ማንቸስተር ሲቲ ከአርሰናል መሪነቱን የተረከበበት ፣ የቶተንሃም ደጋፊዎች ለሲቲ ጎሎች የጨፈሩበት ፣ ኦርቴጋ ቡድኑን የታደገበት ምሽት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 тра 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

КОМЕНТАРІ • 97

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 Місяць тому +9

    አንደኛ ነህ ስንል በምክንያት ነው በብቃት በኮንፊደንስ የጨዋታው ስሜት ሳትሰማ በጥዋቱ ድንቅ ገለፃ ዋው አላዝ ❤🙏👏👏👏👏👏👌

  • @fuadjemal1837
    @fuadjemal1837 Місяць тому +26

    አመት ሙሉ ሊያዝጉን ነበር
    ረጅም እድሜ ለጎረቤታችን❤

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Місяць тому +15

    እውቀት, ክህሎት, ብቃት እና ማር አንደበት,
    እንዲሁም የማይዛነፍ ሚዛናዊነት...
    ዘወትር ቢደመጥ የማይሰለች ማራኪ አቀራረብ...
    ...ይህ ሁሉ ባንድ ላይ..አላዛር ላይ'ንጅ ሌላ የት ይገኛል?!.....
    አዎ!!....መታደል ነው'ጅ ሌላ ምን ይባላል!!

  • @super12star
    @super12star Місяць тому +3

    ሲቲ ልዩ ነውalwayes citezen 💙

  • @teklabtesfation5213
    @teklabtesfation5213 Місяць тому +10

    ምርጥ ኣቀራረብ❤❤❤ እናመስግናለን።

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 Місяць тому +7

    አሌክሶ ጨዋታውን አላየሁትም ግን ምንም ሳይቀር እንደተመለከትኩት አድርገኸኛል አመሰግናለው

  • @aye.7423
    @aye.7423 Місяць тому

    Thanks for the wonderful analysis it is not far for the Gunners for trophy season. Tomorrow is another day.

  • @SamrawiKiros-os5ks
    @SamrawiKiros-os5ks Місяць тому +11

    alazar ምርጡ የስፓርት ፕሮግራም ተንታኝ በርታ
    እነ መንሱርም ተንታኝ ነዉ😁😁😁 alazar the best❤❤❤

    • @afro90s78
      @afro90s78 Місяць тому

      Mensur aychelem kalek ante sele football lemenager adlem lemayet beki adelekem

    • @challatafese
      @challatafese Місяць тому +1

      @@afro90s78 awo mensur gizewune aymetineme ከአላዛር ጋር ካወዳደርነው መንሱር አይችልም፣ ጊዜውን አይመጥንም

    • @millizetewahido7274
      @millizetewahido7274 Місяць тому

      ​@@challatafese እውነት ነው አንተ የሰሎሞን ገብረእግዚአብሔር ጊዜ ነው ሚመጥንህ።

    • @challatafese
      @challatafese 29 днів тому

      @@millizetewahido7274 አላዛር እያለ የምን ሰሎሞን፣ የምን ኤፍሬም የምን መንሱር፣ አላዛር ብቻ ይተንትን እሱ ብቻ ይችላል

  • @soccerandentertainment4944
    @soccerandentertainment4944 Місяць тому +4

    City በዌስትሃም ነጥብ ይጥላል አርሰናል ዋንጫ ይበላል:: ይሄን መዝግብልኝ አሌክሶ ምሳም እንዳትረሽው

  • @mamesuperman903
    @mamesuperman903 Місяць тому +25

    የመንሱርን ሸቃባ ትንተና ስሰማ መኖሬ እና እስከዛሬ አላዛርን አለማወቄ ቆጨኝ!!
    ክብር ለአርቴታ ከሃያላኑ ክለብ ጋር ተፋላሚ ላደረገን😎

    • @goitomweldegebriel-cc6mk
      @goitomweldegebriel-cc6mk Місяць тому +2

      በጣም የመንሱርን ትንተና ስሰማ ሃሜትነው ሚመስለኝ😂😂

    • @mathssena3047
      @mathssena3047 Місяць тому +1

      እኮ ተሸውደናል እንደ መንሱር አስመሳይ የአርሴ ተቀናቃኝ አላየሁም እኔማ unsubscribed አድረጌ አረፍኩኝ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Місяць тому

    አላዛር ምታቀርበው ደስ ይላል በርታልኝ😍🙏ላይክና ሼር አድርጉት አነሰኮ ለዚህ ድንቅ ጋዜጠኛ😍🙏

  • @biniamsolomon631
    @biniamsolomon631 Місяць тому

    እንደተለመደው ጥሩ ፕሮግራም ነበር!👍

  • @ermiasabebe4313
    @ermiasabebe4313 Місяць тому +7

    በርቱልን በጉጉት ነው ምጠብቃቹ

  • @wasihunyimam
    @wasihunyimam Місяць тому +6

    እኔ ከክለቤ ውጭ የማንንም ትትና መስማት አልፈልግም ነበር ግን የነዚህ ልጆች ዲምፅ ልክ እደ ተከታታይ ፊልም በጉጉት ነው የምጠብቀው🥰🥰🥰🥰🔴🔵

  • @TheBootRoom623
    @TheBootRoom623 Місяць тому

    Ere sele Chelsea yetlant performance awran Ala

  • @DebeleTola-ky8sp
    @DebeleTola-ky8sp Місяць тому +1

    Selam,selam Alex ena Misa endet nachiwu.....tnante be Tottenham meshenef saye hone ye hung min son yanin kuas msate betam anadognale plus egr kuasn lemin endemdegfu yemayk degafy yemolabet hager wist silalehugn betam betam debrognale.....Alex Arsenal wenchawun bayanesam ametun mulu eyetedesetkugn new yasalefkute.......
    North London forever
    What ever the weather
    These streets are oun own
    And my heart will leave you
    Never
    My blood with forever!!!!

  • @zulalabdo
    @zulalabdo Місяць тому

    I am delighted seeing this channel getting big. Keep up the good effort.

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 29 днів тому

    Anten madamet metadel eko new ❤❤❤

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 Місяць тому +2

    Come on የኔ ክለብ Man City ❤❤❤❤

  • @AmerttiBeyesa21
    @AmerttiBeyesa21 Місяць тому +1

    ሰላም አሊዝ እና ምሳ🥰
    በጣም ነው ደስ ያለኝ City ስላሸነፈ😂😂😂 አሁን ሳምንቱም አመቱም ሰላም ነው🤣🤣🤣 Son ይመቸው😍 ለምን 100 ጊዜ ሻምፒዮን አይሆንም🧐

  • @ermiyastadesse5097
    @ermiyastadesse5097 Місяць тому +1

    wow city winners .....

  • @eh5051
    @eh5051 Місяць тому +1

    Come on city

  • @Mebiranema
    @Mebiranema Місяць тому

    በፍፁም ሰንነው የሳተው ለእኔ ሮቤርቶ ባጂዮ እና ሰን አንድነው

  • @Robelsoimon
    @Robelsoimon Місяць тому

    ኣልኣዛር እንካን 90 ደቂቃ ቀርቶ ለ ዋንጫ እስከ ተጨማሪ ደቂቃ ተጫውቶ ዳኛ ፊስካ እስካልነፋ እኔ ካስ ኣላምናትም ኣሁንም ኣርሴናል 100% እድል ኣለው፡ማንሲቲም 100% እድል ኣለው ዋንጫ ለመብላት፡እሁድ በ ድራማ ሊጉ እንደሚዘጋ ተስፋ ኣለኝ!!!!!
    ድል ለቡድናችን ኣርሴናል ❤❤❤ ኣርሴናል በደሜ ናት እስከ ሞት።

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 Місяць тому +2

    ኮንግራ ሲቲ ወስደወታል ይገባቻል በሚገባ ተጠቀመዋል ፡ አርሰናል ለሚቀጥለዉ ይወስዳሉ ቶተናም ይገርማል አድሉን ስበሮ ሲቲን ይደገፍል ከሃላ የሚከተሉትን አንደሚደርሱበት አለማስቡ ይገርማል ደጋፊዉ አንጂ ተጫወቶችሁ ይሚገባቸዉን ነዉ ያደርጉት ደጋፊ ይገርመኛል።

  • @CheraYedage
    @CheraYedage Місяць тому +26

    city በማሸነፉ በጣም ደስ ብሎኛል በእርግጥ ነው city የከተማ ተቀናቃኛችን ነው ግን እኔ እንግሊዛዊ ስላልሆንኩ የነሱ ዋንጫ ማሸነፍና አለማሸነፍ ምንም አይመስለኝም አርሰናል ይህን ዋንጫ ቢበላ ኑሮ በገዛ ፍቃዴ እራሴን ከማህበራዊ ሚዲያ አገል ነበር በቃ የአርሰናል የዋንጫ ፉክክር ታሪክ ሆኖ ቀርቷል አሁን አርሴናል ለዋንጫ ተፎካክሮ ነበር እንጂ ነበር ሊባል አይችልም እሱን ለማረግ city ያስቀምጠው ደረጃ አለ እሱን ደረጃ ያለፈ ብቻ እንደሚያሳካ ተገንዝብያለሁ

  • @HailemariamMengstu
    @HailemariamMengstu Місяць тому +1

    Alu ❤❤❤

  • @habtamutefera5205
    @habtamutefera5205 Місяць тому +3

    ሶን ሆን ብሎ ስቶት ጉድ ሰራን ብቻ እንገናኝ ቀልጥሞ መጣል ነበር አሳፋሪ ተጫዋች

  • @yibekalyohanes
    @yibekalyohanes Місяць тому

    Woow Alex

  • @wendwesengeze5686
    @wendwesengeze5686 Місяць тому

    Lazi aston villa already qualified for uefa champions league after Tottenham's lose against city.

  • @mgbareyob1951
    @mgbareyob1951 Місяць тому +1

    Alex

  • @TekaNigus
    @TekaNigus Місяць тому +2

    How son missed that big chance that was on purpose i havent seen a winning mentality from spurs it look likes fixed game

  • @SinteLiverpool-ev2sv2kt9j
    @SinteLiverpool-ev2sv2kt9j Місяць тому +2

    አይ ቶትንሃም ዳጋፊ "አርሰናል ዋንጫ ካምባል እናቴን ብሻጣው እማርጣለው "
    እኔስ 😂

  • @abemelektafesse
    @abemelektafesse Місяць тому

    ባካቹ አትሸወዱ ቶትናም ጥሩ ተጫውቷል ግን ማግባት አልፈለጉም

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Місяць тому

    Zenduro harifu budin Arsenal new

  • @MegarsaDaba
    @MegarsaDaba Місяць тому +3

    Ange Tottenham melkek ena tlk team maseleten alebet

  • @efnanabdo2076
    @efnanabdo2076 Місяць тому

    First

  • @hebronmg
    @hebronmg Місяць тому

    Endetlant technke alakem its feel like final but at the end we are happy

  • @ibrahimhussen6729
    @ibrahimhussen6729 Місяць тому

    Tesaseteshal betam tesaseteshal chewataw lately mederegu le Manchester City tekmotal, arsenal new yetegodaw late bemederegu, ye Tottenham degafiwochem endinaynet mentality lay aygegnum neber befit tederego bihon noro.

  • @Hanabnt
    @Hanabnt Місяць тому +2

    Ufff selamachnen agegnen

  • @fantahunmenge6023
    @fantahunmenge6023 Місяць тому

    Please say something about Chelsea Chelsea chelsea

  • @werqaferaw
    @werqaferaw Місяць тому

    almost

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 Місяць тому

    አብዛኛው እግርኳስ ተመልካች PSG or Bayern Munche አራቴ በተከታታይ ዋንጫ ሲበሉ እንነቅፋቸዋለን ሊጉ ፉክክር የለውም ይባላል ሲቲ ደሞ ሲበላው እናደንቀዋለን😩😢😭 ይሄ መላጣ ከእንግሊዝ መውጣት አለበት።

  • @Hasencity-ue9lq
    @Hasencity-ue9lq Місяць тому +1

    City❤❤❤❤❤❤❤

  • @kinfefantu4652
    @kinfefantu4652 Місяць тому

    Bemin awokachuh awko endalhone bergitegninet mawrat atichilum liju comment mekonen yelebishim

  • @user-ml9sb6cv9m
    @user-ml9sb6cv9m Місяць тому

    ማንም ምን ቢልም አሁንም ዋንጫው የአርሰናል ነው። አርሰናል በጎል በልጦ ሻምፒዮን ይሆናል።

  • @heyabchannel1307
    @heyabchannel1307 Місяць тому +2

    በጣም ደስይላል ጥላቻ ኮሄነ እንዲ ሞሆናለበት 😅🎉❤ ኣርሰናል ደጋፊዎች ሽግራቸው ጉራ ነው ለዛነው የሚስጠሉኝ

  • @GeoGeorge-pf9yq
    @GeoGeorge-pf9yq Місяць тому

    Ere alazare anteeko teleyalehe mensure tenetan gorowachen adenakeran nber

  • @israellove345
    @israellove345 Місяць тому

    city hon blo new goal yelekew

  • @Abduselamseid-zk3qz
    @Abduselamseid-zk3qz Місяць тому

    ይህን ጨዎታ በድጋሜ 10 ጊዜ ቢጫወቱት ሲቲ 8 ወይም9ኙን የሚያሽንፍ ይመስለኛል ምክናያቱም ይህ ጨዎታ 10ኛው ሣምንት ላይ ቢሆን ብለን ብናስብ ከጫና ነፃ ነው ። እንደዚህ ብዬ ነው የማሥበው አሌክሶ።

  • @mentesnotabera
    @mentesnotabera Місяць тому

    Alazu totteneham ke akem betach new yetechawetw??

  • @dawitwolde1794
    @dawitwolde1794 Місяць тому +1

    ቶተንሃም እንደ ክለብ ለራሱ ክብር ያለው ነው ወይስ micky mouse ነው ያለከው ትክክል ነው:: contexቱ ቢለይም እኛ ሀገር ያለው የእንግሊዝ ክለቦች አብዛኛው ደጋፊም እንዲሁ ነው:: ከሚደግፉት ክለብ ስኬት ይልቅ የሚጠሉት ክለብ ውድቀት የሚያስደስተው ይበዛል:: እራሱን ከሚደግፈው ክለብ ጋር associate አድርጎ define ያላደረገ ደጋፊ ብዙም ክብር አይገባውም::

  • @yohanesmaxaasteka7313
    @yohanesmaxaasteka7313 28 днів тому

    ክክክክክ አር አርሰናሎች አታስቁኝ ተሰፋ አትቆረጥም እንዴ

  • @berhanutagesse8740
    @berhanutagesse8740 Місяць тому +1

    አላዛር አንደኛ እኮ ነህ❤❤❤❤❤

  • @temesegenmeskele7710
    @temesegenmeskele7710 Місяць тому

    wanchawe yeliverpol nebere

  • @ethio-oldiesmusic
    @ethio-oldiesmusic Місяць тому +1

    Son
    ዋጋውን ያገኛል፣ ምን እንዳረገ እናውቃለን

    • @Adot340
      @Adot340 Місяць тому

      Cry more 😂😂😂😂😂

    • @user-zt6up2cg1v
      @user-zt6up2cg1v Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @HamizJami
      @HamizJami Місяць тому

      Cryyyyyy fersenal

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Місяць тому

    ማታ ከንዴቴ የተነሳ በጡዋት እየፈለኳቹ ነበረ😢🔴⚪️🥹😭

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Місяць тому

    በቃ ተበላን የአርሴናል ደጋፊች 😭😭😭

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 Місяць тому

    2013 የሲቲ ዋንጫ ለማንችስተር ይመለሳል ተብሏል ከምርመራው በኋላ😂

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 Місяць тому

      😂😂😂የዘንድሮው በዚ አይነት የኔው አርሰናል ተስፋ አለው በለኛ 🤔😂😄😆😆😆

  • @user-zt6up2cg1v
    @user-zt6up2cg1v Місяць тому

    ኣሳካሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kbadinew5767
    @kbadinew5767 Місяць тому

    I pray that God punishes those who take pleasure in the pain of others.

  • @weynfere1858
    @weynfere1858 Місяць тому

    የ supurs ደጋፊዎች ሁኔታ አይገርምም አርሰናል እራሱ ስፐርስ ቻምፒየንስ ሊግ ከሚበላ እኛ ኤሮፓ ሊግ አንብላ ሲሉ ነበር 2018/19 ላይ

    • @Melaku-pv4hs
      @Melaku-pv4hs Місяць тому

      😊😊😊😊😊

    • @Melaku-pv4hs
      @Melaku-pv4hs Місяць тому

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊0000😊
      😊
      😊😊😊😊😊😊😊😊
      😊😊😊😊😊

  • @muneradem-yc8er
    @muneradem-yc8er Місяць тому

    አንዳድ ደደብ ጀዝባ ይማፅፈውን ሳይ በጣም ይገርመኛል

  • @shemshassen7236
    @shemshassen7236 Місяць тому

    የራሳ አሮባት አሉ አይ ሻሼ

  • @Strive1122
    @Strive1122 Місяць тому

    ደስተኛ ትመስላለህ😮🤔

  • @TIBEREKOKEBESTIBHA
    @TIBEREKOKEBESTIBHA Місяць тому

    አሁን ሊጉ ሲያልቅ ሚቆጨኝ አንተን ለመስማት የምጓጓበት ሁኔታ ነው...

  • @Adot340
    @Adot340 Місяць тому +3

    እንደ ማታ ተደስቼ አላቅም አንጀቴ ቅቤ የጠጣ ያክል ነው የረካሁት Son ውለታክ አለብን🙏 አሁን አመቱን ሁሉ ሰላም አድርገህዋል😅

  • @Tera-gn8hk
    @Tera-gn8hk Місяць тому

    በታክቲክ ስራ የተጫዋቾች አሻጥር በቶትንሀም እግርኳስ ዋጋ ትከፍላለች አመነኝ አልአዛር😢

    • @Daniel-fv9vf
      @Daniel-fv9vf Місяць тому

      ፈሰም እግር ኳስ አታውቅም አሻጥር ትላለህ ማፈርያዎች😂😂

    • @Adot340
      @Adot340 Місяць тому

      Cry more 😂😂😂 አሻጥር ትላለክ እንዴ የ ኢትዮጲያ ሊግ መሰለክ😂😂😂

    • @abemelektafesse
      @abemelektafesse Місяць тому

      ነዉረኛ ኢትዮጵያ መስለህ ትላለህ እንዴ ? ኢትዮጵያ በንደአንተ አይነት ሰው የሚጠራ ርካሽ አገር አታድርገጋት

  • @Daniel-fv9vf
    @Daniel-fv9vf Місяць тому

    RIP Arsenal 😭😔😭🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @muneradem-yc8er
    @muneradem-yc8er Місяць тому

    አንዳድ ደደብ ጀዝባ ይማፅፈውን ሳይ በጣም ይገርመኛል

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 Місяць тому

      አትፍረጅባቸው ኳስ መሆኑን ትተው አጉል መበሻሸቅና ትቺት ብቻ ናቸው 🙏