ወለደች የትም አትሄድም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #MAEDOTጉራጌዋ#ethiopia#coupleprank

КОМЕНТАРІ • 117

  • @asdqwe9814
    @asdqwe9814 2 місяці тому +7

    አላህ በስላም ይገላግልሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 місяці тому +6

    አስረግዞ ወዴት መሄድነው አብሮ ማማጥ አለበት እጂ ሆሆ😂

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 2 місяці тому +4

    እመብርሀን ትቅረብሽ አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጊ ❤ባልሽ ግን እንዳይሄድ የምን ካናዳ ነው የትም ይሁን ካንቺጋር አብሮ አምጦ መውለድ አለበት ስደት ለኛም አልበጀንም

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እመቤቴ ማርያም አለች የቅዱስ ሩፋኤል ቅባቅዱስ እምነት ተቀቢ ፀበል ጨጢ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 2 місяці тому +5

    ውይ አስደነገጥሽኝ ማርያም ወለድሽ ብየ ለምን እንደደነገጥኩ አላቅም 😳እመብረሀን የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ❤❤❤

  • @asdqwe9814
    @asdqwe9814 2 місяці тому +14

    እረ አይሂድ ባይ ነኝ እኔ ወላሂ ማን እንደ ሀገር

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 місяці тому +2

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ አይዞሽ እመቤቴ አለች የጭንቅ ደራሽ ስሞን ጠርቶ ማን አያፍርም

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 2 місяці тому +4

    መሄድ የለበትም በጭራሽ ማማ
    መሄድ ካለበት ደግሞ እደዚህ ሁነሽ ሳይሆን ከወለድሽ በሆላ ተመካክራችሁ ነውጂ በዚህ ሁኔታ እያለሽማ አብሮሽ መሆን ግደታው ነው ስለዚህ ወድሜ እባክህን ሀሳብህን ቀይር ጥሩ አይደለም እሽ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 місяці тому

    አላህ በሠላም ሁለት ያርግሺ ያረቢይ የባሌን ፍላጎት የማማሟላ ያርገኚ ዱአ አርጉልኚ እህቶቸ ባሌ ለልጅ በጣም ይጓጓል እኔም ዛሬ ነገ እያልኩኚ ዘገየሁ😢

  • @almetubez237
    @almetubez237 2 місяці тому

    ሰላም ቤቶች የምር መሄድ የለበትም ምክንያቱም በዚ ሳአት ከጎንሽ ሊሆን ይገባባል ደሞ ትዳር ተራርቆ በድሎት ከመኖር አብሮ ሆኖ በችግር መኖር እመርጣለው ደሞ አይዞሽ እመብራሀን በስላም ልጅሽን በጅሽ ታሳቅፍሺ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ አትጨነቃ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሻለች ስለካናዳውም አትጨነቃ ከተማረ ወንድም ጋር ትማከሪበት እና ትወስናላችሁ እግዛቤር የወደደው ይሆናል ባሌ እቤት ሲሆን ምጤ ይምጣ ብለሽ ፀልያ እኔ ተሳክቶልኛል ባለቤቴ ሌላ ከተማ ለስራ ሄዶ እግዛቤር ከኛ ጋር ነው ስል ልጆች ያስባል ይጠነቀቃል ክብሩን ይውሰድ አይዞሽ ምስሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 місяці тому

      በርግጥ አያገባኝም ግን ጥያቄ አለኝ እንዴት ማሪያም እንደኛዉ(እንደማንኛዉም የሠዉ ልጂ ነች ሙታለች እምንለዉን አሠማንም እኮ እንኮን እሶ እየሱስ ራሡ በኸይወት አለ ግን እምንለዉን አይሠማም እናተ ግን ትለምኑት አላችሁ ከስድብ ዉጭ በትህትና ብመልሡልኝ ባይ ነኝ ይቅርታ በመጠየቄ እንደሠዉ ልጂ ህሌናችን አይቀበለዉም ብዬ ነዉ
      አላህ ዘንዴ እዱኒያ የትንኝ ያህል ቦታ ስለለዉ በእሡ እየካዳችሁ ግን ዝም ብሎ አልተዋችሁም ሁሉንም ነገር ይሠጣችሃል ።

  • @ኢምራንቶፊቅ
    @ኢምራንቶፊቅ 2 місяці тому

    ኢንሻ አላህ በሰላም ትገያገያለሽ አይዞሽ❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 2 місяці тому +6

    ልጃችሁን በሚዲያ እዳታወጡ ከፋሲካ ከሊያሾ ተማሩ

    • @MAEDOTguragawa
      @MAEDOTguragawa  2 місяці тому

      እሺ

    • @madi2644
      @madi2644 2 місяці тому

      @@MAEDOTguragawa ሰላምናችሁ

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 2 місяці тому

      ጠጊ ታይትወለድ ወደሪ ጣጠለት ባለ ሶዶ ገና ታይትወለድ❤❤🎉🎉

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 2 місяці тому +2

    ወለሂ የወለሽ መስሎኝ አለህ በሰለም ሁለት የድርገሽ አብሽር

  • @narditube4378
    @narditube4378 2 місяці тому

    በሰላም ተገለጋይ ቻይናዬ ጓዴ 😂😂😂

  • @sameri585
    @sameri585 2 місяці тому +2

    የካናዳ,ቪዛ,ከመጣለት,ፕሮሰስ,አንድ,አመት,ይፈጃል,አስቡበት

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 місяці тому +1

    ማዱቴ ጥሩ እድል ነው ተፕው ይሂድ አርብ ሃገር እና ካናዳ አንድ አይደለም አንችም እናትሽ ጋ ውለጅ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 місяці тому

    ሰብስክራይብ አድርጌሻለው እመቤቴ ማርያም በሠላም ትፍታሽ❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 2 місяці тому

    እዉይ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ 🎉❤❤❤

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ 2 місяці тому

    እመብራሀን ትቅረብሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mubetube2
    @mubetube2 2 місяці тому

    አላህ በሰላም የጀርባሽን በእጅሽ ያድርግልሽ❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 2 місяці тому

    ዋዊዊዊዊ እንኳን ደሰአለሺ ✊🤲🤲🤲🤲🤲🤚🤚🤚💐💐💐💐🥀🥀💐🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube3507
    @tube3507 2 місяці тому

    ደሞ ኔ ወለድሽ ብዬ ደሥ ብሎኝ🙄አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማዶቴ❤

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 2 місяці тому

    ቆንጆ አንቺን እመቤቴ በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽና ከዛ በሁዋላ ካልሄድኩ ብሎ ካስቸገረሽ ስደትን ሄዶ ይሞክራት እመኚኝ ተመልሶ ይመጣታል አንቺ እናትሽን ወይ እህትሽን አምጥተሽ አጠገብሽ አድርጊ ባይለይሽ ይመረጣል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ❤❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 місяці тому

    እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ማዱቴ አይዙሽ እመብርሃን ያሰርችውን መፈታት አያቅታትም

  • @ledyaledya5639
    @ledyaledya5639 2 місяці тому

    Ancim eko mewsdu ayqerhem enatu atmogi

  • @messiemuo
    @messiemuo 2 місяці тому

    እመብርሐን ትቅርብሽአይዞዥ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 2 місяці тому

    ወይኔወላሂወልደሺመሰሎኝ አላህበስላምይፈርጂሺየኔውድ የትመሄድየለበትም አንችንትቶ🙏🙏

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 місяці тому

    አሁን እንዳሄድብሽ ቢያንስ ለሊት ለሊት ያግዝሻል ቀን ቤተሰብ ቢኖር ማታ ባልሽ ግድነው አብሮሽ መሆን አለበት❤❤❤

  • @hncotasfu923
    @hncotasfu923 2 місяці тому

    አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m 2 місяці тому

    እንኳን ዴሥአሐሽ❤

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 2 місяці тому

    እኔ ዳሞ ወለደች ብየነበር❤

  • @MelatGetaneh-q6k
    @MelatGetaneh-q6k 2 місяці тому

    አይዙሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @UKk-x9w
    @UKk-x9w 2 місяці тому

    እንኳን ደስአለሽዉድ❤🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 2 місяці тому +1

    ይሂድ የካናዳ ቢዛ ቀላል ነውዴ ከዛ አንችንም ልጅሽንም ይወስዳችዋል

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 місяці тому

    ቀልዱ እናንተ በኛ ፕራንካችው ማለቂያ የለውም

  • @mebratmodanos8238
    @mebratmodanos8238 2 місяці тому

    ሁለቴባደርግሽደስይለኛል🎉ሁለቴባደርግሽደስይለኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @AyleshAylesh
    @AyleshAylesh 2 місяці тому +1

    ማዶት ጌታን ተላዉሹ ኢትዮጵያ ዉስጥ ምን አመጣሽ ተቀምጠሽ ሃባሻ ስዎጣ አይቺልም

  • @beedaameedaa4
    @beedaameedaa4 2 місяці тому

    አይዛሸ

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 2 місяці тому

    ረአትሂዲ ወላሂ ህይወትህ ሚሰትህ ልጂህ❤❤❤😢😢😢😢

  • @MarthaMartha-e6h
    @MarthaMartha-e6h 2 місяці тому

    Mariyaam nagaati si hikuu❤❤❤

  • @macaellemaco3218
    @macaellemaco3218 2 місяці тому

    እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    አብሸሪ😢😢😢😢😢 ትክክለኛ

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 2 місяці тому

    እዉይእኳንደሰአላትሁእኪኘንማረያምማረችሸ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq 2 місяці тому

    እኔም ሰብስክራይብ አላረኩሽምነበር አረኩሽ እኔ የሚፈተፍትሰዉስለማሎድነዉ ጨራሽም አልሰማልሽነበር አሁን ግን ታገባሽ ጀምሮ እከታተልሻለሁ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 місяці тому +1

    አር ዝምብይ ትቶሽ አዳይድ ምን አለ ሰእዴት ይቅርብህ ኢቢ አታስብው

  • @MistaMista-xx8if
    @MistaMista-xx8if 2 місяці тому

    በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ

  • @barkatbarkat9657
    @barkatbarkat9657 2 місяці тому

    ማድዬ አርጌሻለሁ ምንላርግሽ ላይክ አረግሽ አለሁ

  • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
    @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ 2 місяці тому

    አብሽሪ

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 2 місяці тому

    የወደች መስሎኝ ጡል ስልገና ናት

  • @Bሀናማርያም
    @Bሀናማርያም 2 місяці тому

    እርጉዝዬ ❤

  • @MA-dg3vc
    @MA-dg3vc 2 місяці тому

    አብሺር

  • @haregewoinworkineh273
    @haregewoinworkineh273 2 місяці тому

    እይዞቨ በርቸ ❤❤❤❤❤❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 місяці тому

    የመዶት ቤተሰብ ደሚሩኝ እስት

  • @ranhDhdyus
    @ranhDhdyus 2 місяці тому

    ትክክል

  • @Burti-m5m
    @Burti-m5m 2 місяці тому

    Ufffff ayizoshi,,yihonali,mariyami,ba,salami,timirishalechiiii,,inemi,ye,huleti,amati,ka,takuli,,ye,andi,liji,inati,nani,inani,yeradani,geta,yiradashali,inami,ba,saloti,inasibishaleniii

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 2 місяці тому +1

    ወልደሻልአደ?????

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 місяці тому

    ይቅርብት አላይም ገነ አልቀመስውም ሰዴት አይ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @kallytes
    @kallytes 2 місяці тому

    ይሂድ አቦ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 2 місяці тому

    አላህበሰላምለሁለትያርግሽአብሽሪ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 2 місяці тому

    አረበዝክስአትመሀድየለበትም ስውያስፈልግሻልአሁንላይ።።

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 2 місяці тому

    የተገላገልሽ መስሎኝ😢

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 місяці тому

    እኔደሞወልደሽነውብዬደስታዬ አትሄድባት

  • @darsematube341
    @darsematube341 2 місяці тому

    አዲ አሲዲሪጌሊሸላዉ😅😅😅😅

  • @AbelAbdelwahab
    @AbelAbdelwahab 2 місяці тому

    የነኔዉዶቺ

  • @aliyanmadamam7087
    @aliyanmadamam7087 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 2 місяці тому

    ❤❤😂😂

  • @MASRT.
    @MASRT. 2 місяці тому

    ❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤

  • @MekeBebe-o6u
    @MekeBebe-o6u 2 місяці тому

    ❤❤❤❤😂🎉🎉🎉

  • @ledyaledya5639
    @ledyaledya5639 2 місяці тому

    Enata deghel Maryam beslam tgelaglsh ghn ysun madh atetyew lancim liljachum new atsqumew eshi ema yalfal

  • @saraalemu2961
    @saraalemu2961 2 місяці тому

    Areb twljalshe bgeberele ken

  • @raowdhalkarbi
    @raowdhalkarbi 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @GoAsd-nu9xb
    @GoAsd-nu9xb 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ElfuAsrat
    @ElfuAsrat 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Burti-m5m
    @Burti-m5m 2 місяці тому

    Awooo,ayihidiii

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 місяці тому

    Ewnte kehone yehde kihiala a chime tehdalsh

  • @oyo4505
    @oyo4505 2 місяці тому

    😊😊😊

  • @shitiyeeTube
    @shitiyeeTube 2 місяці тому

    ❤❤❤❤💔💔💔💔💔

  • @Burti-m5m
    @Burti-m5m 2 місяці тому

    Well,comeee

  • @Burti-m5m
    @Burti-m5m 2 місяці тому

    Tikikili,nashii,,

  • @RahimaSani-r4t
    @RahimaSani-r4t 2 місяці тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @JannatJannat-wr9wq
    @JannatJannat-wr9wq 2 місяці тому

    ❤❤🎉🎉🥰👌🤲🤲💋🙉

  • @razanqasem4497
    @razanqasem4497 2 місяці тому

    ❤❤❤❤😢🎉🎉🎉

  • @VipVio-g6p
    @VipVio-g6p 2 місяці тому

    ኧረብሎነገርየለምእዳትሰጅዉበጅያዙትወርቅነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TgstAragaw
    @TgstAragaw 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @milonbd3896
    @milonbd3896 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍🎉🎉

  • @ShawayeKafani
    @ShawayeKafani 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @xxxx-ob8gg
    @xxxx-ob8gg 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ayayoush8436
    @ayayoush8436 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @asdoliasdoli8197
    @asdoliasdoli8197 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Woodyfoofoo
    @Woodyfoofoo 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @satoghb2152
    @satoghb2152 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @Dubush-p1y
    @Dubush-p1y 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @fantualemu1747
    @fantualemu1747 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 2 місяці тому

    ❤❤❤