋችሁት. ፈጣሪ. የስራችሁን ስጥችሁ.
ለናንተ ደደቦች ፕላስ ምልክት ያለዉ ነገር ሁሉ መስቀል ነዉ እንዴ ሚመስላችሁ አይ ጀዝባነት😂
ምነው እናብዬ ካልተመቸሽ ትለሽ ውጪ ትርፍ አታውሪ በድንግል
@@ማርያም-ፈ4ገ የስድብ ቋት በስድብ ጀምረሽ በስድብ ዘጋሽው ❌❌❌
፣ ኮኮብና ጨረቃ ቢሆን የእስልምና ምልክት ነው ብሎ እረፉ የሚል እንደማይጠፋ መገንዘብ የሚችል ህሊና የለሽም።
ተዘቅዝቆእኮ አይዴለም የወሬሱሶች የልብሱእስታይልነዉ
በጣም በዛ ከዚህ በፊት ምሀተብ አስበጠሱ ebs ሚባል ቻናል ፀር ኦርቶዶክስ
Koy dramaw aznagn new neger gn melktochu algebugnm
911 ነው
በፈጠራቹሁ የምስቁት ድምፅ አውጡት ይረብሻል
አክራሪ እና ዘረኛ ጥፉ ከዚ ጥፋ ከዚ ጥፊ ከዚ
Watching Gordon destroy people both logically and emotionally is always one of the best experiences.
በሳቅ አነፈራችሁኝ
Another silly story with big actresses and actors. The last three or two episodes were good ones, now you're back to silliness.
Yemetserut lke adelem 666 masetewawek new yeyazachut mesekel mezekzek mene milute new