እነዚህ 5 ፍራፍሬዎች ላይ ጥንቃቄ ካላደርጋቹ ስኳር ይጨምራል ፣ፍራፍሬ ሁሉ አንድ አይደለም!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @ruthaminey676
    @ruthaminey676 2 місяці тому +4

    በጣም ነው የምናመሰግነው ሁሌ ነው የምከታተልህ ጠቃሚ ትምህርት ነው። የቐንየልና ሓወይ 🙏🏽

  • @birhanuadane-p8m
    @birhanuadane-p8m 2 місяці тому +1

    ብዙ ተምሬበታለሁ በእውነት እንደ አንተ አይነት የተባረኩ ቅን ሰዎችን እ/ር ያብዛልን በርታልኝ።

  • @MebrateRasho
    @MebrateRasho 2 місяці тому +4

    Dr. Thank you❤ በጣም ይጠቅመናል። የደም ስካሬ በአብዘኛውን 101 -115 ነበር ከእራት በኋላ 3 ሙዝ በልቼ አድሬ ጠዋት 140 ሆኗል እንዳልከውም ሙዝ ይጨምራል

    • @SameraSamera-c3y
      @SameraSamera-c3y Місяць тому

      እረ የደም ስኳራ 97ነዉ ተባልኩ ጣፋጭ ብይ ተባልኩ ግን አሁን ደግም በጀራባየ ይወረኝል ምንድን ነዉ

  • @LamlamAl
    @LamlamAl Місяць тому

    ተባረክ ዶክተርዬ

  • @Saladenabdu
    @Saladenabdu 2 місяці тому +2

    ተባረክልን።

  • @semirabdu7288
    @semirabdu7288 2 місяці тому +2

    በጣም ጥሩ መልእክት ነው

  • @RutEysue
    @RutEysue 2 місяці тому +3

    እግዚያብሔር.ይይመስገን.ከበሽታ.ነፃ.ነኝ.ነገር.ግን.አነጋገር.የሀገሬ.ጨዋ.ሰዉ.ከየት.ተገኘ.ብዬ.ነዉ.ተባረክልን.ሰላምህ.ይብዛ.በርታ

  • @SelamFentaw-f3m
    @SelamFentaw-f3m Місяць тому

    እናመሰግናል ዶክተር ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው

  • @misrakgetachew
    @misrakgetachew 2 місяці тому

    Dr tebarek wondime

  • @tadeshmeekanite1865
    @tadeshmeekanite1865 Місяць тому

    Nice

  • @reality-dp3tv
    @reality-dp3tv 2 місяці тому

    ዶ ር የልከው በሙሉ ትክክል ነህ

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 2 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm 2 місяці тому

    ከልብ እናመሰግናለን ደ ር ሰለ ሰጠኸን መርጃ በጣም ነበር ሙዝ የምጠቀመው ከዛሬ ጀምሮ አቆምኩ

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  2 місяці тому

      Thanks,ayebeza new,be kin ande metekem yechalal

  • @hailugebreselassie7751
    @hailugebreselassie7751 2 місяці тому

    ተሥፋ.እየሠጠሕን.ነው.እናመሠግናለን

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 2 місяці тому

    እ/ር ብርክ ያድርግህ

  • @hailemeskel5973
    @hailemeskel5973 2 місяці тому

    thank you Dr

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 2 місяці тому

    thank you doc i like the way you explain

  • @biritukan3053
    @biritukan3053 2 місяці тому

    ዎዎ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በጣም ነው መናምሰግነው ባይዞው ኡሌ ም ነው ትምህርት ህን ምከተ ለው አግዚአብሔር ጤና ህን ያብዛልህ 👌👌👌👌😂😂😂😂😂

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 місяці тому

    Dr God bless you and ur families.

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 2 місяці тому

    Thank you

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 2 місяці тому

    Very true 🔥♥️🔥🙏

  • @TaibaTaiba-g2h
    @TaibaTaiba-g2h 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀዛህላሂያር🎉🎉🎉

  • @RutEysue
    @RutEysue 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 2 місяці тому

    Doktery nurelgn 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaadaAbra
    @SaadaAbra 2 місяці тому

    በጣም እናመሠግናለን እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስለደም ግፊት መደሀኒት ማቆርጥ ይቻላል ወይስ አይቻልም መደሀኒትስ እየወሠድን ማርገዝ ይቻላል ወይስ አይቻልም ዶክተር እስኪ ከቻልክ ቪደዉ ሰራልን❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @workuabebe1995
    @workuabebe1995 Місяць тому

    አቡካዶስ ዶክተር መመገብ ይቻላል ወይ

  • @samuelkebede2923
    @samuelkebede2923 2 місяці тому

    ዶክተር እባክሕ ማግኝት እፍልጋለሁ

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 2 місяці тому

    Doktery gez semorek tiktok lay betegba betam teru new bezhu sew yesemakal bsemet 1 on line betastemer teru new

  • @hayfayoutube7281
    @hayfayoutube7281 Місяць тому

    ዶክተር እኔ 108 ነው የስኳር መጠኔ ነገር ግን በጣም እራስ ምታት አለብኝ ይጨቀኝ ነበር አሁን ስኳርና ዘይታ ካቆምኩ በኋላ እራስ ምታቱም ጭቀቱም እያቆሐልኝ መጣ አሁን ላይአይኔን ብዥ ይልብኛል እሱ አላቆምልኝ አለ ምን ላድርግ

  • @Kokeorange
    @Kokeorange 2 місяці тому

    What about Orange?

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  2 місяці тому

      Orange is citrus fruit,moderate amount can be taken,you can also see previous vedio to understand more,thanks

  • @Esubalew-k3r
    @Esubalew-k3r 2 місяці тому +1

    ዶክተር የደም ስኳር ማለት የደም ግፌት ማለት ነው

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 2 місяці тому

    Yant yeteleye new bedenb new yemtaserdew 1000 gezh layek badreg ayeselechegm

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 2 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ግን ሚሴጅ አትመልስም እኮ

  • @Muli123-w5j
    @Muli123-w5j 2 місяці тому

    እኔ ምለው የደም ስኩዋር ይለያል ወይስ ሁሉም አንድ ነው

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  2 місяці тому

      Betelemedo ayenet ande ayenet hulet yemibal ysekewar hemim ale,amegageb masetekakel le hulum tekami new

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 місяці тому

    እ ና መ ስ ግ ን ሃ ለ ን❤❤❤

  • @MaedotGirma-mn5zi
    @MaedotGirma-mn5zi 2 місяці тому

    ኧረ የደም ስኳር ምንድነው? ስኳር
    የሚባለው ነው?

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  2 місяці тому

      Yedem sekewar ,be deme wusete Yale yesekewar meten lemalet new

  • @yewubdarguadie3048
    @yewubdarguadie3048 2 місяці тому +1

    Thank you Dr

  • @JemalAdame-t2w
    @JemalAdame-t2w 2 місяці тому

    thank you

  • @khadijakhadija3847
    @khadijakhadija3847 2 місяці тому

    ❤❤❤