ፀሎት የልብ ጩኸት ነው__ " ባለቤቴ ቂሜን አስጣለኝ" _በዘለቃ በቀለ (ቃቁ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 15 годин тому

    ohhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh great thank you jesus

  • @MahderKebede-q1h
    @MahderKebede-q1h 2 дні тому +5

    የምወድሽ የኔ ሞዴል ነሽ አንች አስተዋይና ጥበበኛሴት ነሽ ❤ያንች መንፈስበእኔ እጥፋ ይሁንልኝ🙏❤️ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ክብሩን እግዛብሄር ይውስድ ስላንች❤❤❤

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 День тому +1

    I love the preaching but I would love to hear the grace of God and the Holy Spirit who help us
    God see us through Christ Jesus
    Grace. We are under grace not under sin
    Hallelujah

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 2 дні тому +2

    እውነት ነው እህታቸን ጌታ ወደ ድሮው ልባቸን ይመልሰን ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ አለ ባርያው እግዚአብሔር ይርዳን ወደ ቀደመው ጌታን የምንፍራበት ፀጋ ያብዛልን

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 День тому +1

    ውድ እህቴ ቃቁዬ ንፁህ ልብ የሰጠሽና ለክብር ሥራው የለየሽ የሚወደውን ሕዝቡን ከጨለማ ወጥቶ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ይገባ ዘንድ መንገድ ስለምትጠጊና እንቅፋት እንድታስወግጅ የቀባሽ አምላክ ይባረክ:: መልክቱን እየሰማሁም ሆነ ይህን እየፃፍሁ ከልቤ እያለቀስሁ ነው::
    ጌታ እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁህ ልብ ይፍጠርልን:: መዝ 51:6-12
    በጣም እንወዳችሁአለን::

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j День тому

    AMEN 🔥🔥🔥

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 День тому +1

    ዋው ቃቁዬ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ውስጥ ገብቶ የሚሰረስር ነው ባንቺ መሰበክ በጣም ይጠቅማል ያብዛልሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ገና ታገለግላለች ተባረኪልኝ የኔ ውድ❤❤❤

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 2 дні тому +1

    በጣም ነዉ የምባረክብሽ ገን ሁሌ እመኛለሁ ምነዉ ብዙ አገልግሎት ቢኖራት ብዬ እመኛለሁ 🙌🙌

  • @AxumawitTeklay
    @AxumawitTeklay 2 дні тому +3

    Pastor wereksha you are so blessed 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 День тому

    አሜን አሜን ❤❤ጌታ ይባርክሸ

  • @luchyagebremariam9271
    @luchyagebremariam9271 День тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @hiwottadesse9979
    @hiwottadesse9979 2 дні тому +2

    ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልን!!! ተባረኪ ቃቁዬ❤

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i 6 годин тому

    ❤❤❤🎉

  • @markonabiy6632
    @markonabiy6632 2 дні тому +1

    Amen

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 2 дні тому +1

    Sweet sister ❤❤❤tebareki 🙏🙏🙏

  • @addisgrima3369
    @addisgrima3369 2 дні тому +1

    አንቺን የረዳ አምላክ እኔንም ይርዳኝ
    ሁሌ ሰንበረከክ የመጀመሪያበት የጸሎት መዝሙሬ
    ይቅርታን ለማድረግ ልቤ አልሆን እያለው
    እግሬ የሚራመደው ሸካራ መንገድ ነው የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ድካሜን ታውቃለህ ዳብሰኝ እንደገና ተለውጠኛለ፣))

  • @mihretyonatan9497
    @mihretyonatan9497 День тому

    Amen Amen.

  • @mehretteklay2620
    @mehretteklay2620 2 дні тому +1

    Sweet mom

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l День тому

    👉👉👉እግዚአብሔር ያለሼን ስታስቢ ነው የምትወጭው ;;:🙏🙏🙏🙏
    ሲቆጠር ከሚኖር የተሰወረ ቂምና በደል ጌታ ያንፃን ;በበኩሌየ ፀሎቴን መልስ ከሚያዘገይ ነገር ሁሉ ነፃ ልሁን ጌታ እየሱስ ሆይ ;;ቂም ;ማስመሰል ;ጥላቻ =የራስችንን የሰላም;የጤናና ደስታ ቀውስ ያመጡብናል ::

  • @zebibakedir2184
    @zebibakedir2184 День тому

    Pray for me

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 2 дні тому +1

    Almighty Lord Jesus bless paster 🙏🙏🙏

    • @mihretyonatan9497
      @mihretyonatan9497 День тому

      Amen Amen Amen aminyalew Abba yikir belen poster Geta abzto yibarekish .

  • @AyantuTesema-uz6uf
    @AyantuTesema-uz6uf День тому

    pastor kanchi bizuu nagar tamuralewu yanchin interview kayewu jamero kabetasaboche gare tsalote jamerku bafiti bichayen naber mestalwyawu awun geni kabetaseboche gar tabareki geta banchi alefo seragni

  • @mihretyonatan9497
    @mihretyonatan9497 День тому

    Amen