Beautiful girl!! Look, admitting own faults is the best move in life to be a better person. አንተ ባሪያ ተረዳት ይችን ልጅ ከምር ፍቅር አለባት:: መፈቀር መታደል ነው:: Give her one more chance, I mean it!!!
ራስሽንም እንደ ጥፋተኛ አትቁጠሪ ለራስሽ ከፍተኛ ዋጋ ይኑርሽ ጠንክረሽ በርትተሸ ላብሽን ያወጣሽበት የራስሽ ስራ እና ገቢ ሊኖርሽ ግድ ይላል የሱ ጥገኛ መሆን የለብሽም ፍቅሩ ሲያልቅ ጠንካራና ሀላፊነት መሸከም የምትችል ሴት ይፈልጋል forget and look forward, create your own business, dream big run run u are beautiful and young
This days relationship isn’t lasting, I wish u guys should be together, anxiety depression is the unknown killer I lost my lovely cousin Ena ayzoesh sister embete teredash be strong with ur religion 🙏
She is so beautiful. I can see that she has a pure heart ❤️ tommy is missing out. There is always conflict in a relationship, but the mist important thing is mechachal. Tommy yichi lij endatameltih
ስታምር እስኪ ቆንጂናዋን ለመግለፂ ላይክ
አጥበሽ ጠጩ😂ሁሉም ላፈር
@@aishataha2657😂😂😂😂
@@aishataha2657ትክክል የልቤን ነው የተናገርሽው😂❤❤
@@aishataha2657በጣም😂
ለቤተሰብ እዳ ነች ፈጣሪ ልቦና ይስጣት
የታረቁ የምትሉ ሰዎች እስቲ አሁንም ድረስ እንደምትወደው ግልፅ ነው እኮ የኔ እናት ገኒዬ የቻልሽውን ነገር ሞክሪላቸው 🙏🙏😍😍😍
ይቅርባት የተሰበረ ብርጭቆ ልታጣብቂ ትችያለሽ ግን ቀድተሽ ልትጠጭበት ግን አትችይም ምክንያቱም እምነት ስለማትጥይበት እችን የዋሕ አፍቃሪ ሕመሟን አሽሮ ሌላ እምትወደው እሚወዳት ሰው ይስጣት❤
@@blueblueablueblue5904ልክ ነው ሴት ልጅ ስታፈቅር እውር ናት ይቀርባት ቆነጆ ናት የዋህ ናት እግዚአብሔር ለሷ ያለው የትምአይሄድም እየጠበቃት ነው
በትክክል ወላሂ
ጥፋተኛ እኔ ነኝ አለች እኮ የተለያዩበት ምክንያት እሷ ነች
በፈጣሪ ፀባያችን በጣም ይመሳሰላል እመቤቴ መሀላቹ ትግባ
አስታርቂያቸዉ ገኒ😢
ይታረቁ የምትሉ በማርያም በ👍👍👍👍👍👍 ድንግል ታገናኛችሁ በመካከላችሁ የገባዉን ርኩስ መንፈስ ትሰርላችሁ❤
@@hant342 ጋግሪና አብስይዉ 🙄🙄🙄እግዚአብሔር ይገስጽሽ
@@ሰብለዘተዋህዶ😂😂😂😂😂😂😂
@@hant342ምን ማለትሽ ነው አኩራፊ ጨቅጫቃ ደስታውን ነጥቃው ፣ ስለሚወዳት መወሰን እቅቶት እሱም ጭንቀትውስጥ ገብቶ ነበር ፣ ሰላም ከሌለ መልክም ገንዘብም ከንቱ ነው።
Kelela set gar new ahun
ምንም እርኩስ መንፈስ የለም😂
ፍቅር ከግዘው ጋር ይቀዘቅዛል አንድ አንዴ ጭራሽ ይጠፋል::
ገኒየ እኔ እናታችሁሁ ነኝኝ ብለሽሽ ቶሚንም ጠይቀሽ አስታርቃቸው ታሪክ ስሪ ሚድያም ለበጎ ስራ ይሆናል ሞክሪ እሽ ❤❤❤
አሁንም ውስጧ ሃዘን አለ
እግዚአብሔር ይርዳት
በጣም የዋህ ልጅ ናት❤❤❤❤
በማርያም ታረቁ
ስታሳዝን !!አንዳንድ ጊዜ በእጃችን ያለው ነገር ዋጋው አይገባንም ሲያልፍ ነው የሚታወቀን!!ቶሚ ሁሉ ነገሯን ችለህ ብዙ አሳልፏችኋል ነፍሷን ወደ መልካም መልሠሀታል እባክህ ይቅር ተባባሉ ታረቁ..አሁንም ውስጧ አልቆረጠላትም ያስታውቃል!!!!ወይ ደግሞ መልካም እህት እና ወንድም.. ጥሩ ጓደኛ ሁኑ!!በጣም ታስፈልጋታለህ!!
ወደት ነው ወደ መልካም መመለስ ራሰህን አታሞኝ።
የኔ እህት ጠንካራ ሁኙ። እራስሽ ላይ ስሪ ። እግዚአብሔር ዉብ አድርጎ ነዉ የፈጠረሽ። you are also smart. እራስሽ ላይ ከሰራሽ እና እራስሽን ካከበርሽ የምትፈልጊዉን ማግኘት ትችያለሽ። ሰዎች የሚወዱሽ አንቺ ጠንካራ ስትሆኚ ነዉ። እርግጠኛ የምሆንልሽ ነገ የተጎዳሽበት ይህ አጋጣሚ ዉሀ የማያነሳ ሰበብ ሆኖ ምን ሆኜ ነዉ ለዚህ ቦታ የሰጠሁት ማለትሽ አይቀርም። be strong.
ገኒ አስታርቂያቸው እናትዬ ደሞ በጣም አምሮብሻል ጎበዝ መቅጠንሽ አሳምሮሻል
እንደ ቶሚ አይነት የዋህ የፍቅር ሰዉ የሆነ ባል መቼም አታገኚም!! ተመልሳችሁ አብራችሁ እንድትሆኑ ከልቤ እመኛለሁ። ቶሚ በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ። ለሴት ልጅ ክብር እና ፍቅር ያለዉ ወንድ ነዉ።
በእምነትሽ ጠንክሪ ጭኝቀት የመልካም ስራ ጠላት ዲያቢሎስነው እንዲህ የሚያስጨንቅሽ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ብዙ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች አሉ ለኛ የተፃፉ ለተጨነቀ ላዘነ ለተከፋ ለተደሰተ ላጣ ለታመመ ለታሰረ ለገደለ ለሁሉም የተሰጠ አፅናኝ ታሪክ አለ መፅሐፍ ቅዱስ አለም ላይ ካሉ ሁሉ በላይ ነው በርቺ።
አይዛሽ ወጣትነት ከባድ ነው በተላይ የሐይማኖት ምስቅልቅል ካለ ሃይማኖት ምርጫ አይደለም በሀይማኖት ጸንተሽ ቤተክርስቲያን እወቂ ህይወትሽ የተስተካከለ ይሆናል አይዛሽ !!!ወላጆች ከዚህ ተማሩ ለልጅ ከምንም በላይ ሀይማኖት ማስተማር መመላለስ ብቻ ሳይሆ እምነታቸውን ማስረዳት ወሳኝ ነው !!!
አስታሪቂያቸው ጊኒያችን❤❤❤❤❤
ቶም ምርጥ ዩቲዩበር ነው ኢትዮጵያውስጥ ለኔ አንደኛ ነው ልበ ንፁህ የዋህ ሰው ወዳድ ነው በተጣላቹ ግዜ ምን ሆኖ ነው እንዲ አይነት ስተት የሰራው ብዩ ነበር አሁን አንቺ ያንቺ ጥፋህ እንደሆነ ስትነግሪኝ ይባስ ለሱ ያለኝ ክብር ጨመረ እና ተነጋገሩ ሚሆን ከሆነ ታረቁ ካልሆነም ላንቺም ለእርሱም መልካም ትዳር ይግጠማቹ ✌️
ታርቁ አቦ ላጭር ህይወት😢😢😢😢❤❤❤❤
ትክክል ( አጭር ህይወት) የምትለው ቃል ማስታወስ ብንችል እንዲ አንሆንም እኮ ፖዘቲቭ ሆነን ንፁህ ሆነን እንንኖር ነበር😢
እሷ ውስጥ ያለ ስሜት እሱ ውስጥም መኖር አለበት ካንድ ጎን ብቻ ከሆነ ድካም ነው
ሠው ሁሉ እዳቺ ባያሥብ ጡሩነበር እኔም እላለሁ ላጭር ሂወት መለያየት
ትክክል ዛሬ ታይተን ነገ ለምንጠፋ
😢😢😢😢
ዮሐንስ14:27:
ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።
🥰🥰🥰
Amen
Yes
❤❤❤❤❤
Amennnnnn
እየተዋደዱ እንደመለያየት ከባድ ቁስል የለም እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርጋችሁ ❤❤
😭💔በጣም
kekuslm belay
ቅም ይዞና ተጣልቶ ከመለያየት በእጥፍ ይሻላል::
በፍቅር መለያየት ትልቅነት ነው::
አሜን 🙏🙏😍 ቤተሰብ
Betam
“እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ። ቀንበሬን ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ፣ ሸክሜም ቀላል ነውና።”
ማቴዎስ 11:28-30 NASV
Amen❤❤Eyesus Geta New
አጋንንት ነው እኮ ከምር ጌታን ስለተወች ሰባት እጥፍ የገባው
@@begziabherweldegiorgis9940 ወገኖች እኔም የሚገርመኝ ፍቅር እና እምነት ማወዳደር የተሳነው ትውልድ ላይ ደርሰናል እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
መናፍቅ ውስጥ ነው አጋነት የነበረባት አሁንማ በድንግል ማርያም ልጅ ነፃ ወታለች መናፍቅ ሁሉ ግብረሰዶማዊ ናችሁ ቀን ጠብቁ ሀገር አፍራሽ በመናፍቅ መሪ ኢትዮጵያን በመከራ ወስጥ ነው ያለችው የኢትዮጵያ አምላክ ከምድረ ገፅ ያጥፍችሁ ወላሂ
@@Selamtube-t2rባለጌ ስድ ጌታ ማን እንደሆነ አታውቁም ምድረ ኢትዮጵያ አፍራሽ ሀሰተኛ ነብያት ስብስብ የዝሙት ዛር ያለባችሁ ሁሉ
ስታምር ሽቅጥ ብላ አምሮባታል ነው የመጣችው❤❤❤
የኔዉድ ከለሊቱ 9 ስአት ፍዝዝ ብየ ነዉ ያዳመጥኩሽ ይሄ ሁሉ ለፍቅር የተከፈለ መሰዋትነት ነዉ ጨቀት እና ድገት የማልቀስ ምክናያት የሰዉ አይን ነዉ እኔም በጠም ተረጋግቸ ድገት አለቅሳለሁ አልሀምዱሊሊህ ቁረአን አብዝቸ ስለምሰማ እየቀነሰልኝ ነዉ አችም በምታምኝዉ እመነትሽ ከፈጣሪሽ ጋ ያለሽን ነገር በደብ አጥብቂ መጀመሪያ አች ደህና ሁኒ አች ሰላም ከሆሽ ሁሉም ቀላል ነዉ
እምር ብለሻል ቆንጂት!! ደስ ትሉ ነበር አብራችሁ እና ቶሚም ባንቺ እርግጠኛ እንደነበር ያስታውቃል እና ነገሮች እንዲስተካከሉላችሁ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን 🙏 ያመነ የታገሰ ሰው ቀላል በሚመስል ነገር ይወስናል እና በደንብ ይቅርታ ጠይቂው በተገቢው ዝቅታ የማይሆኑ በሀሪዎችሽንም ለማስተካከል ስሪ ከዛ በተረፈ ሀይማኖት ላይ በፍፁም ፅኚ ይኼ ነገር ራሱ ጭንቀትን ያባብሳል!! እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏❤
የኔ ታሪክ ሁላ መስሎኝ ነው የሰማሁት .እዉነት ነው ፍቅር ይሰብራል .ፈጣሪ ደስተኛ ያርግሽ❤
ይታረቁ ምትሉ 😢❤መናፍስት ይሆናል ፀሎት ስግደት ጀምሪ እህቴ የሚያጣላችሁ ከመሃላችሁ ይርቃል እንኳን ወደኦርቶዶክስ መጣሽየመምህር ተስፋዬ መምህር ትምህርት ስሚ እህቴ ወንዶች የሴትን ችግር አይረድም
Awo eheti
ሁሉም ኮመንት ደስ ይላል መልካም ምኞት ነው አላህ አንድ ያርጋችሁ
በሚገርም ሁኔታ ግልፅነቷን ወደድኩላት አመነች ጥፋት ሚመስለውን ሁሉ ደሞ ስታምሪ እንግዲ የፍቅርን ህመም ያየው ያቀዋል😔የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ዳግም ተገናኙ ካልሆነም መልካም ነገር ይግጠማቹ ለአንቺም ለቶሚም ህይወት ምንፈልገው ነገር አትሰጠንምም እንዲ ናት ፈጣሪሽን አመስጋኝ ሁኚ እምነትሽን እንድታጠነክሪ ወለአዲተአምላክ የኔ ማርያም ትርዳሽ በርቺ❤
ገኒዬ ከቶም ጋር አስታርቂያቸዉ ❤😢
እዚህ ጋ ግን አንዳንደ ቤተሰብ ከግል ያለፈ ነፃነት ሲሰጥ ለልጆች አስተዳደግ ጥሩ አይደለም ነፃነት ማለት ስለሀይማኖታቸው ማሳወቅ ና ስለማህበራዊ ህይወታቸው ማሳወቅ የበለጠ ማንነታቸውን እንዳውቁ ያደርጋል
ትክክል
Exactly that's what I thought min melut netsanet new yhe
እረ የሚገርም ነወሰ ይሄ ከነፃነትም በላይ ስነምግባር ማጣት ነው
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ይሄ ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ከላይሽ ላይ ያንሳልሽ ፀልይ ከእግዚአብሔር ሁሉም ነገር ይቻላል 🙏
As a lady who've been in love, i can tell she's still in love with him.
እግዚአብሔር በመሐከላችሁ የተፈጠረውን ችግር ፈቶ ለቅዱስ ጋብቻ ያብቃችሁ 💛
የጭንቅ አማላጇ ጭንቀትሽን ታጥፋልሽ እህቴ።
ኪዳነ ምህረት ታገናኛችሁ
you are idiot ሰይጣን 🤮🤮ስኦል ግባ የሸርሙጣ ልጅ
Right it shows
አሜን 🙏ሁሉቱም ደስ የሚሉ ጥንዱቺ ናቸው
Love changes over time it’s not permanent. Life choices shouldn’t be based on feelings.
መዳን በሌላ በማንም የለም ሊያድንም ነፃ ሊያወጣም የሚችለው
. አንድንበት ዘንድ ለሰው ልጅ ብሰማይ የተሰጠ እየሱስ ብቻ ነው |.
በአብ ዘንድ የሚማልድልንም እርሱ እየሱስ ብቻ ነው ሮሜ 8 : 34
በጣም በጣም አደርገሽ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ መናፍቅነት መጨረሻው ግብረሰዶማዊ መሆን ነው የእውነት ነው
@@diasporabilu7563😂😂😂😂 ersom bedenb yanbebu
ነይ ዎደ ብራሃን ከጨለማ ሂዎት ውጪ እየሱስ የዘላለም ጌት ነው
ተሣሥተሻል እየሡሥ ሌላ አምላክ አለው እሱማነው ቅር እንዳይልሺ መፅሀፍ ቅዱስን አንብቢ እውነቱን እንዲታገኚው አንዲም ቦታ እኔአምላክ ነኝ አላለም አስተውሉ ይህማለት ለሡ አምላክ እንዳለው ያሣያል
Jesus is Lord ❤❤❤❤❤
ገኒ ትግስት ለምን ጠፋች በሰላሟ ነው ከቻልሺ አሳውቂን
Beautiful girl!! Look, admitting own faults is the best move in life to be a better person. አንተ ባሪያ ተረዳት ይችን ልጅ ከምር ፍቅር አለባት:: መፈቀር መታደል ነው:: Give her one more chance, I mean it!!!
አየሽ በቃ ዘልዛላ ፍቅር ይሄው ነው ትርፉ በነሱ ዘንድ መናቅን ያመጣል 😢😢😢በቃ ሴት ልጅ ቆፍጠን ማለት ነው ጸልይ የራስሽን ህይወት ይስጥሽ መልክአ ሩፋኤል ጸልይ እምነትሽ አጥብቀሽ ያዥ እንኳን ከምፍቅና ተመለሺ በፍቅረኛ መሀል ምክነያታዊ ችግር ፈጥሮ የሚለያይ ክፉ መንፈስ አይነጥላ ነው ስገጅ❤ማጅራትሽን የሚይዝሽ እስኪ በቤተሰብ ጠይቂ ምን አልባት ባዕድ አምልኮ ድሮ ካለ እህቴ እንደዚህ እንዳቺ ነበርች ጻድቃኔ ማርያም ሄዳ እራሱ ዝም ጭንቅ ይላታል ግን እላዋ ላይ አይጮህም ነበር ከዛ ለንሰሀ አባቷ ተናግራ መልክአ ኢየሱስ የተጸለየበት የጸሎት ዉሀ ሲያጠምቋት ጮሀ ከዛ እሷም በርትታ ታገለችው አይዞሽ በርቺ የጸሎት ቦታ አዘጋጅ እና የአምልኮ ስግደት እየሰገድሽ ቀጥቅጭው
እኔደሞ ከነጭራሹ ወንድም መቀርብ አልችልም ።እኔ ከወንድች ጋር ነው ያደኩት ከእነሱ ጋር ስላፋ ግን17ኛ18ዕድሜ ስደርስት ፍፁም ተቀየርኩኝ
@@orthodoxtewahdo5361 እማዬ ስገጅ እኔም እንዳችው ነበርኩኝ ልጅ ሆነ አስተዳደጌ ነጻ ሆኘ ነው በገጠር ሜዳ ሄደን እረኝነት ወቅት እግር ኳስ እብርክኮሽ ኪሳራ እሩጫ አብዛኛው ዉሎዬ ከወንድ ጋር ነበር እና ሳድግ ጾታዊ ግንኙነት የሚባለዉን ሳቂ ከወደ ሸሸሁ ጭራሽ ሌላ ሰዉ ሆንኩኝ ወንድሞቼን እራሱ ፈራሁ ሀይስኩል ላይ ትንሽ መለስ ብዬ እስቃለሁ እጫወታለሁ ግን ትንሽ ወጣ ያለ ቀልድ እንኳን ሲቀለድ አራስ ነበር የምሆነው በኃላ አዲስ አበባ መጥቼ ፍቅረኛ መያዝ አስባለሁ ግን ይፋረሳል ብዙ ግዜ ደሞ እኔ እሸሻለሁ ነበር በኃላ ዩቱብ ላይ አንዲት ላይ ሼር አርጋለኝ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ሰማሁ በቃ ሁሉም ነገር ለኔ የተወራ እየመሰለኝ በጣም ተመስጬ ማዳመጥ ያዝኩኝ በወቅቱ አረብ ሀገር ነበርኩኝ እና ወዲያ በራሴ ላይ ወስኝ መስገድ ጀመርኩኝ ወዳሴ ማርያም አደርሳለሁ እና ጭንቅ ይለኛል በጣም ብዙ ታሪክ ነው የስደት ነገር ሰዉየው በሳጥን ነው የምልክሽ ይለኛል ከመሬት ተንስቶ ሌሊት ስቃይ ነው አራት አምስት ፍሬ ነው የእንቅልፍ መዳኔት የምወስደው ምክንያቱም በሰዉዬ ተመስሉ ሌሊት እየመጣ ያሰቃየኛል ይገናኘኛል እና ከቅዝት ተነቃሁ እንቅልፍ አይወስደኝም ቀን እራሴ ብጥብጥ ይላል ነበር እህቴ እንደዚሁ ስቃይ ነበር ግን ቀድማ ገብታ ጸበል ነበርች ችግሬን ለሷ ብቻ ነው ከቤተሰብ የምነግረው እና እረ ተሳይለኝ በሰላም ሀገሬ ልግባ ለሁለት ዓመት ብዬ አምስት ዓመት ሆነኝ ሰዉየው አለቅ ብሎኝ እና በጣም ጭንቅ ዉስጥ ሆኘ 2013 የቁጣጣሽ ቀን የ 14 ዓመት ልጅ ጋር ተናንቀን ስንደባደብ ደረሰች ሴትዮ ከዛ ካላክሽኝ በቃ እራሴን አጠፋለው በየ ወዲያ ትኬት ተቆርጦ በሳምቱ ላኩኝ እህቴ እና ወንድሜ ኤርፖርት ተቀበሉኝ ወንድሜ ዕቃ ይዞ ሄደ እህቴ እኔ ከ ኤርፖርት ወደ ሸንቁሩ ሚካኤል ወሰደችኝ እና ቤተክርስትያን ደጁ ስደርስ እባዬ በራሱ ሰዓት ፈሰሰ ወዲያው በማግስቱ ንሰሐ ገብቼ ጸበል ጀምርኩኝ እና መንፈሱ ወዲያው ተጋለጠ አይነጥላ የመንፈስ ጥሩ የለም ግን አይነጥላ በጣም የሚያደባ እና በሕይወታችን ወስጥ ተመሳስሎ ፍጹም ክፉ መንፈስ ነው ተብሎ ሳይነቃበት ሕይወታችንን ይጎዳል ያመሳቅላል እኔ ሰባት ወር ገዳም ነበርኩኝ በኔ ህይወት ያሉ ክስተቶችኝ መለስ ብዬ ሳስታዉስ በጣም ጎድቶኛል ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዩቱብ ላይ ግቢ እና አዳምጭ ብዙ ታተርፍያለሽ ተረጋግተኝ እንዲገባሽ ጨርሰሽ አዳምጭ እኔ ለቤተሰቦቼ ገጠር ወስጄ በጣም ጎበዝ ሆነው ነቅተው ተግባራዊ ክርስቲያን ሆነዋል መጾም መጸልይ መስገድ መመጽወት ዝክር መዘከር እና ለበጎ ሆነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አልኩኝ አይዞሽ በርቺ ንቂ
Wey Geni bemaryam astarkyachew
ልክነሽ እህቴ በተለይ የገጠመኝ ትምህርት ብታዳምጥ ጥሩ ነው የመምህር ተስፋዩ🌺
Ye melkea bezat ayadenem, Waw metsaf kidus eyale demo yemen ketay new!
እማየ መምህት ተስፋየ አበራን አግኝው ገኒ እባክሽ መምህር ጋር አገናኛት መንፈስ አለባት 😢
ገኒ አስታርቂቸው ሰው ሆኖ የሚይጠፍ የለም ታረቁ 😂
ገኒ ታስታርቃቸው የምትሉ 👍
Ayyy she doesn’t know the reason eko soo she don’t care
ገኒ ታስታርቃችሁ ስልልል 10000 ላይክክክክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Esu ahun esuwan kemitbelt gibida set yizuwal
አረ ከዛስ ግን ??🙏🙏🙏🙏
አልታረቅም አለ እኮ
ልብ የሚነካ ነው አይዞሽ የሚበጀውን ከእግዚአብሔር የሆነውን ያገናኝሽ😢😢😢😢😢
በእውነት ቶማስ መልካም ሰው ነው እንደዚህ ስል አያጠፋም ማለቴ አይደለም ግን ለቤተሰቡ በጣም ቀና ሰው ነው ለዛም የሱዋንም ቤተሰብ በጣም እንደሚያከብር እርግጠኛ ነኝ ድንግል ማርያም ትርዳቺሁ
የኔ ቆጆ ስታምር ግን ደግሞ ሽቅጥ ብላለች ማማዬ ላች ያለው እግዚአብሔር ይስጥሽ❤ ገኒ ከቻልሽ አሰታርቂቸው በጣም ነው ደስ የሚሉት የነበር
የኔ ምስኪን ልቤን ነው የነካሽኝ አንደበትሽ ሲጣፋጥ አይ ወንድ ልቡ ድንጋይ እኮ ነው ምን ትሆናለች አይልም እንደዚህ ስትሰቃይ ደስ ነው የሚላቸው እራሳቸውን ይኮፋሳሉ ደሞ በጣም ተለዉጠሻል ሰውነትሽ ሲያምር አንቺም ቆንጆ ሆነሻል የተማረ ዘመናዊ ሰው ናችሁ ችግራችሁን በመነጋገር መፋታት ትችሉ ነበር ካልሆነም ለመለያየት እራስሽን እንድታዘጋጂ ማድረግ አለበት ድንገት መለያየት ከባድ ነው በቃ ማለት አይደለም ተመልሳችሁ ልትገናኙ ትችላላችሁ አንድ ነገር ሁሌም ማመን አለብሽ እግዚአብሔር ላንቺ ካለው ዞሮ ዞሮ መምጣቱ አይቀርም እምነትሽና ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ የፋቅር ግንኙነት ውስጥ ስንገባ ይሆናል አይሆንም የሚለውን ማሰብ አለብን ልባችንን እንዳለ አሳልፈን ሰተን መጎዳት የለብንም እውነተኝአ ፋቅር የእግዚአብሔር ብቻ ነው የሆነ ነገር ብትሆኚ አንቺ ቀረሽ ሂወት ይቀጥላል ደሞ እንደዚህ ጭንቀት ውስጥ ስትገቢ መፀሀፋ ቅዱስ አትብቢ ፀልይ ስራ ስሪ እራልሽን በስራ መወጠር ከዛ ሙድ ለመዉጣት ይደክምሻል እንቅልፋ ይወስድሻል እምነትሽንም አንዱ ላይ ፅኚ አይዛሽ የማያልፋ ነገር የለም እጅ እንዳትሰጪ የተሻለ ሰው ሆነሽ ካለፈ ሂወትሽ ጥፋት መማር እራስሽን ማስተካከል ነው ቶማስ ቢሄድ ተመስገን ይመጣል በርቺ❤
ቶሚ አፍቃሪ ነው የዋ ነው ታርቃቹ አብራቹ ለማየት ያብቃን
ይቅርታዋን መቀበል አለበት የእውነት አፍቃሪ ከሆን ለዛው በአደባባይ ይቅርታ ጠይቃው
ይኔ ቆጆ እመቤቴ አንድ ታርጋቹ የኔ ደርባባ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ክፍል 2 በተስፋ እጠብቃልሁ❤❤❤❤❤❤❤
በተቻለሽ አቅም እራስሽን ለማረጋጋትም ሆነ ከቤተሰብ ትንሽ ጊዜ ለመራቅ ስታስቢ ገዳም አካባቢ ሱባዬ ይዘሽ ፈጣሪሽን መለመን ይሻልሻል እሱ በተሻለ ያረጋጋሻል ይጠብቅሻል
የኔ እናት አይዞሽ ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ፀሎትና ስግደት ካረግሽ ሰላምሽን ታገኛለሽ በርቺ ቆንጆ🥰🥰
በጣም ምርጥ ልጅነች ገና ዛሬ አወኳት ከቶሚ እያለች ብዙም አልተረዳኋትም ነበረ
በዚህ ሁሉ አደገኛ ጉዞሽ የጠበቀሽ ጌታ ይመሰገን የኔቆንጆ በጣም እንደምታምሪ አታውቂም? የበለጠ 😊😊ሊሰጥሸ የታመነ ነውኮ ደጉ እየሱስ ትዝአለሽ?
አስታርቂያቸዉ ገኒዬ በማርያም 😢😊😊
የኔ ቆንጆ ፀበል ተጠመቂ መንፈስ ነው መምህር ተስፍዬን አግኚው ከቶሚ ጋር ብትታረቁ ደስ ይለናል ገኒ አግዣት እባክሽ አስታርቂያቸው ፀበል ትጠመቅ
በጣም ታምራልሽ መለያየት ከባድ ነው አሁንም ተጎድተሻለ ታስታውቃለሽ ይቅርታ ብትባባሉ ደስ ይላል
ለዝች አጭር ሒወት ታርቃቹ ብትቀጥሉ ጥሩነው በፍቅር ማሀል መጋጨት ያለነው በሞ በጣም ነበር ደስ ምትሉ ምታምሩ የነበረው ቶሚ ያቺና የናቱ ልደት አድላይ ያከበረ ቀን ሳይ ከደስታ በላይ እባኤ ነበር የመጣው❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ፍቅር ያሸንፋል ታረቁ ለዝህ አጭር ሂወት ከሚወዱት ጋር ኑሩ የምር ይታረቁ ምትሉ ❤❤
ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ሰላም ያለው በቤተመቅደሱ ነው ዝም ብለሽ ተመላለሺ ቢያንስ ኪዳን ሰአት ድረሺ እግዚአብሔር ልጄ ወዴት አለሽ እያለ ይፈልግሻልና ሁሉን ነገርሽን ለእሱ እና ለእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አማክሪያቸው ሳይካትሪስት አይደለም መፍትሄሽ
የኔቆጆ አሁንም ፆለት አታቋርጭ ፀልይ እመቤቴ ልቦናሽን ትመልስልሽ🥺🙏 ከቶሚጋ እግዛብሔር አምላክ ያገናኛችሁ🥰🥰መለያየት ክፉነው🥺🥺
ወላጆች ልጅ አስተዳደጋችሁ ላይ ተጠንቀቁ እባካችሁ።
እኔ የዚህች ልጅ ጥፋት ምንም አይታየኝም ፣ ሁሉም የወላጆቿ ነው። እንክርዳድ ዘርቶ ስንዴ እንደመጠበቅ ነው የሚመስለኝ።
ለማንኛውም እግዜር ይሁነን!
አመብርሐን አንድ ታርጋችሁ በእውነት በጣም ነው የምታምሩትየነበር😔
እስቲ ማማሩ ማሽሞንሞኑ ይቅር እንይ ፀልዩ መፅሑፍ ቅዱስ አንቡ ይበልዋቸው!!! ይሄ ወደ ኤዶም እሳት እሚወስዳቸውን አያበረታትዋቸው!!
እህቴ አይዞሽ አሁንም አደራሽን ሀይማኖትሽ አትቀይሪ በፀሎት በፀበል ጠንከር በይ ገዳም ብትሄጅ ድነሽ እራስሽን አዳምጠሽ ትመለሻለሽ ማሀትብሽ አጥብቂ ሁለታቹም ከልባቹ ምትዋደዱ ከሆነ እግዚአብሔር ያንቺ ነው ካለ የትም አይሄድም
ክክክክ
ገዳም ልጂቱን ለማሳበድ ነው ይቅር ይበላቸሁ ራስሽን አዳምጭ ፀልይ ጌታ ይመራሻል።
@@aberashayele66 ክክክክየፖስተር ላብ ጠራጊ መጫወቻ ምን ታቂ አዳራሽ ጦርነት ይነሳል አሜን በይ ከንቱ መጤ ማፈሪያ
@@mars-t3i አንቺ በእውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ሚሰበክበት ነው ያለሹ ወይስ አዳራሽ ውስጥ አለት ይከፈላል አሜን ብሎ ለስጋው የሚያስብ ጋር ክክክክ ልጅ ለእናቷ ምጥ ልታስተምር አትችልም ።
ስለናት በጣም ታናሼ ሆነሽ እኔ አንቺን ማስተማር መምከር ሲገባኝ አንቺ ትንሿ ብዙ አስተማርሽኝ። አነቃሽኝ።
በጉጉትና በእንባ ያየሁት ፕሮግራም ፤ የኔቆንጆ በጣም እድለኛ ነሽ በፈተናሽሁሉ እግዚአብሔር ጠብቆሻል ።አንቺ ብቸኛ ሰው አይደለሽም ከፍቅር ጋር በተያያዘ ወይም ከኖርማል ጓደኝነት ጋር ችግር የገጠመሽ እኔም በከባዱ አልፌበታለሁ ለዛም ነው የተረዳሁሽ ዘመንሽ ይባረክ ከወርቅም በላይ አልማዝ ሆነሻል ማንም አይቆርጥሽም ።❤
ፈጣሪ ለአንቺ ያለዉን ያሰተካክልልሸ እዉነት መጥፎ ኮመት የምትጽፉ ሰዎች አባካችሁ በምላሳችን የሰዉ ልብ አንሰበር የምላስ ዱላ ከባድ ነዉ
በዉነት አፌን ከፍቼ ነዉ ያዳመጥኩሽ በክፍል ሁለት መቀጠሉ አናዶኛል በጉጉት እጠብቃለዉ ። ያኔ ከቶሚ ጋር ሳያቹ በጣም ደስ ምትሉ ካፓሎች ነበራቹ ቶሚን እራሱ ገና ትንሽ ነዉ በዚህ ጊዜ ቁምነገር ማሰቡ አድንቄዉ ነበር ያዉም ብርታት ሆኖኝም ነበር እኔ ወፍራም ነኝ ቀጭን ባል አገኛለዉ ብዬ😃 እና ፍቅር ምንም አይገድበዉም እና ደስ ብሎኝ ነበር የማያቹ ከዛ ምክንያቱ ሳይታወቅ ከሚዲያ ላይ አብራቹ መታየት አቆማቹ ገርሞኝ ነበር በቃ በሶሻል ሚዲያ ያለ ሰዉ በፍቅር አይቀጥልም ማለት ነዉ አልኩ እብካቹ ታረቁ በጣም ነዉ ምታምሩት ቶሚም የተጎዳ ነዉ ሚመስለኝ በትንሽነቱ ብዙ የተፈተነ ነዉ ሚመስለኝ እሱ ነዉ በጣም ያፈቀረሽ ብዬ ማስበዉ ሰዉ ከልቡ ስለሚወድ እና በጣም ፀልዮበት በትክክል ሴጣን ነዉ ብዬ ነዉ ማስበዉ ምክንያቱም አንቺ ብዙ ነገር ነዉ ያሳለፍሽዉ ጭንቀትሽ እራሱ ያለፍሽበት ሁኔታ ከባድ ነበር ይህ ሁሉ እኔ ነኝ ሳትይ ራስሽን ጠይቂ ጨቅጫቃ ለምን ሆንኩ ቀናተኛ ለምን ሆንኩ ለምን ይጨንቀኛል ለምን ብቻዬን እንድሆን እፈልጋለዉ ለምንድነዉ ከቤተሰብ ጋር መሆን ሚያስጠላኝ ዉጭዉጭ ሚለኝ ለምን ደስ ከሚል ፍቅር ተለየዉ ለምን ደስታ ራቀኝ ብለሽ ጠይቂ ይህ ሁሉ ካንቺ አደለም እና በደንብ ፀልይ ከአንድ ሀይማኖት መምጣት እራሱ ከባድ ነዉ ደግመሽ ደጋግመሽ ተጠመቂ በሀይማኖት እንዳትወላዉይ እምነትሽን አጥብቀሽ ያዢ እሺ ቆንጂዬ እንደዚ ምታወሪም አትመስይም የዋህነት አለብሽ ተጫዋች ነሽ አንቺ ምትያቸዉ በህሪዎች እግዛብሄርን ስትይዢ ሚቀየሩ ናቸዉ እና በፀሎት በርቺ እግዛብሄር ችግራቹን ይፈታል ብዬ አስባለዉ ድጋሚ አንድ ላይ ባያቹ ደስ ይለኛል ከሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣል እና አስቡበት በፍቅር መሀል መጋጨት ያለ ነዉ ፍቅርን ሚያስቀጥለዉ መቻቻል ነዉ እና እግዛብሄር ይርዳቹ😃❤
በዉስጥሽ ክፍ መንፈስ አለብሽ እህቴ በደንብ ተጠመቂፀልይእባክሽ!!!!❤❤❤
ራስሽንም እንደ ጥፋተኛ አትቁጠሪ ለራስሽ ከፍተኛ ዋጋ ይኑርሽ ጠንክረሽ በርትተሸ ላብሽን ያወጣሽበት የራስሽ ስራ እና ገቢ ሊኖርሽ ግድ ይላል የሱ ጥገኛ መሆን የለብሽም ፍቅሩ ሲያልቅ ጠንካራና ሀላፊነት መሸከም የምትችል ሴት ይፈልጋል forget and look forward, create your own business, dream big run run u are beautiful and young
እማ የሚያስጨንቃችሁን በእኔ ላይ ጣሉ ያለ ጌታ የታመነ ነውና ጭንቀትሽን የሚያስጨንቅሽን በእርሱ ላይ ጣይ ሰላም እረፍት ደስታ የሚሰጥ ሃይማኖት መቀያየር ሳይሆን ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው እኔ የምሰጣችሁ ሰላም ዓለም እንደሚሰጠው አይደለም እንዳለ ዓለም ምንም ምንም ሰላም አይሰጥም እና ወደ ተውሺው ጌታ ተመለሺ ሰላምሽ ደስታሽ እረፍትሽን ይመልስልሻል ዓለም የምትሰጠው እንደዚህ ሲጣን ሊያርድ ሊያጠፋ እንጂ ለሌላ ለምንም አይመጣምና እኔ ግን ህይወት እንዲሆንላችሁ እንዲበዛላችሁ መጣሁ ያለ ጌታ ታማኝ ነውና የሰጠሽን ህይወት ወደሚያበዛልሽ ጌታ ተመለሺ ህይወትን ከሚያጠፋው ጠላት አምልጪ ህይወትሽን በጌታ ታደጊያት ❤❤
God blessed you .....
ቀዳዳ 😂
ቶሚ ወንድሜ በእውነት ከልቤን እፀልይልህ አለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ መልካሙን ነገር ሁሉ ይስጥህ እሷም እግዚአብሔር የአንተናት ካለ ይመልሳታል እና ፀልይ ምንም አልልህም ወንድሜ በሃይማኖትህ ፅና ስለ አጠመቅኳት በእውነት ደስ ብሎኛል ከእግዚኣብሔር ፀጋን ታገኝ አለህ በሷ ምክንያት እና የቴለግራምህ ቁጥርህ እፈልጋለሁ ከየሁው አስቀምጥልኝ 🙏
እሷ ስታውራ የኔ ሆድ መባስ ምን ይሉታል ፈጣሪ ሆይ አንድ ላይ መልሳቸው እየተዋደዱ መለያየትን የመሰለ ከባድ ነግር የለም ከቻልሽ ብታስታሪቃቸው ደስ ይለኛል❤
እኔ ግን ከወሬዋ የተረዳሁት እስዋ እንጂ እሱ የወደዳት አይመስልም ቤት አሺጎት ነው የነበረው ምንም ያሳለፉት የፉቅር ግዜ የለም አልጋላይ ሆኖ መብላትና መተኛት በቀር አይዞሺ እህቴ ቆንጂየነሺ የተሻለ እንደምታገኝ አልጠራጠርም😊😊😊
የሚገርም ታሪክ ነው። ቶሚ ይቅር ተባባሉ። ከይቅርታ በላይ ምንም የለም። የዐይነ ጥላ ክፉ መንፈስ ነው ሰረቶችን ሀይለኛ የሚያደርገው ደጋግመሽ ተጠመቂ በቀን ዓምስት ሊትር ፀበል ጠጪ። ጾም ፀሎት ዕና በቀን ዐራት መቶ ጊዜ ለእግዚአብሔር ብትሰግጂ በስገም በነፍስም ተጠቃሚ ትሆኛለሽ።
በቀን አምስት ሊትር እረ ስለእግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱሳችሁን አንብቡ እኔ እንደው ዝም ልበል እልና በእውነት ከልቤ ታሳዝኑኛላችሁ እባክህን ወንድሜ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል አንብብ ስለፈውስ ምን ይላል ?
ምነው 5 ሊትር አላነሰም?😂😂አጋንንት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንጂ በፀበል እና በስግደት ይወጣል አይልም መፅሀፍ ቅዱስ
@@jelo3241bese haymanot atgbu yerasachun yazu
ሰዉ ስለሚያውቀው ነገር ነው የሚያወራው ስለጸበል እኛ የምናውቀው እናወራለን ስለዚህ ለኛ ተውልን። ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ጸበል ጠጡ ለውጡን ታዩታላችሁ እኔ ስላየሁት ነው።
@@nanigebre3747 እህቴ ያለችውን ስምተሻል በየፀበሉ ሁለት አመት ሙሉ የሚንከራተቱ ምስኪኖች ፀበል ቢያድን ኑሮ ይህንን ሁሉ ዘመን ምነው? አራት መቶ ጊዜ ስገጂ አምስት ሊትር ጠጪ ስትያት ምን ማለት ነው የትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ነው የምናነበው ? ኢየሱስ እኮ በመስቀል የሞተልን የቆስለን በእኔ ሞት ህይወት አግኙ በእኔ ቁስል ተፈወሱ ብሎ ነው መዳን የሚገኘው በስሙ ስናምን ስንጸልኝ ስሙን ስንጠራው በደቂቃ ውስጥ ይፈውስናል እኔ የሃይማኖቱ ጥላቻ ኑሮኝ አይደለም በእውነት ስለማዝን ነው በስሜ አንዳች ብትለምኑ አደርገዋለው ብሏል እስቲ ኢየሱስ ክርስቶስ ብለሽ ፀልይ እግዚአብሔር እንደ ቃሉ ይስራል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ለምን ትንከራተታላችሁ በቀላሉ ፈውስ ስላም እረፍት እያለ
እናትዬ ልንገርሽ ፊሊ 4:4 ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ይላል የዚህ አለም ደስታ በምንም የሚገኘው ከእግዚአብሔር ውጪ ጊዜያዊ ነው ህይወት ደግሞ በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው ይላል ቃሉ አንዱን ስንሽኘው ሌላው መከራ ይመጣል ስለዚህ በስው ላይ ወይም በሁሄታ ላይ ሳይሆን ደስታሽን በጌታ ላይ አድርጊው ከጓደኛሽ ጋር መለያየትሽ እንዲሁም ያሉብሽ ጭንቀት እረዳሻለው ቀላል አይደለም ግን ሁሉንም በጌታ ታልፊዋለሽ አይዞሽ ገና ወጣት ነሽ ብዙ ተስፋ ከፊትሽ አለ የሄደው እንኳን ሄደ እግዚአብሔር ላንቺ ካለው የትም አይቀርም ግን ላንቺ ካላለው ይቅርብሽ በንገሮች ሁሉ አመስግኚ በእግዚአብሔር ሁሉንም ትችያለሽ በርቺ ይሄ ተስፋ እንዳያስቆርጥሽ ደግሞ ፀልይ እንዳለችሽ ፀሎት ያበረታል ፣ይመራል፣ ያጽናናል ፣ያግዝሻል፣ ይደግፍሻል እናትዬ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ
ዛሬ ለእናንተ አዲስ ሂወት የሚያመጣ ነገር ሁሉ ወደ ሂወታቹ ይቅረብ 💯
የኛትውልድ በብልጣብልጥ የሚገኝ ደስታ የለም። ሁልጊዜ ሰይጣን የተቆጣጠራት ዓለም መሆናችን ማመን ዓለብን። ስለዚህ
መጾም
መጸለይ
መስገድ
ንስሓ መግባት
እራስን በገምገም መፈተሺ መጠዬቅና ፀበል መፀበል አለብን።
መንፈሳዊ መፅመፍን አዘውትሮ ማንበብና መፀለይ አለብን።ከዚህ ውጭ ሰይጣን የነገሠባት ዓለም ነች። ጥንቃቄ ብናደርግ ከዚህ ውጭ ገንዘብ ቤተሰብ ፍቅረኛም ደስታንና ጤንነትን አናገኝም።
ገኔ አስታርቄቸው ይታረቁ የምትሉ. በላይክ'ግለፁ
ሰው እንዴት የጌታን ፍቅር ቀምሶ ወደኋላ ይላል፡፡ ጌታን አታውቂውም ነበር ተመለሺ ንስሃ ግቢ ለዚህ ነውም የተምታታብሽ ኢየሱስ ህይወት ነው፡፡
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት የምር አማማኝ ብትታረቁ ደስታዬ ነበር እውነት ለእግዚአብሔር ይምሰናው ነገር የለም እርሱ ጠልቃ ይግባልሽ😢 ❤❤❤❤❤
እህቴ ልጁ ወደኦርቶዶክስ ያመጣሽ ህይወትሽን ለማትረፍ መንገድ ሊመራሽ ለበጎ የተላከልሽ ሰው ነው። ለመዳን ከፈለግሽ በጭራሽ ወደ ጴንጤ ቤት አትመለሺ ። ጾም ፣ ጸሎት እና ስግደት በጣም በጣም ያስፈልግሻል። ። ጠላትሽ ሰይጣን በህይወትሽ እየዛተብሽ ነው ጊዜ ልትሰጪው አይገባም። ይልቅስ አንቺም ድል የምታደርጊበትን ክርስቲያናዊ የጦር መሳሪያ ልትታጠቂ እና ልትዋጊው እና በእግዚአብሔር ሀይል ድል ልታደርጊው ይጉባል " ሌባው ሊገድል እና ሊያርድ እንጂ ለሌላ አይመጣም " ይላል ቅዱስ ቃሉ ። መምህር ተስፋዬ አበራ የሚባለውን በyou tube ላይ የሚሰራ አግኚው በነጻ ይረዱሻል በጣም ብዙ ሰው ረድተዋል። ግዜ አትስጪው ይሄን ጉዳይ
የኔ እናት አይዞሽ አልፏል ግን ማንም መፍረድ እጅ መረዳት አያውቅም
የኔ ቆንጆ ቶሚ ካንቺ ጋር ባይሆንም አምላክ ወደ ትክክለኛው መንገድ በቶሚ ሊመረሽ ሰለፈለገ ነው እና ክሩን እበጥሰዋለው ያልሹን ሰጣን እየተፈታተነሽ ነው ባታ አትሰጩው አይዞሽ።
ብታምኑም ባታምኑም ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጡ real content creator tomas ነው።
ከምህረግረማሂጂእንጦጦማሪያምሂጂ
ፀልይለድንግልማሪያም
አዎ
really 😂🙄🤭😳😮😱lelas yeleshm 🤣😏
የኔ ናት ፍቅር ከባድ ነው ታረቁ ደሞ ስታምሪ የኔ ቆንጆ ገና ብዙ ይጠብቅሻል አንቺ መጥፎ ነገር ከሀሳብሽ አውጪ መጥፎ ጋደኛ አታብዚ ወደፀሎት አዘንቢይ ደሞ ቶሚ የምትባል ይችን የመሰለች ብርቱካን ባታመልጥህ ጥሩ ነው ችግር ካለባት እየተመከረች ትመለሳለች የሀብታም ልጆች እኮ ሁሉን ነገር በልጅነታቸው ስለሚያገኙ በወጣትነታቸው ሂወቱ ያስጠላቸዋል ምንም አያጋጋቸውም ፈጣሪ ካንች ይሁን ❤❤❤❤
ጭንቀታችን ተመሳሳይ እኔም ልክ እንዳንቺ ነበር እሚያረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጸበል አዘውትሪ እማ ቶሚ ግን ሳይረፍድ የተፈጠረውን ችግር በይቅርታ ፈታችሁ መልሳት 🙏
ምን ብታጠፊ ነው ግን ምንም ቢሆን ሳስበው በጥፍትሽ ነው ቶሚ ይወድሻል ያስታቃል በደንብ ቀለበት እስከማድረግ ድረስ ወንድ ልጅ ከደረሰ የ እውነት ወዶሽ ነው እና ባትጎጂው ጥሩ ነበር ምክንያዩም ጥሩ ልጅ ነው በዛ ላይ ከጎዋደኞቹ ጋ አብረው አደሉም የስንት አመት ጎዋደኞቹ በዚ ደግሞ ፍቅር በጣም ይጎዳል የራስሽን መተሽ አዎራሽ የሱን ማን አየ
በጣም😢
ሴቶች ከፍቅረኛቸው ሲለያዩ ያምርባቸዋል👍😊
😂😂😂😂እኔ ቆሌየም. ቆዳየም. ተገፎ ነው የቀረሁ😢😢😢
ሆሆሆ😢😢
አይዞን😢
ክክክክክ አሳቅሽኝ
@@alainfef176😂😂😂 እ
@@alainfef176😢😢እኔምውዴ
እየሱስ አልገባሽም የኔ ቆንጆ እየሱስ ህይወት ነው በወንድ በሴት በገንዘብ በስልጣን በመከራ በስደት በረሀብ የጌታ ፍቅር አይለወጥም ቀድሞም ለጓደኞችሽ ብለሽ እንጂ እየሱስን አውቀሽው አይደለም እንደቀላል ውዳሴ ማሪያም ሰጠሽ ጌታን ተውሽው ጌታ ይወድሻል
እመቤታችን አንድ ታድርጋችሁ ልጅትዋ በጣም ነው የምትወደው
ስለእናት በጣም ጎበዝ ነሽ! ❤ አንዳንድ ጊዜ ነገሮች እንዳሰብናቸው አይሆኑም ዋናው ነገር ካሳለፍነው መማር ነው። መጀመሪያ ፅድቁን እና መንግሥቱን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይደረግላችኋል እንደተባልን የበለጠ በሃይማኖትሽ እንድትጠነክሪ እግዚአብሔር ያበርታሽ! እመብርሃን ትደግፍሽ!
አሜን
ግልፅነትሽን በጣም ወድጀዋለሑ እንዳንቺ ማንነታቸውን ግልፅ አድርገው የሚናገሩ ጥቂቶች ናቸው አይዞሽ እናት መጪው ዘመንሽን የተባረከ ያርገው
በጣም የዋህና ግልፅ ሴት ናት ። ድብቅ ሴት ብትሆን ኖሮ ሀላፊነት አትወስድም ነበር። እና ገኒ አስታርቂያቸው።
ገኒዬ የኔ ውድ እናት ስለሆንሽ ብታስታርቂያቸው የሚሆን ከሆነ ❤❤❤❤
ቆንጆ ናት ፍቅር አለባት ገኒዬ እባክሽ🙏 አስታርቂያቸው የኔ ትልቅ ሰው እባክሽ🙏 አስታርቂያቸውና በአንች ሚድያ እንያቸው በጣም ትውደዋለች እኮ
እግዚአብሔር ይገስፅው ይሄማ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
ፍቅር ከባድ ነው ስለደረሰብኝ ስሜቱን በደንብ ነው እማቀው ከትንንሽ ጭቀቶች እስከ እራስሽን አጥፊ እስከሚል መጥፎ ስሜት የወጣውት በፀሎት እና በፀሎት ብቻ ነው ስለዚ እህቴ በደንብ ፀልይ ሀይማኖትም መቀያየር መጨረሻው ጭቀት ነው ስለዚህ በተዋህዶ ሀይማኖት ፅኚ ተጠመቂ ፀልይ በተረፈ መለያየት የዳቢሎስ ነው እግዚአብሔር የይርቅ አምላክ ነው እሱ ያስታርቃችሁ❤
This days relationship isn’t lasting, I wish u guys should be together, anxiety depression is the unknown killer I lost my lovely cousin Ena ayzoesh sister embete teredash be strong with ur religion 🙏
እባክሽ ገኒዪ አስታረቃቸሁ በጣም ከምወዳቸው ጥንዶች መካከል ነበሩ ሁለቱም ውስጥ ፍቅር አለ እግዚአብሔር በመካከላቹ የገባውን መጥፎ ነገረ ይቅረፋላቹ ❤❤❤
እውነት የሆነውን ኢየሱስን ካወቅሽው በኋላ ወደ ኋላ ማለት የሰይጣን መጫወቻ መሆን ነው ወደ እውነት ወደ አባትሽ ወደ ቀድሞ ቤትሽ ወደሚወድሽ አምላክሽ ተመለሽ እሱ ሁሉን ያስተካክላል
ezim yemisebekew yefeterat yemotelat moten dil nesto yetenesaw kirstos new
ወደ ጌታ ተመለሺ የሰላም አምላክ እሱ ብቻ ነው ቶሚ እንኳን ሊሰጥሽ አይችልም
እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ይላል መፅሐፍ ቅዱስ የኋንስ ወንጌል ሙሉውን አንብቢው
እኛም እንድ ሰሞን እንዲህ አድርጎን ነበር ለዚያውም በሰው ሀገር አንቺስ ቢያንስ በ ሀገርሽ ነዉ እግዚአብሔር ያበርታሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል
በናታቹ ታርቁ ስለ እናት 😢😢
ትዋደዳላችሁ ግን እልህ አለባችሁ ታረቁ ❤❤
በጌታ ዬዎሀ ነገር ነች ደግሞ በጣም ታምሪሌሺ እኮ ፤ ኢየሱስ ሁሌም ይውድሽል trust me መንፈስ ቅዱስ ከንች ጋር ነው ሁሌም
የኔ እናት ምልሽ ጠፋኝ ማርያምን ሁኔታሽን ሁሉ በምናብ እየሳልኩ እንባዬ እየመጣ ነው ያየውት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
She is so beautiful. I can see that she has a pure heart ❤️ tommy is missing out. There is always conflict in a relationship, but the mist important thing is mechachal. Tommy yichi lij endatameltih