Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤❤ dagi
ያፊትዬ አድገህ ተቀይረህ ነው እኔ እራሴ አሁን ሳይህ በጣም አድገህ ተቀይርህብኛል።ያፊትዬ ትንሽ ሆነህ ነው የምናውቅህ ሰዎች ያላወቁህ የልጅነት መልክህን ነው የሚጠብቁት እኔም ባይህ አላውቅህም ነበር በድምፅህ ነው እኔም ያወኩህ ወንድምህም መስሎኝ ነበር ቪዲዬውን ስሰማው ነው አንተ መሆንህን በትክክል የተረዳሁት ።ያፋትዬ ብትለወጥባቸውና ባያውቁህም አንተን ካለማወቅ አይደለም አትፍረድባቸው ልልህ ብዬ ነው ሁላችንም እንወድሀለን እያየንህ ያደክ ልጅ ነህ በጥሩ ስነምግባር ያደክ ጨዋ ልጅ እስከቤተሰቦችህ ነው የምንወድህ ያፊትዬ እንኳን አደክልን የኛ ቅመም ።❤
Yafuye be Gebrel ande vidéo abrekegn sra betam nw madekek
❤❤❤
fall off need to be studied 😭🙏
❤❤ dagi
ያፊትዬ አድገህ ተቀይረህ ነው እኔ እራሴ አሁን ሳይህ በጣም አድገህ ተቀይርህብኛል።
ያፊትዬ ትንሽ ሆነህ ነው የምናውቅህ ሰዎች ያላወቁህ የልጅነት መልክህን ነው የሚጠብቁት እኔም ባይህ አላውቅህም ነበር በድምፅህ ነው እኔም ያወኩህ ወንድምህም መስሎኝ ነበር ቪዲዬውን ስሰማው ነው አንተ መሆንህን በትክክል የተረዳሁት ።
ያፋትዬ ብትለወጥባቸውና ባያውቁህም አንተን ካለማወቅ አይደለም አትፍረድባቸው ልልህ ብዬ ነው ሁላችንም እንወድሀለን እያየንህ ያደክ ልጅ ነህ በጥሩ ስነምግባር ያደክ ጨዋ ልጅ እስከቤተሰቦችህ ነው የምንወድህ
ያፊትዬ እንኳን አደክልን የኛ ቅመም ።❤
Yafuye be Gebrel ande vidéo abrekegn sra betam nw madekek
❤❤❤
fall off need to be studied 😭🙏