ከአላሙዲን ቀጥሎ ሀብታሙ ትውልደ ኢትዮጵያዊ | The richest Ethiopian diaspora

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • This video is about the Ethiopian born Washington dc gas lord eyob joe mamo who is the second richest Ethiopian diaspora
    /

КОМЕНТАРІ • 200

  • @bekind8472
    @bekind8472 3 роки тому +31

    ሰው በሰው ሃገር እንዲህ ሃብት ያፈራል ኢትዮጵያ ውስጥ ክልል እያለ በማንነቱ በገዛ ሃገሩ ንብረቱን ይነጠቃል ሃብቱ ይወድማል:ከክፋት ከምቀኝነት ከዘረኝነት ወጥተን ወጣቱ ለጦርነት ከመማገድ ሰርቶ እንዴት መቀየር እንደሚችል ማስተማር ጥሩ ነበር

    • @fifitesfa7717
      @fifitesfa7717 3 роки тому

      Someday will happen with the next generations…….

  • @temesgengete7142
    @temesgengete7142 3 роки тому +38

    የእግዚአብሔር ስጦታና ያባትና የናቱ ምርቃት ነው አሁን እድሜና ጤና ይስጠው አብዝቶ ይጨምርለት

  • @senaytshifferaw3434
    @senaytshifferaw3434 3 роки тому +28

    አባቱ በጣም ጥሩ ስው እንደነበሩ ልጅ ሆኜ እስማ ነበር የአባቱ ደግነት እና አስተዳደጉ ትልቅ አስተዋፅኦ አላው አሁንም ጨምሬ ጨምሮ ይስጠው።በርታ ትልቅ ምሳሌ ነህ የሰራ ስው ወድቆ እንደማይቀር።

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 3 роки тому +19

    As Ethiopian I am so happy for his success Blessing 💚💚💛💛❤️❤️

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Рік тому +1

    እግዜር ይባርክህ መላእክት አይለዩህ ኢትዮጵያትኑርልን።

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 3 роки тому +7

    I am proud of my brother and I am sure he took his talent from his father.
    Whenever I see a successful Ethiopians it makes me feel so proud and I hope we will have more successful Ethiopians in the future.
    More power to Ethiopians.

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 роки тому +8

    I am so happy my people my brother and sister like this God bless him 🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @dao-107
    @dao-107 Рік тому +1

    አቦ ይጨምርልህ ... ያለህንም ይጠብቅልህ... አንቱ እንደተባልክ ሙት... ዘርህ ይለምልም ... ❤

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 3 роки тому +9

    እዮብ ባለሐፍት ብቻ ሳይሆን ጽኑ የኢትዮጵያዊነት ፍቅር ያለው ሰው ነው ።
    እድሜና ጤና እመኝለታለሁ

  • @adrianas.3781
    @adrianas.3781 3 роки тому +10

    Interesting
    We're proud of him here in the DMV area 🙌

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 3 роки тому +12

    እግዚአብሔር ይባርክልህ የድም ውጤት ነው 💪

  • @babys7570
    @babys7570 3 роки тому +6

    ረጅም አድሜና ይስጠው ወንድማችን ኢዮብ አናመሰግናለን ሰው ወድቆ አንደማይቀር ከሰሩ የትም መድረስ አንደሚቻል ስላሳየህን!!!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 роки тому +8

    👍🏾This man he did his dream come true እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው the richest Hero!🙏🏾
    ✌🏾🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Janetgameyahooca
    @Janetgameyahooca 3 роки тому +16

    የማሞ ካቻ ልጅ!! የተሰረቀ ገንዘብ ሳይሆን የተለፋበት ነው እግዚአብሔር ይባርክልህ!! አኩሪ ኢትዮጵያዊ!! ይህ ነበር ባህላችን ወያኔ እስኪገባ ድረስ!!

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 3 роки тому

      ትክክል እውነት ነው ጥረህ ግረህ ብላብህ ወዝ ብላ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክለት

    • @jajah7767
      @jajah7767 3 роки тому +2

      የአባታቸውን ስም ማስጠራታቸው ..... ከሀብቱም በላይ ነው💪💪💪💪 እሱም በልጆቹ ይባረክ ይኩራም ... እግዚአብሔር አለምልሞታልና!!!

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 3 роки тому

      አፈር ብይ አንቺ ጥንብ ሸርሙጣ። የሰራተኛ ሰው ታሪክ አዳምጪ እና ሰራተኛ ሁኚ ስትባይ ሐሜታ ውስጥ ገባሽ ? ንፍጣም የሐሜት ሱሰኛ የት አባሽ ታቂያለሽ አባትየው ሳይሰረቅ ያምጣ ተሰርቆ ያምጣ? በደርግ ዘመን ስንት ሰው ነው ንብረት ሰርቀሕ ነው እየተባለ በመንግስቱ ጊዜ 20አመት ታስረው የተፈቱ ስንት ሰዎች አሉ? ሐብታቸውን ሸጠው እኔዳይታሰሩ ከአገር የወጡስ አልነበሩም? ሰንት የግል ጀት ያላቸው በእሰሰር አልኖሩም? 1 ኢትዮጵያዊ የሔን ያሕል ሐብት ከየት አመጣ እየተባለ ደርግ አላሳደዳቸውም?የላም በረት ከብቶች በሙሉ የ1ግለሰብ አልነበሩም ሰርቀሕ ነው ተብለው ማሞ ካቻስ ስንት ችግር እንደደረሰባቸው ታቂያለሽ አንቺ አተላ ? የአገር ሰነድ ሲሸጡ የነበሩስ ሲረሸኑ አልነበር ?አንቺ አሕያ!! የብና ላይ ወሬሽን ሚዲያ ላይ አታምጪ። ነገርን አዳምጦ እሕልን አላምጦ ነው። የድሮ ሐብታሞች የአገር ሰነድ ነው የሚሸጡት። መንግሰቱ ሐይለማሪያም ስንቱን ሌባ ጎጃሜ ነው የረሸነው እረሽኖአል። ለማድነቅም ለመንቀፍም ምክንያት ይኑርሽ ። ያልነበርሺበትን ዘመን እንዲሕ ነበር አትበይ ። ከታላላቆች ጠይቂ እኔም ኖሬበት አይደለም የማወራሽ ከቤተሰቤ ሰምቻለሁ ባለሐብትም የነበሩ ዘመዶችም ነበሩ። ቅራቅንቧም የሔን የአዝማሪ ቤት ወሬሽን ይዘሽ ተደበቂ ደናቁርት

    • @jajah7767
      @jajah7767 3 роки тому +1

      @@asterweldegibrial1625 ሌባ ..... ቆጠቆጥፕሽ ... ምቀኛ!!!

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 2 роки тому

      @@asterweldegibrial1625 ሴትዮ መንደሬ ምትመስይው አንቺ ብቻ ነሽ። ወገብሽን ይዘሽ የፃፍሽው ነው የሚመስል። 😂😂

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 3 роки тому +2

    🇪🇹 💕🇪🇹 💕 We proud u ethiopan men meste eyob 🇪🇹 💕🇪🇹 💕 God blesses u more and more 🇪🇹 💕🇪🇹 💕

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይባርከው ባልው ይጨምርለት እድሜና ጤና ይስጠው ኑርልን ወንድም አለም

  • @igo1071
    @igo1071 3 роки тому +8

    Keep up thanks GOD🙏🏼✌️

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 3 роки тому +13

    በንፁህ ላብ የተገኘ ሃብት እኮ ይናፍቅሃል ዘንድሮ

  • @danielasfaw6427
    @danielasfaw6427 3 роки тому +10

    እኛ ከገባንበት ውጥንቅጥ ወጥተን ወያኔ ለዘረፋ ሲል ከተከለው የዘርና የጎሳ ፖለቲካ ከክፉ ሥራ ሁሉ ወጥተን እግዚአብሔርም ረድቶን ወደ ቀልባችን የተመለስን ሰዓት እንደ አቶ ኢዮብ አይነት ሌሎችም በርካቶች ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የሌሎች ሀገራት ኢንቬስተሮች ሀገር ገብተው እጅግ በርካታ ሥራዎች እስካሁን በሠሩ ነበር ። ለሀገራችንም ዕድገት ለሚሊዮኖች ወጣቶች ሥራም በተከፈተ ነበር ስለዚህ ሰፊ ሀገርና ሪሶርስ ያለን ሕዘቦችም መሆናችን ትውልዱ እንዲያውቅና እንዲገነዘብ መደረግ ይኖርበታል ። ሀገራት የደረሱበት ከፍታ ለመድረስ ማወቅና ነገሮችን መመርመር ያስፈልጋል በፍጥነትም ከዘረኝነት አዙሪት መውጣት አለብን ።

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 3 роки тому +2

      🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይአድርግልናል የረዳነል 🙏🙏🙏

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 2 роки тому

      በጣም አስታውሳለሁ 2018 ላይ ስለ ኢትዮጵያ መልካም ስሰማ ለማጥናት ሞራሌ ልዩ ነበር። አሁንም ተስፋ አንቆርጥም። 🙏 🙏 🙏

  • @gerizimmountain9895
    @gerizimmountain9895 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ(ይጠብቀው)

  • @igo1071
    @igo1071 3 роки тому +3

    💚💛❤️🙏🏼ተመስገን ሀገራችን ስው እያገኘች ይመስላል

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 3 роки тому +2

    OH OUR GOD MY DAD WORKS FOR HIS DAD, WE PROUD OF ❤ HIM WE ARE HAPPY OUR GOOD ETHIOPIANS HAND WORKS THANKS FOR UPDATES BROTHER

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 3 роки тому +3

    በሚቀጥለው ለኢትዮጵያ ምን እደሰራ ጠቁመን በምስጋና እናበሸብሸው በነካ እጅህ ምን አስተዋፆኦ አደረገ ለደሀ ሀገሩ ጠይቅልን
    በተረፈ መልካም የስራ ዘመን ከሙሉ ጤንነት ጋር ብለናል!!!

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 3 роки тому +12

    የጠንካራ ቤተሰብ ልጅ በመሆኑ ስራን ክቡርነት በማወቁ ለዚህ መብቃቱ ደስ ይላል እንኳንም ተሳካላት

  • @emrankahn6081
    @emrankahn6081 Рік тому

    በጣም ጎበዝ አባቱን ተምሳሌት ነው ዝርዝር

  • @jkonjo7928
    @jkonjo7928 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጨምርለት በል ወደ ኢትዮጵያ ይህን ስኬትክን ይዘህ እንደምትመጣ እና እንደምትሞክር ተስፋ እንዳደርጋለን

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 3 роки тому +7

    እዬብ አንበሳ
    ቀማ ምናምን እያለ ምቀኛ ቢያወራ እስካልቀማህ ድረስ ጠንክረህ ስራ እደግ
    ማንንም አትመን እራስህን ጠብቅ
    ቀኔ ሁላ ከምትቀና ከምታማ ተነስተህ ስራ ቆጥብ አባዛ
    ነገር ማባዛት ትተህ ብር አባዛ ሰአት ቆጥብ ተጠቀም

  • @hirutf8228
    @hirutf8228 3 роки тому +4

    We proud of you Eyobb..

  • @brookben6767
    @brookben6767 3 роки тому +5

    Proud of our guy eyob !!!!! Keep moving !! But he is 56 years old not 45 mr journalist !!

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 роки тому +7

    እስይይ እግዚአብሔር እንኩዋን አድረገለት አሜን

  • @tezeramesfin88
    @tezeramesfin88 3 роки тому +10

    ድንቅ ነው

  • @bateybeyene2428
    @bateybeyene2428 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እዚ አገረ አሜሪካ ሲያልፍልክ ዞር ብሎ የሚያይክ የለም አቤት ኢትዮያ ቢሆን መልሱን ለናንተው ትቼዋለው ጌታ ምድራችንን ያስባት 🙌🙌🙌

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 3 роки тому +2

    Wow! I am proud of you. God bless you.

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 3 роки тому +3

    Bravo so proud of you 👍 I Love when Africans make it in western country Eritrean from Australia good job

  • @mohammednuri1843
    @mohammednuri1843 3 роки тому +8

    Bravo Eyob ...You proud us as a nation. Of all the things, you let MamoKacha's name & legacy to continue to the next generation !! I forwarded this to my kids to follow your footstep in the future ...Keep on shining & keep up the Good Job KidDo !...Dac negn, from Hager bet

  • @btt9411
    @btt9411 3 роки тому +7

    O aaa ! Extraordinary ! Dude by just looking at your pic bro I know that I know it’s money made the hard way ! I can tell by the look in your 👁 eyes you earned every bit of it . so God bless !

  • @gashayeadugana832
    @gashayeadugana832 2 роки тому +1

    Wow, Amazing. As any of Ethiopian people's I am very happy with his success. May God Gives him the power and wisdom to manage his all and growing up more and more. But I am happy if you disclose about his mother's information (i need that information very well), Thank You!

  • @tkh4049
    @tkh4049 3 роки тому +7

    I know his father. I used to play for Fetan soccer team. I missed Ato Mamo and Gash Abdissa.

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 3 роки тому +1

      የኔም አያት የአቶ ማሞ ካቻ ጉዋደኛ ነበር እሱም አውቶብሶች ነበሩት የጅማና ፍሬው የህዝብ ማመላለሻ ማህበር አንድ ላይ መሀበር ነበራቸው

  • @amanl6698
    @amanl6698 3 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን:

  • @motherofkokikoki6178
    @motherofkokikoki6178 3 роки тому +4

    I'm proud my hero 😍

  • @kidussamson7782
    @kidussamson7782 3 роки тому +11

    ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ቢያደርግ እናደንቀው ነበር

    • @AA-se3cf
      @AA-se3cf 3 роки тому +1

      ስው ላይ ከመናገር :: በስው ድካም አስተያየት ከመስንዘር በፊት :
      መጀመሪይ እርሱ ለሀገሮት ምን አደረጉ : ካላደረጉም ቢጀምሩ ምን ይመስሎታል ?አይሻልም ::
      "በመፅሐፍ ቅዱስ 10 ሳንቲም ይስጠች ፀደቀች ይል የለ"
      እግዚአብሔር የስጠውን ለስጠው ነገር በሙሉ ስው ሊያደንቅለት ምንም አያስፈልገውም:: እግዚአብሔርም የከፈተውን ስው አይዘጋውም::
      የእርሱን ማድነቅ እና አለማድነቅ እግዚአብሔር ምን እንደሚሎት ያስተውሉ:: በስው ላብ የት ያስቀምጠው ለማን ይስጠው እግዚአብሔር ብቻ ነው እና የሚያውቀው:: ለመሆኑ ባለበት በሚኖርበት ሀገር የስንት ኢትዮጵያውያንን ቤት እንደሚራዳ ያውቁ ይሆን???
      እግዚአብሔር ይቅር ይበል ብቻ ነው የሚባለው በስው ላብ ላይ ሀሳብ ክመስንዘርም ያድነን ነው የሚባለው🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @dmulugeta
      @dmulugeta 3 роки тому +1

      አድርጓል

  • @elsamesfin2327
    @elsamesfin2327 3 роки тому +10

    😀😀 Wow ! I remember a song while we were kids for the bus " Mamocach ".
    " Autobissii Mammo kachaa ,
    Yeett tehejjalesh ?
    Gebreguracha ! " however I got no idea about who " Mamo" or " Mamokacha " was . 😅😅😅

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስግን የለፋበት ስራ ከነቤተስብ ይባረክለት እድሜና ጤና ይስጥህ ላገርህ ለህዝብ ትረፍ መልካም ዘመን ከመላው ቤተስብህ ጋር ይሁንላችሁ

  • @agapeunitedchurchauc7357
    @agapeunitedchurchauc7357 3 роки тому

    Wow that is Great news May God use him for blessing his people too

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 3 роки тому

    እስይ ሃገሬ ክፎች ቢኖሩም እንደነዚህ ያሉ ቅኖችን ደግሞ አፍርተሻል አንድ ቀን ልጆችሽን ወደቅፍሽ ታስገቢ አለሽ ወንድማችንን እግዛብሄር ይጠብቅልን ሰላም ካለ ሁሉም ወደሃገሩ ገብቶ አገሩን ያለማን ምራባውያን እርስበርሳችን እያቃጩ የኛን ሰው ባሪያ ማድረግ ሃገር አለን ብለን እንዳናስብ ሚቆፍሩት ድግአይ እሄው ሰላማችን ነሳን እኛም አልነቃ አልነ እባካቹህ ወገኖቸ ወደውስጣችን እናስብ እነሱ እኮ አለምን ሰብስበው ነው ሃገራቸእንሚያሳድጉ እኛ እርስበርሳችን ከተኔበብን ጠንክረን ከሰራን አለምን እናስደነግጣለን ግን እሄ የኔ ክልል ነውከኔ ክልል ውጣ እያልን ከሆነ እንደኩሪ ውሃ ነው ምንሆነው ካገራችን የገባውን ሰይጣን ፈጣሪ ይገስጥልን አሜን

  • @azoe6561
    @azoe6561 3 роки тому +2

    አቅራቢው ስለ ወንድማችን ጉብዝና ስለአካፈልከን እናመስግንሀለን።
    እዬብን እኛ ዘመዶቹ በርከት ብለን የምንገኝ በአሜሪካ እናቀውም በመልክ። ነገር ግን ስለእሱ ስንስማ በጣም እንኮራለን። አባቱ አቶ ማሞ ይንቡርበሩ ( ካቻ) በጣም ጎበዝ እንደነበሩ በቤተስብ ታሪክ ይነገራል። ለሁሉም ደስታችንን ብትነግርልን ጽሐፊው የቅርብ ግንኙነት ካላችሁ። ፍቃደኛም ከሆነ ቤተስቡን ቢተዋወቅ ደስ ይለናል። ምናልባት እሱም በወጣትነት ግዜው ስለወጣ ያባቱን ቤተስቦች የማወቅ እድል አላገኘ ይሆናል።

    • @tkh4049
      @tkh4049 3 роки тому

      He has brother by the name Addis. He was playing soccer with us.I have his pictures. Does he live in DC?

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 роки тому

      ፈልጉት እባካችሁ

  • @MyGod497
    @MyGod497 3 роки тому +1

    You are so blessed

  • @amanitamru7130
    @amanitamru7130 3 роки тому +3

    Would you please make us a video how to buy from Thirteen Months Of Sunshine Online Store from South Africa 🇿🇦

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 роки тому

    Amazing Proud of you brother God bless you 🙏🥰🕊

  • @esayaskumneger4525
    @esayaskumneger4525 3 роки тому +3

    It willbe great if he helps out Ethiopian fellow by creating job in Ethiopia and ethiopian government

  • @hanasamuel4685
    @hanasamuel4685 3 роки тому +2

    Wow 👏👏👏

  • @meridbekele4008
    @meridbekele4008 3 роки тому

    ዓ/ምህረቶቹን አስተካክሉ ፡፡ እድሜውን, የተሠደደበትን አና ማደያ ገዛ ያላችሁበትን አመታቶች አስሉት እስኪ ?

  • @girumtadesse1710
    @girumtadesse1710 3 роки тому +1

    አግዚአብሔር የባረከውን ማንም አይረክስውም ለብዙአችን ምሳሌ ይሆናል ብዬ አገምታለው በልጂነቴ ማሞካቻ አይሉ አነአናቴ ሲወሩ ትዝ ይለኛል ጎብዚና ከዘር ነው !!!
    አስኪ ላገሩ የስራውን አብስሩን ለራሱ ይረገውን ብቻ ወይም ይስበውን ሳይሆን !!!!!

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ምን ይሣነዋል

  • @saraa.8672
    @saraa.8672 3 роки тому +1

    he came from wealthy family to begin with and it’s a huge advantage to start business or study in the US if you have financial support. I admire him he played smart to grow his assets.

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 3 роки тому

    Great success 👌. Wish in the future he thinks investing in Ethiopia

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 3 роки тому +11

    በጣም ደስ ይላል እኛ ከሰራ ጎበዞች ነን :: ግን እናት ሀገሩን ወይም የቤተሰቦቹ ን ንብረትተበድሮ ጨምሯል ለዚች ደሃ አገራችን ምን ምን አስተዋፅዎ አድርጏል ? በሚቀጥለው መልሱን እጠብቃለሁ FROME IOWA

    • @abebe7532
      @abebe7532 3 роки тому

      Hana tikikil nesh !
      Le Hageru lewegenu min astewatswo arege ?????
      Alamudi eko sintuin ke Tibeya lay alsito balebet adirgowal !!!
      Lemisale ,, Tamagn ena yemesaseletin !

    • @tkh4049
      @tkh4049 3 роки тому +2

      When I was in Addis I went to their family restaurant @ bole. They might have some others business.

    • @ethiopiaethiopia8573
      @ethiopiaethiopia8573 3 роки тому +2

      አባቱም ጎበዝ ሰው ነበሩ የማሞ ካቻ ባለቤት ደርግ ንብረታቸውን ወርሶ አሰራቸው ምቀኝነት እያለ እንዴት ይሰራል እዚህ?

  • @davemichael9384
    @davemichael9384 3 роки тому +2

    Proud of you

  • @shalomfekede9362
    @shalomfekede9362 3 роки тому +1

    Gata egziabeher yishsegew yitebqew!

  • @almazlemlem753
    @almazlemlem753 3 роки тому

    More More More God bless u

  • @MrTewf
    @MrTewf 3 роки тому +5

    It is good and inspiring to all Ethiopians to look up to. You did mention the annual income but you did not say how much he worth.

  • @adiabate7766
    @adiabate7766 3 роки тому

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርክህ ያንተን ስም ብቻ አይደለም የምታስጠራው ሀገርህንም ነው ተባረክ።

  • @aklilmekuria5251
    @aklilmekuria5251 3 роки тому

    Hulum sew temesasay Etta yellewum! Yihem Etta yezih ethiopiawi Neena! Egziabher abzitto yibarkelet! Tinish mikere degmo habtihen lebego awulew belulegn! Bizu sewoch yanten cherenet silemitebiku begonetehen ,asayibet ,wolloyewoch ,gonderoch eytefenekakelu eyeterabu nachew chereneteh ayileyachew belulegn! Amesegnalehu!

  • @shalomfekede9362
    @shalomfekede9362 3 роки тому

    Esyi Jegna! Ahunim gata yibarekih kemdritu Amesa ena kefat yitebeqh! Gata yasebkewen yasakalheh dmo bezelalemawiw habetm be semayı habet yibarekih!

  • @tkh4049
    @tkh4049 3 роки тому +6

    Long time ago people used to say to his father “Mamo Kacha aybelam lebech”

  • @sirgutkifle7488
    @sirgutkifle7488 3 роки тому +1

    Gata abzto yechamerlat .....selkun bakena bawaraw dass balg yamtaweku tababrug🙏

  • @mikiasmanaye1947
    @mikiasmanaye1947 3 роки тому

    👏 wow

  • @akassi6174
    @akassi6174 3 роки тому

    Good for Ethiopia 💚💛❤️🇪🇷🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 3 роки тому

    Bravo.

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 3 роки тому

    God bless 🙌

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 3 роки тому +7

    Wow des ylal🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @MyGod497
    @MyGod497 3 роки тому

    Wow good success

  • @munamohammed9841
    @munamohammed9841 3 роки тому

    Woow Des yelal yechamralak keep up

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 3 роки тому

    እግዚአብሔር ፡ ጨምሮ ፡ ጨምሮ ፡ ይስጠጥህ።

  • @WW-xk1qn
    @WW-xk1qn 3 роки тому +2

    Wow God bless him more

  • @nuraberra5142
    @nuraberra5142 3 роки тому

    Mashallha Allah yechamrelat.

  • @gelilamekonen4150
    @gelilamekonen4150 3 роки тому

    Yes guy my Hero 🦸‍♀️

  • @myYesus777
    @myYesus777 3 роки тому

    May the LORD God bless you abundantly.
    We are proud to have hard workers like you.

  • @kasechayele2806
    @kasechayele2806 3 роки тому

    Wow saw serto silewt des sil gobez berta

  • @badernawaf3351
    @badernawaf3351 3 роки тому

    Eyobeya eteyopeya laye mmasebehe melkame new egezare megerehawne yasamerelhe leteyopeyaya hagera dereselate bebezu

  • @genetdemsse7945
    @genetdemsse7945 3 роки тому

    Yesewu hegeri layi Ayitkimem

  • @etheth8142
    @etheth8142 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን ሰው የሜታይ ነገር ይወዳን ሰብስክርይብ እድበዛልህ በቪድወ ብቅ በል

  • @bezuayehutadege5127
    @bezuayehutadege5127 3 роки тому

    Betame dessssss yelal tadya legume yasayen estye mengedun enem neged betam wedalhu

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому

    GOD pray Created GOD leader

  • @emrankahn6081
    @emrankahn6081 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 роки тому

    Mamokacha lege newe eko betame habetame newe

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 3 роки тому +1

    ምን ዋጋ አለው ሀገሩን ካረዳ ኢትዮጵያ ላይ ኢንቨስትመንት ከፍቶ ወገኖቼ የሚላቸውን ካለገዘ

  • @sabagirema4945
    @sabagirema4945 Рік тому

    ጎበዝ ሰርቶ ትልቅ የሆነሰው

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 2 роки тому

    High school ጨርሶ ኮሌጅ ጨርሶ በ1979 ወደ ዲሲ ሄደ ካልክ በኋላ አሁን 46 ዓመቱ ነው ስትል አይጋጭም!! ከአርባ ሁለት ዓመት በፊት ኮሌጅ ሲጨርስ የአራት ዓመት ህፃን ነበር?!

  • @colorado2218
    @colorado2218 3 роки тому +1

    ጀግና' አንድ ቤት ደሞ ብትገዛልኝ for roomate ሸንሽኜ እያከራየሁ አንተ ጋር እደርስ ነበር!!

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому

    GOD.

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 3 роки тому +1

    ማሞ ካቻ እራሳቸው በለአውቶቢስ ሹፌር ናቸው
    ስታገኝዋቸው እጅ ንሷዋቸው ጥሩ ሰው ናቸው
    እኔ በልጅነቴ ይሄ ዘፈን ሲዘፈን ትዝ ይለኛል የኢዮብ አባት ናቸው? ኸረ በደንብ ጠይቅልን እዴት ተዘፈነላቸው???

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 роки тому

    Wow

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 роки тому

    Bezu aleserume

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 роки тому +1

    Tamerat tigsite yemibalu alu

  • @tena319
    @tena319 3 роки тому

    waaaaw btam konjoo tarik new

  • @BlueSky-td9in
    @BlueSky-td9in 3 роки тому

    Please..Tel me what country is that…? 🙏🙏

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 роки тому

    Ethiopia Pm Aman new Pm and world politics leader wins

  • @tesemabekele1108
    @tesemabekele1108 3 роки тому +1

    ወደ አሜሪካ በ 13 አመቱ በ 1980 መጣ እድሜው ቢያንስ 54 ሳለ 46 ብለህ 8 አመት ጏመደህ 46 አደረከው